uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Strong Islam

Strong Islam

Відкрити в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
332
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
+230 днів
Архів дописів
በጣም ደከማት ሀይላንዶቹን በውሀ ሞላቻቸው ነገር ግን መሸከም ስላልቻለች ተቀምጣ ማልቀስ ጀመረች አላህ ብቻ ይወቅ ትላልቆች በሚፈጥሩት ጦርነት ምክንያት ህፆናቶች ምን ያክል እንደሚጎዱ ምንም ባልሰሩት
በጣም ደከማት ሀይላንዶቹን በውሀ ሞላቻቸው ነገር ግን መሸከም ስላልቻለች ተቀምጣ ማልቀስ ጀመረች አላህ ብቻ ይወቅ ትላልቆች በሚፈጥሩት ጦርነት ምክንያት ህፆናቶች ምን ያክል እንደሚጎዱ ምንም ባልሰሩት ስራ...💔

ሱለይማንና ወታደሮቹ እንዳይረግጦቹህ ተጠንቀቁ የሚለውን የአንዲት ጉንዳን ፍራት አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርዓኑ ላይ አስቀምጦል... እንዴት ታዲያ የሚያስፈራህን ነገር ችላ ይላል ብለህ ታስባለህ..
ሱለይማንና ወታደሮቹ እንዳይረግጦቹህ ተጠንቀቁ የሚለውን የአንዲት ጉንዳን ፍራት አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርዓኑ ላይ አስቀምጦል... እንዴት ታዲያ የሚያስፈራህን ነገር ችላ ይላል ብለህ ታስባለህ..

ከአላህ ውጭ ማንም እንደሌላት እራሷን እንዳሳመነች ሴት ቆራጥ የለም❤️‍🩹

photo content

photo content
+2

ያልተፈቀዱልህን ሴቶች ከመመልከት አይንህን ሰበር አድርገው!!
✂️📖 ከሸርሁ ኡሱሊ ሲተህ ኪታብ ደርስ የተወሰደ 🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ 𝓳𝓸𝓲𝓷 ! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮 !!              👇👇

"አሰላሙ ዐለይኩም... የመጣሁት ጀነት ኃጢያት ከፈፀሙ በኃላ ተውባ ባደረጉ ሰዎች የተሞላች እንደሆነ ልነግራቹህ ነው። መልካም ውሎ 🙌" @strong_islama

💔 እንባ ምንም አይነት ክብደት ባይኖራትም እንኳን‥ ስትወድቅ ግን ልብ ላይ ከባድ የነበረን ነገር ታስወግዳለች ። @strong_islama

15//ወደ መሬት የተላከው የመጀመሪያው ረሱል?
Anonymous voting

14//ነብዩላህ ኢብራሂም ዐ.ሰ በእሳት እንዲቃጠሉ ያዘዘው ንጉስ?
Anonymous voting

14//የጀነት በሮች ስንት ናቸው?
Anonymous voting

13//የነብያችን ሰ.ዐ.ወ የልጆቻቸው ብዛት ስንት ነው?
Anonymous voting

የነብዩ ሰ.ዐ.ወ ጎሳ ማን ይባላል?
Anonymous voting

የሆነ ጊዚያት ላይ እኮ ምሽት እንቅልፍን እንጂ ሀሳብን ይዞ አመጣም ነበር . . . 🙇‍♀ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል እሚባለው እኛ ግን ሊነጋ ሲል ነው  እንቅልፉችን ራሱ የሚመጣው 🥺💔 @strong_ilama @strong_ilama

ባለ ትዳሮች ላጤዎችን ያሉበትን ችግር ቢያዩ ለይሉን ሙሉ ለምስጋና ሰላት ትቆሙ ነበር አለ አንዱ ላጤ ¡¡ ላጤዎች ቻሉት 😅😅 : : ማለቴ እንቻለው 😥🤲 እኔ አላልኩም. . . 🤷‍♀🤷‍♀ @s
ባለ ትዳሮች ላጤዎችን ያሉበትን ችግር ቢያዩ ለይሉን ሙሉ ለምስጋና ሰላት ትቆሙ ነበር  አለ አንዱ ላጤ ¡¡ ላጤዎች ቻሉት 😅😅 : : ማለቴ እንቻለው 😥🤲 እኔ አላልኩም. . .  🤷‍♀🤷‍♀ @strong_ilama @strong_ilama

🖤🖤🖤የኛ ማህበረሰብ ችግር ሱሪ ሲለበስ ዝም ሂጃብ ሲወለቅ ዝም ግን ምስኪኗ እህቴ ኒቃቧን 🥹ስታረግ ሁሉም ይነሳባታል ኡክታ የኛ ሀሳብም አላማም ጀነት ነው በርቺ ተከናናቢዋ @strong_islama

❤️‍🔥አላህ እስከሆነ ድረስ የፈለኩትን ነው ምጠይቀው so ገና ብዙ ብስራቶችን ጠብቃለው🤗 ❤አላህዬ አታሳፍረኝም አውቃለሁ ❤ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥ጠብቅሀለው❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 @strong_islama

❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥የኔ ወርቅ ተገላልጠው ለሚወጡ ድንበሩን ለሚጥሱ እህቶች እንኳን ሚረዝቅ ጌታ ነው ያለሽ ታዲያ አንቺ ለሱ ብለሽ ቃሉን አክብረሽ ለተሰተርሽው ሚከለክል ይመስልሻል ??? መቼም አላህ ባርያውን አይረሳም ሶብሪ🥺🥰 @strong_islama

አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና🥰🥰 @strong_islama🫶
አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና🥰🥰 @strong_islama🫶

photo content
+3