Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
332
订阅者
无数据24 小时
-87 天
无数据30 天
帖子存档
332
የማለዳ መልእክት 💬قال شيخ الإسلام ابن تيمية : المَـرْأَة إذا طَالَ لِسانُها قصُرَتْ أيّامُها مَـع زَوجِها.
📚 #مجموع_الفتاوى [٣٦٠/٢٣]ሼይኹል ኢስላም እብኑ ተይምያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «ሴት ልጅ አንደበቷ (መናገሯ/ቃሏ) በረዘመ ቁጥር፤ ከባሏ ጋር ያላት ቀናት አጫጭር ይሆናሉ።»
📚 መጅሙዕ አል-ፈታዋ [23/360]
332
የማታ ግብዣ በጭንቀት የተወጠረው ጭንቅላታችን እና በወንጀል ለተሸፈነው ቀልባችን
ፈጅር መነሳት ደሞ አንርሳ 2 የፈጅር ሱና ከዱንያ ያሉ ሁሉ በላጭ ነው እና ።
332
•~•~
ተስፋ ብቻ ይኑርሽ እንጂ
ለካ ለዚህ ነበር የከለከልከኝ ብለሽ
እስክትገረሚ ድረስ الله ከጠየቅሽው
በላይ ሰቶሽ ይክስሻል። إن شاء الله
🤏ሶብር ብቻ صبر🪻
332
ረሱል እንዲህ ብለዎል:-
አብዘሀኛዎቹ ሰዎች ዘንድ የተዘነጉ ናቸው። እነርሱም :- (ጤንነትና) "ትርፍ ጊዜ" ናቸው።
☘️ቡኻሪ ዘግበውታል (6412)
332
የፍቅን ሽታ አፍቃሪ ብቻ ነው እሚያውቀው
አፍቃሪ ብቻ ነው የተፈቃሪን ሽታ Sense ሊያደርገው እሚችል
ፍቅር ከባድ Power አለው ግን ያንን Power እሚያቀው አፍቃሪ ብቻ ነዉ ❤️🩹❤️🩹
@strong_islama
332
እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ስለ አንደኛዋ የረሱል ሚስት (ስለ ሶፊያ) "እሷ እኮ አጭር ናት" ስትል ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሏት፦
"አንቺ አሁን የተናገርሻት ቃል (ሀሜት) ባህር ውስጥ ብትቀላቀል ኖሮ (የባህሩን ውሃ) ሙሉ በሙሉ (ትበክለው) ነበር።
☘ሶሂሁል ጃሚዕ (5140)
332
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከናንተ አንዳችሁ ሌላ ሰው (ከሚለምን) ይልቅ "ሰጠውም አልሰጠውም" እስር እንጨት በጀርባው እየተሸከመ (ኑሮን
ቢገፋ) ይመረጣል።”
☘ቡኻሪ ና ሙስሊም (1480)
