fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ዝም ብየ ካንተ ውጭ ለማንም በማይገባ መልኩ ማዉራት ጀምሪያለሁ❤️‍🩹 @strong_islama

የማለዳ መልእክት 💬
قال شيخ الإسلام ابن تيمية : المَـرْأَة إذا طَالَ لِسانُها قصُرَتْ أيّامُها مَـع زَوجِها.  
📚 #مجموع_الفتاوى  [٣٦٠/٢٣]
ሼይኹል ኢስላም እብኑ ተይምያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«ሴት ልጅ አንደበቷ (መናገሯ/ቃሏ) በረዘመ ቁጥር፤ ከባሏ ጋር ያላት ቀናት አጫጭር ይሆናሉ።»
​📚 መጅሙዕ አል-ፈታዋ [23/360]

​​የማታ ግብዣ በጭንቀት የተወጠረው  ጭንቅላታችን እና በወንጀል ለተሸፈነው ቀልባችን ፈጅር መነሳት ደሞ አንርሳ 2 የፈጅር ሱና ከዱንያ ያሉ ሁሉ በላጭ ነው እና ።

እንደ ሽቶ የሚማርክ እንደ ውሀ የሚያቀዘቅዝ እንደ ተምር የሚጣፍጥ ሀያት አላህ ይስጠን🤲❤️‍🩹 @strong_islama

''ሱጁድ ላይ ብዙ ቆየ ምነው አሉት ጓደኞቼ ብዙ ናቸው'' ብሎ መለሠላቸው🥹🥹 @strong_islama

•~•~ ተስፋ ብቻ ይኑርሽ እንጂ ለካ ለዚህ ነበር የከለከልከኝ ብለሽ እስክትገረሚ ድረስ الله ከጠየቅሽው በላይ ሰቶሽ ይክስሻል። إن شاء الله
🤏ሶብር ብቻ صبر🪻

✨ጨለማ ባይኖር  ጨረቃን እንደማናያት ሁሉ ችግሮች ባይኖሩ የአላህን ፀጋ ባልተረዳን ነበር @strong_islama

ረሱል እንዲህ ብለዎል:- አብዘሀኛዎቹ ሰዎች ዘንድ የተዘነጉ ናቸው። እነርሱም :- (ጤንነትና) "ትርፍ ጊዜ" ናቸው።     ☘️ቡኻሪ ዘግበውታል (6412)

~~
በዚ አለም ላይ የልብን ክፍተት ሊሞላ የሚችል ነገር የለም ልብን የፈጠረው الله ቢሆን እንጂ!!❤️‍🩹
♡©♡

የፍቅን ሽታ አፍቃሪ ብቻ ነው እሚያውቀው አፍቃሪ ብቻ ነው የተፈቃሪን ሽታ Sense ሊያደርገው እሚችል ፍቅር ከባድ Power አለው ግን ያንን Power እሚያቀው አፍቃሪ ብቻ ነዉ ❤️‍🩹❤️‍🩹 @strong_islama

‎💔 ብዙ የማይፃፉ ህመሞች አሉ ‎ምክኒያቱም ቃላት ተመርጦ ቢገለፁም ‎ዝምታ ውስጥ ያለው እውነት ስለሚሻል ። @strong_islama
‎💔 ብዙ የማይፃፉ ህመሞች አሉ ‎ምክኒያቱም ቃላት ተመርጦ ቢገለፁም ‎ዝምታ ውስጥ ያለው እውነት ስለሚሻል ። @strong_islama

ለሁሉም ነገር አላህ ምክንያት አለው❤️‍🩹 😊 @strong_islama

አኔ ነኝ የሰራሁት ስንት ትሰጡኛላችሁ 10❤️ 9👍 8..🥰
አኔ ነኝ የሰራሁት ስንት ትሰጡኛላችሁ 10❤️ 9👍 8..🥰

🖤ኸይር ያላችሁትን አድርጉ... ሁሉንም ሰው ማስደሰት አይቻልም!!✨
@strong_islama

እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ስለ አንደኛዋ የረሱል ሚስት (ስለ ሶፊያ) "እሷ እኮ አጭር ናት" ስትል  ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሏት፦ "አንቺ አሁን የተናገርሻት ቃል (ሀሜት) ባህር ውስጥ ብትቀላቀል ኖሮ (የባህሩን ውሃ) ሙሉ በሙሉ (ትበክለው) ነበር።         ☘ሶሂሁል ጃሚዕ (5140)

👑እንደ ወርቅ ውድ መሆን ከፈለግሺ እንደ ድንገይ በየ ቦታው አትገኚ። @strong_islama
👑እንደ ወርቅ ውድ መሆን ከፈለግሺ እንደ ድንገይ  በየ ቦታው አትገኚ። @strong_islama

አሰላሟለይኩም ጀማው እንደት ናችሁ አላችሁ ድምፅ አሰሙ 🫩

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከናንተ አንዳችሁ ሌላ ሰው (ከሚለምን) ይልቅ "ሰጠውም አልሰጠውም" እስር እንጨት በጀርባው እየተሸከመ (ኑሮን ቢገፋ) ይመረጣል።”   ☘ቡኻሪ ና ሙስሊም (1480)