ch
Feedback
Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖

Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
4 526
订阅者
+1624 小时
+2167
+46630
帖子存档
ነገረ ክርስቶስ 1.mp35.10 MB

ነገረ እፎይ.mp33.41 MB

ነገረ እፎይ.pdf2.30 KB

ሴታዊነት (Femenism).mp31.89 MB

+1
ኢርሻድ እቅበተ እምነት ክፍል 1.mp38.07 MB

+1
ከውይይቱ ምን እንጠብቅ ክፍል 1.mp32.36 MB

+1
ፍልስፍና ክፍል1.mp35.53 MB

🔴📌መጽሔቱን በድምጽ እናቀርባለን ባልነው መሠረት ከዛሬ ጀምሮ መጽሔቱ ላይ በቀረቡበት ቅደም ተከተል የምናቀርብ ይሆናል ኢንሻአሏህ! ዝግጁ ናችሁ?👍

✔️ ✔️አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ➡️አላህ ከፈቀደልን በዝግጅት ክፍላችን አማካኝነት የተዘጋጀው አፖሎጄቲክስ መፅሄት ወደ ድምፅ ፋይል ለመቀየር እንሞክራለን። ➡️ይህን አድርገን በአጭር ጊዜ ውስጥ ካጠናቀቅን የድምፅ ፋይሉን በቀጣይ 4 ቀናት ውስጥ ማያያዝ ምንጀምር ይሆናል። 💥አላማችን በተደራጀ እውቀት ዳዕዋውን መደገፍ ነው።

⚡️✔️አፖሎጄቲክስ መፅሄት አዲስ አበባ - 01

✅💥 መፅሄታችን is loading ✔️ 2 ቀን ቀረው ...
✅💥 መፅሄታችን is loading ✔️ 2 ቀን ቀረው ...

✔️💥በቅርብ ቀን
✔️💥በቅርብ ቀን

✔️✔️በጥቂት ቀናት ውስጥ ✔️✔️ ቻናሉ ስራ ይጀምራል ⚡️ ኢንሻ አላህ ⚡️

🔴🔴📌አዲስ የምስራች ለሐይማኖት ንፅፅር አፍቃሪዎች ከተለመደው አቀራረብ ወጣ ያለ፣ ሳይንሳዊና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተደራጀ የአፖሎጄቲክስ ቻናል ተከፍቷል! በዚህ ቻናል 📅 በየወሩ የሚወጡ አዳ
🔴🔴📌አዲስ የምስራች ለሐይማኖት ንፅፅር  አፍቃሪዎች ከተለመደው አቀራረብ ወጣ ያለ፣ ሳይንሳዊና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተደራጀ የአፖሎጄቲክስ ቻናል ተከፍቷል! በዚህ ቻናል 📅 በየወሩ የሚወጡ አዳዲስ ጥናቶች፣ ከሀይማኖት ንፅፅር ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ጥልቅ በሆነ ትንተና በመፅሄት መልኩ የሚቀርብ ይሆናል። ይህ ቻናል ለተመራማሪዎች፣ ለእውቀት ፈላጊዎች፣ እንዲሁም እምነታቸውን በምክንያት እና በሳይንሳዊ መረጃ ላይ ማፅናት ለሚፈልጉ ሁሉ የተከፈተ  ብስራት  ነው። አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የዕውቀቱ ተካፋይ ይሁኑ! ቻናሉን ይቀላቀሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ፦ 🔗 ሊንክ፦ t.me/ethiomuslimapologetics

🔴🔴በቅርብ ቀን ይጠብቁ
🔴🔴በቅርብ ቀን ይጠብቁ