Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 526
مشترکین
+1624 ساعت
+2167 روز
+46630 روز
آرشیو پست ها
🔴📌መጽሔቱን በድምጽ እናቀርባለን ባልነው መሠረት ከዛሬ ጀምሮ መጽሔቱ ላይ በቀረቡበት ቅደም ተከተል የምናቀርብ ይሆናል ኢንሻአሏህ! ዝግጁ ናችሁ?👍
✔️ ✔️አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
➡️አላህ ከፈቀደልን በዝግጅት ክፍላችን አማካኝነት የተዘጋጀው አፖሎጄቲክስ መፅሄት ወደ ድምፅ ፋይል ለመቀየር እንሞክራለን።
➡️ይህን አድርገን በአጭር ጊዜ ውስጥ ካጠናቀቅን የድምፅ ፋይሉን በቀጣይ 4 ቀናት ውስጥ ማያያዝ ምንጀምር ይሆናል።
💥አላማችን በተደራጀ እውቀት ዳዕዋውን መደገፍ ነው።
🔴🔴📌አዲስ የምስራች ለሐይማኖት ንፅፅር አፍቃሪዎች
ከተለመደው አቀራረብ ወጣ ያለ፣ ሳይንሳዊና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተደራጀ የአፖሎጄቲክስ ቻናል ተከፍቷል!
በዚህ ቻናል
📅 በየወሩ የሚወጡ አዳዲስ ጥናቶች፣ ከሀይማኖት ንፅፅር ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ጥልቅ በሆነ ትንተና በመፅሄት መልኩ የሚቀርብ ይሆናል።
ይህ ቻናል ለተመራማሪዎች፣ ለእውቀት ፈላጊዎች፣ እንዲሁም እምነታቸውን በምክንያት እና በሳይንሳዊ መረጃ ላይ ማፅናት ለሚፈልጉ ሁሉ የተከፈተ ብስራት ነው።
አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የዕውቀቱ ተካፋይ ይሁኑ!
ቻናሉን ይቀላቀሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ፦
🔗 ሊንክ፦ t.me/ethiomuslimapologetics
