ch
Feedback
Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖

Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
4 205
订阅者
-624 小时
+867
+8630

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+89
在4个频道中
六月 '26
+4 122
在18个频道中
Get PRO
五月 '26
+16
在14个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
03 七月+69
02 七月+3
01 七月+17
频道帖子
አስደሳች ዜና🎉🎉🎉 የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ
አስደሳች ዜና🎉🎉🎉 የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ያለበት ቢሆንም የገጻችን ፎሎወሮች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ መድረስ ባለበት ልክ ሁሉም ሰው ጋር እየደረሰ አይደለም ። ትክክለኛው የኢስላም መልዕክት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ የገጻችንን ፎሎወሮች ቁጥር የማሳደግ ቻሌንጅ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ቻሌንጁን ይቀላቀሉ ይሸለሙ! ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ አጓጊ ሽልማቶች አዘጋጅተናል ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሊንክ ይውሰዱ ፤ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ ፤ ይሸለሙ 🎁🎁🎁 ቻሌንጁ ለ10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሀምሌ 07 ይጠናቀቃል! ቻሌንጁን ለመቀላቀል በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሙሉ ስሞትን ብቻ ይላኩ

2
አስደሳች ዜና🎉🎉🎉 የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ
አስደሳች ዜና🎉🎉🎉 የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ያለበት ቢሆንም የገጻችን ፎሎወሮች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ መድረስ ባለበት ልክ ሁሉም ሰው ጋር እየደረሰ አይደለም ። ትክክለኛው የኢስላም መልዕክት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ የገጻችንን ፎሎወሮች ቁጥር የማሳደግ ቻሌንጅ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ቻሌንጁን ይቀላቀሉ ይሸለሙ! ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ አጓጊ ሽልማቶች አዘጋጅተናል ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሊንክ ይውሰዱ ፤ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ ፤ ይሸለሙ 🎁🎁🎁 ቻሌንጁ ለ10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሀምሌ 07 ይጠናቀቃል! ቻሌንጁን ለመቀላቀል በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሙሉ ስሞትን ብቻ ይላኩ
1
3
​✨ የናፍቆት ጥግ ​ናፍቆት ማለት... ሩቅ ስላለ ነገር ማሰብ ብቻ አይደለም። ናፍቆትማ— ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት በዓይናችን ያላየነውን፣ ነገር ግን በልባችን የነገሰውን፣ የፍቅር ተምሳ
​✨ የናፍቆት ጥግ ​ናፍቆት ማለት... ሩቅ ስላለ ነገር ማሰብ ብቻ አይደለም። ናፍቆትማ— ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት በዓይናችን ያላየነውን፣ ነገር ግን በልባችን የነገሰውን፣ የፍቅር ተምሳሌት ውዱን ነቢያችንን ﷺ ለማየት የልብ መጓጓት  ነው። ​እውነተኛ ፍቅር ማለት በስም ማክበር ብቻ ሳይሆን፣ እርሳቸውን በሰማን ቁጥር ልባችን በናፍቆትና በእዝነት ሲሞላ ነው። ​እስቲ ይህንን የልብ ናፍቆታችንን በሰለዋት እናርሰው፤ ሰሉ አለል ሀቢብ😊 ​​ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
1 190
4
​"ፍልስፍና ልክ እንደ ኩፍኝ ነው። ለበሽታው ተጠቂ ከሆነ ሰው መተላለፍ አለበት። ፍልስፍናን ለመማር፣ ከሕያው ፈላስፋ ጋር በመከራከር ዕድልዎን መሞከር አለብዎት።" ​ፍልስፍናንና የሰዎችን የዕሳቤ ዓ
​"ፍልስፍና ልክ እንደ ኩፍኝ ነው። ለበሽታው ተጠቂ ከሆነ ሰው መተላለፍ አለበት። ፍልስፍናን ለመማር፣ ከሕያው ፈላስፋ ጋር በመከራከር ዕድልዎን መሞከር አለብዎት።" ​ፍልስፍናንና የሰዎችን የዕሳቤ ዓለም በጥልቀት ለመረዳትና ለመማር፣ በየመፃህፍቱ መደርደሪያ ላይ ካሉ ፅንሰ-ሀሳቦች ባለፈ፣ ከእነዚያው ከህያዋን ፈላስፋዎችና ሀሳብ አፍላቂዎች ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥና መከራከር ዋነኛው መንገድ ነው። የሀሳብን ጥረትና ጥልቀት የምንለካው በውይይትና በክርክር ሜዳ ላይ በመፈተሽ ነውና! ​👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት ቁጥር 1፣ ገፅ 3 ላይ ያገኙታል። https://t.me/ethiomuslimapologetics/22
1 220
5
ስለ አይላ በጥቂቱ.mp3
1 347
6
የፌሚኒዝም (Feminism) ንቅናቄ በእስልምና እይታ የተወገዘ ነው። ምክንያቱም እስልምና ለሴት ልጅ እውነተኛና ታላቅ ክብርን የሰጠ ቀዳሚ እምነት በመሆኑ ነው። በሕይወት የመኖር መብቷ ሲቀበርላት ለ
የፌሚኒዝም (Feminism) ንቅናቄ በእስልምና እይታ የተወገዘ ነው። ምክንያቱም እስልምና ለሴት ልጅ እውነተኛና ታላቅ ክብርን የሰጠ ቀዳሚ እምነት በመሆኑ ነው። በሕይወት የመኖር መብቷ ሲቀበርላት ለነፃነቷ የቆመ፣ የውርስ መብቷን ያረጋገጠ እና እንደ ንግሥት ያከበራት ዲን እያለ፣ ሴት ልጅ ክብርን ፍለጋ ከእስልምና ውጪ የሆነን ሌላ የዕሳቤ-ዓለም (Ideology) መከተል በጭራሽ አያስፈልጋትም። ​👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት ቅፅ 1፣ ገፅ 8 ላይ ያገኙታል።
1 540
7
ስቅለት ፣ ቁርዐን እና ታሪክ.mp3
1 508
8
የእስልምናን ስኬትና የሰዎችን ልብ የመማረክ ምስጢር በሃይልና በሰይፍ እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ የተለመደ የፈጠራ ትርክት ነው። እውነታው ግን ሙሉ በሙሉ ከዚህ የተለየ ነው፤ የእስልምና እውነተኛውና ታ
የእስልምናን ስኬትና የሰዎችን ልብ የመማረክ ምስጢር በሃይልና በሰይፍ እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ የተለመደ የፈጠራ ትርክት ነው። እውነታው ግን ሙሉ በሙሉ ከዚህ የተለየ ነው፤ የእስልምና እውነተኛውና ታላቁ ጉልበት የመነጨው ከነቢዩ ﷺ ወደር ከሌለው ታላቅ ስብዕና እና ከእምነቱ ጥልቅ አስተምህሮ ነው። ታሪክን በእውነት መነፅር ስንመረምረው፣ እስልምና የሰዎችን ልብ የገዛው በሰይፍ ሳይሆን በራሱ በእውነቱ ብርሃን መሆኑን እንረዳለን። ​👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት እትም 02፣ ገፅ 22 ላይ ያገኙታል።
1 645
9
አንድ ወጣት ለዲኑ ሲል የራሱን መዝናኛ፣ እንቅልፍና ማህበራዊ ህይወት መስዋዕት አድርጎ ሌሊቱን ሙሉ ሲተጋ ማየት ለእኛ ለወጣቶች ምን ያስተምረናል? እናንተስ ዲናችሁን በምን ማገዝ ምትችሉ ይመስላችኀል
አንድ ወጣት ለዲኑ ሲል የራሱን መዝናኛ፣ እንቅልፍና ማህበራዊ ህይወት መስዋዕት አድርጎ ሌሊቱን ሙሉ ሲተጋ ማየት ለእኛ ለወጣቶች ምን ያስተምረናል? እናንተስ ዲናችሁን በምን ማገዝ ምትችሉ ይመስላችኀል ? 👇 ስለ ወንድም ኢምራን ማንነት፣ በአርአያነት ስለሚከተላቸው ታላላቅ ሸይኾች እና በቅርቡ ስለሚያወጣው አዲስ መጽሐፍ ሙሉ ቃለ መጠይቁን አሁኑኑ ያንብቡ👇 https://t.me/ethiomuslimapologetics/93
2 560
10
ስለ አቂዳ ምን ያህል ያውቃሉ _.mp3
1 913
11
没有文字...
2 275
12
没有文字...
7 101
13
+1
የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 4.mp3
2 313
14
+1
የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 4.mp3
1
15
❗️❗️❗️❗️❗️ ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን! ​በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መ
❗️❗️❗️❗️❗️ ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን! ​በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መልኩ እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉን? እንግዲያውስ ኢብኑል ቀይም የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ታላቅ ዝግጅቱን አጠናቆ "ልዩ የክረምት ኮርስ" ይዞሎት ቀርቧል! ​ለምን ኢብኑል ቀይምን ይመርጣሉ? መርከዛችን ለመማር ማስተማር እጅግ አመቺ በሆነና  አካባቢ መገኘቱ ብቻ ሳይሆን  በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባከበቱ ፣ ማህበረሰባችንን በላቀ አፈፃፀም ለማገልገል በቆረጡ ኡስታዞች የተደራጀ ነው። ​📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ማዕከላችን ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የሚከተሉትን ትምህርቶች በላቀ ብቃትና ጥራት ይሰጣል፦ ​የቁርኣን ትምህርቶች፡ ቃኢዳቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)፣ ቁርኣን በነዘር (በማየት ለማንበብ) እና ቁርኣን በሂፍዝ (ለማፈዝ)። ​ተጨማሪ ኢስላማዊ ትምህርቶች፡ ፊቅህ፣ ሀዲስ፣ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ (ሲራ)፣ ተርቢያ እና እለታዊ አዝካሮች። ከዚህ በተጨማሪ ልጆቻችሁ የማንበብ የጥናት ክህሎታቸውን  ከማሳደግ ፣ ከሰዎች ጋር ያላቸውን ኮምኑኬሽን ከማስተካከል አንፃር ጠቀሜታ ያላቸው መደበኛ ሳይንሳዊ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በዘርፉ ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች አማካኝነት ሚሰጡ ይሆናል። ​⏰ የትምህርት ጊዜ (ፊርቃዎች) የተማሪዎችን እና የወላጆችን ሁኔታ ያገናዘቡ የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ፦ ​የአዳሪ ፕሮግራም (ለወንዶች ብቻ)፡ ልጆችዎ ሙሉ ጊዜያቸውን በቁርኣን እና በኢባዳ እንዲያሳልፉ ተደርጎ የተመቻቸ። ​የቀን ሙሉ ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ የሚሰጥ። ​የጠዋት ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 ብቻ የሚቆይ። ​🏃‍♂️ ፈጥነው ይመዝገቡ! የቦታችን መጠን ውስን ስለሆነ፣ ይህ ወርቃማ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ በመምጣት ልጆችዎን ያስመዘግቡ። ክረምቱን በቁርኣን እናሳልፍ! ​📍 አድራሻችን፡ አለም ባንክ፣ አየሽ መስጅድ ሳይደርስ 📞 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ፡ ​0931 31 02 81 ​0929 01 01 63
2 711
16
የመጸሃፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 3.mp3
2 219
17
የቲክቶክ ፔጃችንን ያልተቀላቀላችሁ ብዙ ነገር እያመለጣቹ ነው አሁኑኑ ተቀላቀሉ ለመቀላቀል 👉 አፖሎጄቲክስ ቲክቶክ ገጽ
የቲክቶክ ፔጃችንን ያልተቀላቀላችሁ ብዙ ነገር እያመለጣቹ ነው አሁኑኑ ተቀላቀሉ ለመቀላቀል 👉 አፖሎጄቲክስ ቲክቶክ ገጽ
2 683
18
没有文字...
2 657
19
❗️❗️❗️❗️❗️ ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን! ​በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መ
❗️❗️❗️❗️❗️ ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን! ​በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መልኩ እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉን? እንግዲያውስ ኢብኑል ቀይም የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ታላቅ ዝግጅቱን አጠናቆ "ልዩ የክረምት ኮርስ" ይዞሎት ቀርቧል! ​ለምን ኢብኑል ቀይምን ይመርጣሉ? መርከዛችን ለመማር ማስተማር እጅግ አመቺ በሆነና  አካባቢ መገኘቱ ብቻ ሳይሆን  በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባከበቱ ፣ ማህበረሰባችንን በላቀ አፈፃፀም ለማገልገል በቆረጡ ኡስታዞች የተደራጀ ነው። ​📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ማዕከላችን ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የሚከተሉትን ትምህርቶች በላቀ ብቃትና ጥራት ይሰጣል፦ ​የቁርኣን ትምህርቶች፡ ቃኢዳቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)፣ ቁርኣን በነዘር (በማየት ለማንበብ) እና ቁርኣን በሂፍዝ (ለማፈዝ)። ​ተጨማሪ ኢስላማዊ ትምህርቶች፡ ፊቅህ፣ ሀዲስ፣ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ (ሲራ)፣ ተርቢያ እና እለታዊ አዝካሮች። ከዚህ በተጨማሪ ልጆቻችሁ የማንበብ የጥናት ክህሎታቸውን  ከማሳደግ ፣ ከሰዎች ጋር ያላቸውን ኮምኑኬሽን ከማስተካከል አንፃር ጠቀሜታ ያላቸው መደበኛ ሳይንሳዊ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በዘርፉ ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች አማካኝነት ሚሰጡ ይሆናል። ​⏰ የትምህርት ጊዜ (ፊርቃዎች) የተማሪዎችን እና የወላጆችን ሁኔታ ያገናዘቡ የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ፦ ​የአዳሪ ፕሮግራም (ለወንዶች ብቻ)፡ ልጆችዎ ሙሉ ጊዜያቸውን በቁርኣን እና በኢባዳ እንዲያሳልፉ ተደርጎ የተመቻቸ። ​የቀን ሙሉ ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ የሚሰጥ። ​የጠዋት ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 ብቻ የሚቆይ። ​🏃‍♂️ ፈጥነው ይመዝገቡ! የቦታችን መጠን ውስን ስለሆነ፣ ይህ ወርቃማ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ በመምጣት ልጆችዎን ያስመዘግቡ። ክረምቱን በቁርኣን እናሳልፍ! ​📍 አድራሻችን፡ አለም ባንክ፣ አየሽ መስጅድ ሳይደርስ 📞 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ፡ ​0931 31 02 81 ​0929 01 63 63
10 436
20
❗️❗️❗️❗️❗️
❗️❗️❗️❗️❗️
2 745