ch
Feedback
𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖

𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖

前往频道在 Telegram

For wave and cross 👉 @Abdse_74

显示更多
1 027
订阅者
-124 小时
-107 天
-5230 天
帖子存档
ረሱል (ﷺ) ጭንቀት ወይም ከባድ ነገር በገጠማቸው ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፦ «ያ ሐዩ ያ ቀዩም! ቢራሕመቲከ አስተጊሥ። አንተ ህያው የሆንክ፣ ፍጥረታትን ሁሉ የምትቀሰቅስና የምታስተናብር ጌታ ሆይ! በእዝነትህ እታደጋለሁ/እረድኤትን እፈልጋለሁ። ሶሂህ ሱነን አት-ቲርሚዚ (3524)

በአላህ ላይ ሙሉ እምነትና እርግጠኝነት ይኖራችሁ። እሱ በአንዲት ቅጽበትና በአንዲት ምሽት ብዙ ነገሮችን ይቀይራል። አዎ! እጅግ ብዙ ነገሮችን። ​የከበዳችሁ ነገር ሁሉ ቀልሎ፣ ጭንቃታችሁ ተወግዶና ችግራችሁ ተፈትቶ የምታድሩበት ለሊት ይሁንላችሁ።

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “የአደም ልጅ አላህን ሳያወሳ (ሳይዘክር) የሚያሳልፋት አንዲትም ሰዓት አትኖርም፤ በዕለተ ቂያማ ክስረት ቢሆንበት እንጂ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5720

ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ረሱል (ﷺ) ትከሻዬን በመያዝ እንዲህ አሉኝ፦ "በዱንያ ላይ እንደ (እንግዳ) ወይም እንደ መንገድ አላፊ ሁን። ኢብኑ ዑመርም (በዚህ ሐዲስ ተጽእኖ) እንዲህ ይሉ ነበር፦  ምሽት ላይ ከደረስክ ንጋትን አትጠብቅ (ዛሬን ነገ አታድርግ)፣ ንጋት ላይ ከደረስክ (ምሽትን አትጠብቅ)። ከጤንነትህ ለበሽታህ፣ ከህይወትህም ለሞትህ (መልካም ስራን) ያዝ። ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6416)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ወደ መልካም ነገር (ያመለከተ) ሰው፣ ልክ መልካሙን ስራ (እንደሰራው) ሰው አይነት "ምንዳ" አለው።         ☘ሶሂህ ሙስሊም (1893)

ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች 2.7k subscribers 2.2k subscribers 1.8k subscribers 1.1k subscribers እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi

የኢማም ኢብኑ ተይሚያህ አባባል ​❝ በዱንያ ላይ ያለ እውነተኛ ጀነት (ደስታ) አላህን ማወቅ፣ እሱን መውደድና እሱን በማውሳት መረጋጋት ነው። ❞ 📚 [مجموع الفتاوى]

ነቢዩ ሙሳን عليہ السلام እና ተከታዮቻቸውን ከበዳዩ ፊርዐውን ግፍ ያዳነውና ባህሩን ያለመርከብ በሰላም ያሻገራቸው አላህ سبحانہ وتعالى ከሁሉም ዓይነት የዱኒያና የኣኺራህ ሃሳብ፣ ጭንቀትና ስጋት እራሳችን፣ ቤተሰብና ኡመታችንን በሙሉ ይገላግለን🤲 ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን🤲

▪لماذا عاشوراء يكفر سنة ، ويوم عرفة يكفر سنتين ؟ •قال الإمام ابن القيم -رحمه الله- : •الأول : أن يوم عرفة في شهر حرام، وقبله شهر حرام، وبعده شهر حرام، بخلاف عاشوراء . •الثاني : أن صوم يوم عرفة من خصائص شرعنا ، بخلاف عاشوراء، فضوعف ببركات المصطفى.        [بـدائع الفـوائد (٢١١/٤)]

✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው! ~

የጁምአ ኹጥባ🎧
.
▫ብዙ ርእሶች የተዳሰሱበት ወሳኝ የሆነ መልእክት ነው ✅ ይደመጥ ባረከላሁ ፊኩም 🙌

​
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"አላህን (ሕጉን) ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ፤ ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። (በምትለምን) ጊዜ "አላህን ብቻ ለምን" እገዛንም በምትፈልግ ጊዜ በአላህ ብቻ ታገዝ።          ☘️ሶሂሁል ጃሚዕ (7957)

ለሽያጭ የቀረቡ islamic ቻነሎች ➪8k ➪3.2k ➪2.8k ➪1.9k ➯1k ለመግዛት 👉 @selluhi የሚሸጥ ቻነል ያላቹ 👉 @selluhi

⚠Wave 12;00 ተልኳል 👉ከ 1;00 በፊት መደለት አይቻልም ❌

የpost ፕሮግራም (⓵)ሰኞ ና ማክሰኞ ለሊት 12:00 (⓶)እሮብ እና ሀሙስ ማታ 3:00 (⓷)አርብ እና ቅዳሜ ከቀኑ 9:00 እሁድ የእረፍት ጊዜ ይሆናል ኢንሻአላህ አስታየት ካላቹህ አናግሩኝ @selluhi