𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
Ir al canal en Telegram
1 025
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-5230 días
Archivo de publicaciones
1 024
ረሱል (ﷺ) ጭንቀት ወይም ከባድ ነገር በገጠማቸው ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፦
«ያ ሐዩ ያ ቀዩም! ቢራሕመቲከ አስተጊሥ።
አንተ ህያው የሆንክ፣ ፍጥረታትን ሁሉ የምትቀሰቅስና የምታስተናብር ጌታ ሆይ! በእዝነትህ እታደጋለሁ/እረድኤትን እፈልጋለሁ።
ሶሂህ ሱነን አት-ቲርሚዚ (3524)
1 024
በአላህ ላይ ሙሉ እምነትና እርግጠኝነት ይኖራችሁ። እሱ በአንዲት ቅጽበትና በአንዲት ምሽት ብዙ ነገሮችን ይቀይራል። አዎ! እጅግ ብዙ ነገሮችን።
የከበዳችሁ ነገር ሁሉ ቀልሎ፣ ጭንቃታችሁ ተወግዶና ችግራችሁ ተፈትቶ የምታድሩበት ለሊት ይሁንላችሁ።
1 024
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“የአደም ልጅ አላህን ሳያወሳ (ሳይዘክር) የሚያሳልፋት አንዲትም ሰዓት አትኖርም፤ በዕለተ ቂያማ ክስረት ቢሆንበት እንጂ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 5720
1 024
ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣
ረሱል (ﷺ) ትከሻዬን በመያዝ እንዲህ አሉኝ፦
"በዱንያ ላይ እንደ (እንግዳ) ወይም እንደ መንገድ አላፊ ሁን።
ኢብኑ ዑመርም (በዚህ ሐዲስ ተጽእኖ) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ምሽት ላይ ከደረስክ ንጋትን አትጠብቅ (ዛሬን ነገ አታድርግ)፣ ንጋት ላይ ከደረስክ (ምሽትን አትጠብቅ)። ከጤንነትህ ለበሽታህ፣ ከህይወትህም ለሞትህ (መልካም ስራን) ያዝ።
ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6416)
1 024
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ወደ መልካም ነገር (ያመለከተ) ሰው፣ ልክ መልካሙን ስራ (እንደሰራው) ሰው አይነት "ምንዳ" አለው።
☘ሶሂህ ሙስሊም (1893)
1 024
ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ
የቴሌግራም ቻነሎች
2.7k subscribers
2.2k subscribers
1.8k subscribers
1.1k subscribers
እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ
👉 @selluhi
1 024
የኢማም ኢብኑ ተይሚያህ አባባል
❝ በዱንያ ላይ ያለ እውነተኛ ጀነት (ደስታ)
አላህን ማወቅ፣ እሱን መውደድና እሱን
በማውሳት መረጋጋት ነው። ❞
📚 [مجموع الفتاوى]
1 024
ነቢዩ ሙሳን عليہ السلام
እና ተከታዮቻቸውን ከበዳዩ ፊርዐውን ግፍ ያዳነውና ባህሩን ያለመርከብ በሰላም ያሻገራቸው አላህ
سبحانہ وتعالى
ከሁሉም ዓይነት የዱኒያና የኣኺራህ
ሃሳብ፣ ጭንቀትና ስጋት እራሳችን፣ ቤተሰብና ኡመታችንን በሙሉ ይገላግለን🤲
ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን🤲
1 024
▪لماذا عاشوراء يكفر سنة ، ويوم عرفة يكفر سنتين ؟
•قال الإمام ابن القيم -رحمه الله- :
•الأول : أن يوم عرفة في شهر حرام، وقبله شهر حرام، وبعده شهر حرام، بخلاف عاشوراء .
•الثاني : أن صوم يوم عرفة من خصائص شرعنا ، بخلاف عاشوراء، فضوعف ببركات المصطفى.
[بـدائع الفـوائد (٢١١/٤)]
1 024
✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል።
በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው።
ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው!
~
1 024
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦"አላህን (ሕጉን) ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ፤ ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። (በምትለምን) ጊዜ "አላህን ብቻ ለምን" እገዛንም በምትፈልግ ጊዜ በአላህ ብቻ ታገዝ። ☘️ሶሂሁል ጃሚዕ (7957)
1 024
1 024
የpost ፕሮግራም
(⓵)ሰኞ ና ማክሰኞ ለሊት 12:00
(⓶)እሮብ እና ሀሙስ ማታ 3:00
(⓷)አርብ እና ቅዳሜ ከቀኑ 9:00
እሁድ የእረፍት ጊዜ ይሆናል ኢንሻአላህ
አስታየት ካላቹህ አናግሩኝ @selluhi
