ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
前往频道在 Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
显示更多未指定国家未指定类别
5 564
订阅者
+824 小时
+797 天
+32030 天
帖子存档
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌
🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
🔊ልጀምር ነው ግቡ
👇👇👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1?livestream=f6992f4ed78658b891
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-በሴቶች ላይ የምያምሩ ባህሪዎች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-
አቂዳዊ ጥያቄ❓
🛑የአቂደቱል ዋሲጢያ ኪታብ ፀሀፊ ሸይኽ ማናቸው?
⭕️ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
🔊አስደሳች ዜና
◈ኢንሻአሏህ ውደ የቻናላችን ተከታታዮች
►ዘውትር ከእሁድ እስከ ዕሮብ ድረስ አድስ ደርስ የምንጀምር መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
📚የኪታቡ ስም:-
من الصفات الجميلة في المرأة
📝-የፃሀፍዋ ስም:-
حسانة بن محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله تعالى وحفظها
🕐የሚጀምርበት ሰዓት:-
-በኢትዮ:-8:00
-በሳዑዲ:-2:00
-በዱባይ:-3:00
🎙የሚያቀራው :- ወንድም ኢብኑ አብደሏህ
📢ማንቂያ:- ደርሱ ነገ ይጀምራል ደርሱ በተለይ ለሴቶች አስፈላግ ስለሆነ በተቻላችሁ ያክል ሼር አድርጉ!
►የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇👇
-
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም
🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
ከማንም ተኝታ ክብሯን ያጣች ሴት ከምታገባ።
በስርአቱ አግብታ የፈታች ሴት ብታገባ ይሻልሃል።
የሴት ልጅ ድንግልና ወሳኝ ነው።
ዋናው ልብ ነው ምትሉ አካላት እዛው ጥጋቹን ያዙ።
▶ተውበት ካደረገችን ግን እሱ ሌላ ሪዕስ ነው!©
🔊ተጀምሯል
🎙በኡስታዝ አ/ሙዒን (ሀፊዘሁሏህ)
🎀ርዕስ ፦ቁርኣኔዮችን ተጠንቀቋቸው
"🔊ገባ ገባ በሉ
. 🥀ገባ ገባ በሉ 🔊
🔊ሊንኩን ሼር ሼር አድርጉት ባረከሏሁ ፊኩም
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
