ar
Feedback
𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷

𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷

الذهاب إلى القناة على Telegram

እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️ስለማንኛውም ሀሳብ አስቴት በዚ➢ @mustefa_1_2 ያካፍሉን

إظهار المزيد
7 994
المشتركون
-524 ساعات
-227 أيام
-11330 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+100
في 11 قنوات
يونيو '26
+249
في 23 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1 320
في 37 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+254
في 16 قنوات
Get PRO
مارس '26
+502
في 15 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+175
في 16 قنوات
Get PRO
يناير '26
+227
في 25 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+133
في 17 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+566
في 172 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+290
في 13 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+617
في 32 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+1 424
في 30 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+946
في 129 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+760
في 134 قنوات
Get PRO
مايو '25
+1 652
في 134 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+2 281
في 130 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
20 يوليو0
19 يوليو0
18 يوليو+2
17 يوليو+3
16 يوليو+10
15 يوليو+21
14 يوليو+1
13 يوليو0
12 يوليو0
11 يوليو+1
10 يوليو+5
09 يوليو+20
08 يوليو+25
07 يوليو+2
06 يوليو+2
05 يوليو+1
04 يوليو+2
03 يوليو+1
02 يوليو+2
01 يوليو+2
منشورات القناة
2
ደና ዋላቹ
555
3
አስተማሪ ታሪክ በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖር አንድ ሰው ነበር። ይህ ሰው ውሀ ከወንዝ እየቀዳ ቤተ-መንግስት ዘወትር ያመላልስ ነበር። ውሃ የሚያመላልስባቸው ሁለት እንስራዎችም ነበሩት በእነዚህ እንስ
አስተማሪ ታሪክ በአንድ መንደር ውስጥ የሚኖር አንድ ሰው ነበር። ይህ ሰው ውሀ ከወንዝ እየቀዳ ቤተ-መንግስት ዘወትር ያመላልስ ነበር። ውሃ የሚያመላልስባቸው ሁለት እንስራዎችም ነበሩት በእነዚህ እንስራዎች ውሀ እየሞላ ወደ ቤተመንግስት ይውስድባቸው ነበር። ከሁለቱ እንስራዎች አንዱ ግን ቀዳዳ ነበረው፤ እና ምንም እንኳን ከወንዙ ሁለቱንም እኩል ውሀ ሞልቷቸው ቢሄድም ቤተመንግስት ሲደርስ ግን አንደኛው እንስራ ሙሉ፤ ቀዳዳ ያለበት እንስራ ደግሞ ጎዶሎ ይሆን ነበር። በዚህ ሁኔታ ሰውዬው በሁለቱ እንስራዎች አንድ ሙሉ እንስራ ውሀ፤ በሌላኛው ደግሞ ጎዶሎ ውሀ እያመላለሰ ለረጅም ጊዚያት ቆየ። ከእለታት አንድ ቀን ታዲያ ቀዳዳ ያለበት እና ዘወትር እያንጠባጠበ የሚሄደው እንስራ እንዲህ ሲል ለሰውዬው አቤቱታ አቀረበ፡ እንስራው፦ "እኔን እና ጓደኛዬን እየተሸከምክ ውሀ ማመላለስ ከጀመርክ እንሆ ቆየህ። ሰባራ ሆኜም እንኳን ስታመላልስብኝ ሰነበትክ አሁን ግን ዘወትር ከጌታዬ ፊት ጎዶሎ ውሀ እየያዝኩኝ መቅረብ አሳፈረኝ። ጓደኛዬ ዘወትር ሙሉ ውሀ ሲወስድ እኔ ግን ሁሌ ጎዶሎ ማቅረቡ አንገቴን አስደፈኝ። እናም በኔ ውሀ ማመላለሱ ቢበቃህ ይሻላል።" አለው። ይህን የእንስራውን አሳዛኝ ንግግር የሰማው ሰውዬ በማስተዋል ቀዳዳውን እንስራ እየተመለከተ፡- ሰውዬው፦ "ዛሬ ውሀ ቀድተን ስንመለስ አንድ ነገር አሳይሀልሁ" ሲል ነገረው። ውሀ ቀድተው ሲመለሱ ሰውዬው የሚያንጠባጥበውን እንስራ ወደ መሬት እያስተዋለ እንዲሄድ ነገረው። እንስራውም እንደተባለው አደረገ። በእሱ በኩል እጽዋቶችን ተመለከተ ፍሬ ያፈሩ አትክልቶችን አስተዋለ የሚያማምሩ አበባዎችን አየ። በዛኛው እንስራ በኩል ግን ምንም አልነበረም። ምንም እንኳን ዘወትር በተመሳሳይ መንገድ ቢሄዱም እንደዛሬው አስተውሎ አያውቅም ነበር። ሰውዬው፦ "አየህ ወደጄ አንተ እንደምታንጠባጥብ ሳውቅ ባንተ በኩል ዘሮችን ዘራሁ፤ ዘወትር ካንተ በሚንጠባጠበው ውሀ ጥማታቸውን አራሱ፣ ፍሬ አፈሩ፣ አበቡም። ይህ የምትመለከተው አትክልት ሁላ ባንተ በኩል ብቻ ነው ያለው ሌላኛውን እንስራ በምሸከምበት በኩል ምንም ነገር የለም እናም ጥቅም የለኝም አትበል። ሌላው ቢቀር ደካማ ጎንህ እንኳን ለሌሎች ጥቅም አለው" ሲል አስረዳው። አንዳንዴ ልዩነታችንን አይተን፤ በንጽጽር ብቻ ጥቅም የለኝም እርባና ቢስ ነኝ ብለን እናስብ ይሆናል። ሌላው ሰው የቻለውን እኛ ባለመቻላችን ብቻ ጎዶሎ እንደሆንን እናስባለን። የሌሎች ብርሀን እንጂ የኛ ስለማይታየን ከጨለማ መውጣት ያቅተናል። ሰባራው እንስራ ሌላኛው እንስራ ሙሉ ውሀ መውሰዱን ተመለከተ እንጂ በሱ ውሀ ስንት የእጽዋት ነፍስ እንደበቀለ አላስተዋለም። 🤔እኛም እንዲህ ነን የየራሳችን ብርሀን አለን ነገር ግን የሌላው ሰው ጭላንጭል ያስቀናናል። ሌሎች ሙሉ ውሀ መሸከም ቢችሉ እንዳንተ ነፍስ መዝራት አይችሉም። 🤔 አንተ እንደነሱ ሙሉ ውሀ መሸከም ቢያቅትህ ጉድለትህ ሌሎች እንዲያብቡ ያደርጋል።
873
4
https://t.me/imrancreative
810
5
እውን በክርስትና የአጎት ልጅ ማግባት ክልክል ነውን? በክርስትና የአጎት ልጅ ማግባት ክልክል እንደሆነ አስመስለው #የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች እንደሚሉት  እስልምናን ለመውቀስ ይሞክራሉ እስኪ የነሱን መፅሀፍ ምን እንደሚል አብረን እንየው፡- -_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_ ① ☞ እንበረምም #የአጎቱን ልጅ ዮካብድን አገባ አሮንና ሙሴንም ወለደችለት የእንበረምም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው። (ኦሪት ዘጸአት ም 6 ቁ 20) እንደምንመለከተው እንበረምም የአጎቱን ልጅ ዮካብድን አግብቶ ሙሴንና አሮንን እንደወለደ እናያለን፡፡ -_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_ ② ☞ ይስሐቅም ያዕቆብን ጠራው ባረከውም እንዲህ ብሎም አዘዘው። ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ሚስትን አታግባ ተነሣና ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ወደ ሁለቱ ወንዞች መካከል ሂድ ከዚያም #ከእናትህ #ወንድም ከላባ ሴቶች # ልጆች ሚስትን አግባ።(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 28-1:2) እዚህም ጋር ይስሐቅ እንደምታዩት ያዕቆብ የእናቱን ወንድም (የአጎቱን) ሴት ልጆች እንዲያገባ ሲያዘው እንመለከታለን፡፡ ታ -_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_ ③☞ (ኦሪት ዘሌዋውያን 18: 6–18) ላይ እግዚያብሄር ለትዳር የተከለከሉ የሴት አይነቶችን ሲጠቅስ የአክስት ወይም የአጎት ልጅ አልተካተተም። ያ ማለት ደግሞ የአጎት (የአክስት) ልጅ ማግባት ይፈቀዳል ማለት ነው፡፡ -_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_ እስልምና ብቻ ነው እንዴ የአጎትን ልጅ ማግባት የፈቀደው? ታዳያ ለምን ይሆን ክርስቲያን ወገኖቻችን ለምን ይሆን የአጎትን ልጅ ማግባት የሚከለክሉት? ስለዚህ ክርስቲያን ወገኖቻችን ሆይ እስልምናን በጭፍን ከመናገራቹ በፊት የኛስ መፅሀፍ ምን ይላል ብላችሁ መፅሀፋችሁን አንብቡት፡፡ አንዳንዶች እንዲህ ከመፅሀፍ ቅዱስ የኦሪት ጥቅስ ስንሰጣቸው የኦሪት ህግ እኮ በእየሱስ ተሽሯል ይላሉ ነገር ግን እየሱስ ይሄንን ንግግራቸውን አጥብቆ ይቃወማል፡፡ እየሱስ እንዲህ ይላል፡- ""እኔ ህግና ነብያትን ልተገብር እንጅ ልሽር አልመጣሁም""፡፡ (ማቴወስ 5፡17) እየሱስ እኔ ህግ አልሽርም እያላችሁ ነው፡፡ ስለዚህ እየሱስ ምንም ህግ ሊሽር እንዳልመጣ እየነገራችሁ ለምን አትተገብሩትም።ለምን ለነፍሳችሁ ደስ የሚላችሁን ብቻ ተግብራችሁ ያልተመቻችሁ ትተዋላችሁ። -_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_ አላህ ወደ  ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ ወሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ➡️ t.me/mustefa_Apologetics
881
6
አንዳንድ ወድሞች እና እህቶች ጥያቄም ሆነ የላካቹልኝ ቦይስም ሆነ ጽሑፍም ልካቹልኝ ሳልመልስ ብቀር አፉ በሉኝ ብዙም ስለማይመቸኝ ሀጃ ስለሚበዛብኝ ነው ውድ ቤተሰቦቼ እናም ኦላይን ላይ ካያቹኝ ብዙ ግዜ ኸኔ አልገባም ስልኬ ስለሸጥኩት በሲስተር ስልክ ስለሆነ የምጠቀመው እሱዋ ገብታ ከሆነ ኦላይን ካያቹ ከኔ እዳልመስላቹ አፉ በሉኝ ቤተሰቦቼ
824
7
እውን በክርስትና የአጎት ልጅ ማግባት ክልክል ነውን❓ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 በዚ ዕርዕስ ዛሬ ማታ ጠብቁኝ
905
8
ዝም ብላችሁ ትመቹኛላችሁ።🥶
913
9
ዛሬም ጥያቄ ትጠይቃላቹ ሊክ ይዘጋጅ?
51
10
ደና አመሻቹ
915
11
ጁማዓ ዕንሂዳ ዝግጁ ናቹ እ?
962
12
ደና አደራችሁ ቤተሰብ🤗
1 032
13
በርቱ አንብቡ ዲናችሁን ተማሩ ዱዓ አድርጉልኝ 🤲
1 125
14
 ከዐረቦች ውጪ ያሉትን መጣራታቸው፡- 🫱በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክፍል1️⃣5️⃣ለማግኘት➾ይጫኑት  የነቢዩ ሙሐመድ (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ሃይማኖታዊ ጥርሪ ዐረቦቹ ላይ ብቻ የተገደበ አልነበረም፡፡ የመጽሐፉ ሰዎችን (አይሁዶችንና ክርስቲያኖችንም) ያቀፈ ነበር፡፡ እነሱንም ወደ ኢስላም ጥርሪ እንዲያደርጉላቸው ታዘዋል፡፡ ይህም ተልእኮአቸው ለመላው የሰው ዘር ለመሆኑ ሌላ አስረጂ ነው፡፡ 🤔ማረጋገጫውን ከቁርኣን እንመልከት፡- ⬇️⬇️⬇️ " إِنَّ الدِّينَ عِنْدَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ وَمَا اخْتَلَفَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ إِلَّا مِنْ بَعْدِ مَا جَاءَهُمُ الْعِلْمُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ وَمَنْ يَكْفُرْ بِآيَاتِ اللَّهِ فَإِنَّ اللَّهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ * فَإِنْ حَاجُّوكَ فَقُلْ أَسْلَمْتُ وَجْهِيَ لِلَّهِ وَمَنِ اتَّبَعَنِ وَقُلْ لِلَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ وَالْأُمِّيِّينَ أَأَسْلَمْتُمْ فَإِنْ أَسْلَمُوا فَقَدِ اهْتَدَوْا وَإِنْ تَوَلَّوْا فَإِنَّمَا عَلَيْكَ الْبَلَاغُ وَاللَّهُ بَصِيرٌ بِالْعِبَادِ " سورة آل عمران 20-19 "አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነዉ፣ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸዉ ላለዉ ምቀኝነት እዉቀቱ ከመጣላቸዉ በኋላ እንጅ አልተለያዩም፤ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራዉ ፈጣን ነዉ:: ቢከራከሩህም :- ፊቴን ለአላህ ሰጠሁ፤ የተከተሉኝም ሰዎች (እንደዚሁ ለአላህ ሰጡ) በላቸዉ፤ ለእነዚያም #መጽሐፍን ለተሰጡት ሰዎችና ለመሀይሞቹ፦ ሰለማችሁን? በላቸዉ፤ ቢሰልሙም በእርገጥ ተመሩ እምቢ ቢሉም በአንተ ላይ ያለበህ ማድረስ ብቻ ነዉ:: አላህም ባሮቹን ተመልካች ነው::" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን 19-20)፡፡ " قُلْ يَا أَهْلَ الْكِتَابِ تَعَالَوْا إِلَى كَلِمَةٍ سَوَاءٍ بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمْ أَلَّا نَعْبُدَ إِلَّا اللَّهَ وَلَا نُشْرِكَ بِهِ شَيْئًا وَلَا يَتَّخِذَ بَعْضُنَا بَعْضًا أَرْبَابًا مِنْ دُونِ اللَّهِ فَإِنْ تَوَلَّوْا فَقُولُوا اشْهَدُوا بِأَنَّا مُسْلِمُونَ " سورة آل عمران 64 "#የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በኛና በናንተ መካከል ትክክል ወደሆነች ቃል ኑ፤ (እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ በርሱም ምንንም ላናጋራ፣ ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጐ ላይይዝ ነዉ፤ በላቸዉ። እምቢ ቢሉም ፡- እኛ ሙስሊሞች መሆናችንን መስክሩ በሏቸው" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን 64)፡፡ " يَا أَهْلَ الْكِتَابِ قَدْ جَاءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ كَثِيرًا مِمَّا كُنْتُمْ تُخْفُونَ مِنَ الْكِتَابِ وَيَعْفُو عَنْ كَثِيرٍ قَدْ جَاءَكُمْ مِنَ اللَّهِ نُورٌ وَكِتَابٌ مُبِينٌ * يَهْدِي بِهِ اللَّهُ مَنِ اتَّبَعَ رِضْوَانَهُ سُبُلَ السَّلَامِ وَيُخْرِجُهُمْ مِنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ بِإِذْنِهِ وَيَهْدِيهِمْ إِلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ " سورة المائدة 16-15 "#የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! ከመጽሐፉ ትሸሽጉት ከነበራችሁት ነገር ብዙውን ለእናንተ የሚገልጽ ከብዙውም የሚተው ሲሆን መልክተኛችን (ሙሐመድ) በእርግጥ መጣላችሁ። ከአላህ ዘንድ ብርሃንና ገላጭ መጽሐፍ በእርግጥ መጣላችሁ። አላህ ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በርሱ ይመራቸዋል። በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል። ወደ ቀጥተኛም መንገድ ይመራቸዋል።" (ሱረቱል ማኢዳህ 15-16)፡፡➡️ቁርአን ለአለማት የመጣ መሆኑ ኢሻአላህ ይቀጥላል... ወሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ➡️ t.me/mustefa_Apologetics ✅
1 250
15
ይለቀቅ
44
16
ተከታታይ ስናየው የነበረው እርእስ ዛሬም ስንቀጥል ዛሬ የምንመለከተው ዕርዕስ➡️ከዐረቦች ውጪ ያሉትን መጣራታቸው ኢሻአላህ ወደ ብሀላ ይለቀቃል
244
17
ትዳር ውድድር አይደለም። የሆነ አካል ስላገባ ብቻ እኛም የማግባት ግዴታ የለብንም። ነጋ ጠባ "ለምን አታገባም? ለምን አታገቢም?" እያሉ ለሚነዘንዙን ሰዎች የምንለው አንድ ነገር ብቻ ነው፤ ትዳር ዝም ብሎ ሰው ስለፈለገ ወይም በሰዎች ግፊት ብቻ የሚገባበት ሳይሆን፣ ራስን አዘጋጅቶ በትክክለኛው ጊዜና ከተገቢው ሰው ጋር የሚመሰረት የሕይወት ምዕራፍ ነው። ቸኩሎ ሁልጊዜ ከሚታመስ ትዳር፣ ጊዜ ወስዶ በጥሩ መሠረትና በሰላም መኖር እጅግ ይበልጣል።
684
18
#👉አንዲት ዝንብ ዝናብ ዘንቦባት በረዳትና በአንድ ትልቅ በሬ ቀንድ ላይ አርፋ ፀሐይ እየሞቀች ረዥም ሰዓት ቆየች። ብርዱ ከለቀቃት በኋላ ወደ በሬው ጆሮ ጠጋ አለችና፡ "አዝናለሁ በሬ ሆይ... እን
#👉አንዲት ዝንብ ዝናብ ዘንቦባት በረዳትና በአንድ ትልቅ በሬ ቀንድ ላይ አርፋ ፀሐይ እየሞቀች ረዥም ሰዓት ቆየች። ብርዱ ከለቀቃት በኋላ  ወደ በሬው ጆሮ ጠጋ አለችና፡ "አዝናለሁ በሬ ሆይ... እንግዲህ መሄዴ ነው" አለችው። ... በሬውም ዘወር ብሎ፡ "ስታርፊ አልተሰማኝም፤ ስትነሺም የሚሰማኝ አይመስለኝም!" ብሎ መለሰ። . . . በሕይወታችን ውስጥ አንዳንዶች መኖራቸው የማይጠቅም፣ መሄዳቸው የማይጎዳ ሆነው ሳለ... ራሳቸውን እንደ ትልቅ ነገር የሚቆጥሩ (Main character syndrome ያለባቸው) አሉ። ... ክብደታችሁን የማያውቁ ሰዎችን "እሄዳለሁ" ማስፈራሪያ አትቁጠሩት። መሄዳቸው ክብደት ለቀነሰላችሁ ሰዎች በሬው የሰጠውን አይነት ምላሽ ስጡና እረፉ!
878
19
💧ሳላትህን እስካስተካከልክ ድረስ ህይወትህ ይስተካከላል። ✔️በሲሳይህ፣ በጋብቻህ፣ በስራህ፣ በጤናህ ላይ ለምን ዘገየ ብለህ ብታስብ ሰላትህን ተመልከት። እየዘገየህ ነው? ✍️ሀሰን አል በስሪ
400
20
አላህ ሲሰጥ የተሻለውን ይሰጣል✨
1 078