ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 484
المشتركون
-624 ساعات
+457 أيام
+81630 أيام
أرشيف المشاركات
🔥አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ‼️             የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር የየቦቅላ አባይ ብርጌድ በቀን 02/13/2017 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ ላይ ልዩ ኦፕሬሽን ሰርቷል። ክብሪቶቹ ከተማ በመግባት አብማ ቀበሌ 04 ሙሉ ሆቴል ጀርባ ጎጆ መሿለኪያ አካባቢ የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት መመሸጊያ ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም በቦታው የነበሩ ምሊሻዎችን ሙትና ቁስለኛ አድርገዋል።በባንዳ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ።ክብሪቶች የማይጨበጡ የአባይ ብርጌድ ሚሳኤሎች ናቸው። ከጉንደ ወይን ወደ ደብረ -ወርቅ ኮፖይ አድርሶ ሲመለስ ከቀኑ 8:30 ሠዓት ሽፋሬ በምትባል ንዑስ ከተማ ላይ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር የሶማ ብርጌድ ጥቂት ሀይሎች ደፈጣ በመያዝ  አድማ ብተና በጫነ ካሶኒ ላይ የቦንብና የጥይት በረዶ በማዝነብ  ከፋተኛ ጀብ መፈፀም ተችሏል። በጠላት ላይ የደረሰ ኪሳራ፦ 6የአድማ ብተና አባላት በቦንብ ተጨፍልቀው እሰከወዳኘው ሲሸኙ    አራት የሚሆኑት የአድማ ብተና አባላት ደግሞ ከባድ ቁስለኛ ሁነው በፈለገ-ብርሀን ጤና ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ። የበተመሳሳይ አባኮስትር ብርጌድ የደፈጣ ጥቃት ሲፈፅም አብራጅት ብርጌድ ደግሞ የላምጌጅ ከተማን ተቆጣጥሮ ውሏል።    ይህ በየቦታው በሚደረገው ጥቃት የደከመው አረመኔ ሰራዊት በገፍ እጁን ለፋኖ እየሰጠ ይገኛል። 1ኛ.  አዲሱ ሞላ ከአድማ ብተና ተቀም ወደ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛክ/ጦር ባህርዳር ብርጌድ ጊወንሻለቃ የተቀላቀለ ። 2ኛ. ናትናኤል አበበ የሬጅመንት ሶስት ሞርተር ምድብተኛ ከጠላት ካንፕ በመክዳት ወደ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ፫ኛ ክ/ጦር፣ የቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድን የተቀላቀለ። 3ኛ. ሀብታም መለሰ የሚባል የአረመኔው አገዛዝ አሽከር የነበረ ሚሊሻ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር አብራጂት ብርጌድን ተቀላቅሏል። 4ኛ. አበረ ገበረጌታ የተባለ የአረመኔው አሽከር ሚሊሻ ከየጁቤ ከተማ በመውጣት የአብራጂት ብርጌድን የተላቅሏል። 5ኛ. እውነቱ ምትኩ የተባ  የሚኒሻ አባል ከደብረ -ወርቅ ከተማ በመክዳት  9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ሶማ ብርጌድ ተቀላቅሏል። ሕዝባዊ ውይይቶችና ምክክሮች በአንደኛ ክፍለጦር እና 7ኛ ክፍለጦር  ነፃ ቀጠና ቀበሌዎች ተደርገዋል። በውይይቱም ሌቦችን በጥቆማ መያዝ እና የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ተችሏል። አዲስ ትውልድ፡አዲስ አስተሳሰብ፡ አዲስ ተስፋ!!      አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ጳጒሜን 02/2017ዓ.ም ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የዛሬው ዝግጅት በተመለከተ! የሚጀምርበት ሰዓት:- በኢትዮጲያ ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ለሊቱ ስድስት ሰዓት ይቆያል። የመክፈቻ ንግግር በአርበኛ ዘመነ ካሴና በአርበኛ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ (የተቀዳ)
+1
የዛሬው ዝግጅት በተመለከተ! የሚጀምርበት ሰዓት:- በኢትዮጲያ ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ለሊቱ ስድስት ሰዓት ይቆያል። የመክፈቻ ንግግር በአርበኛ ዘመነ ካሴና በአርበኛ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ (የተቀዳ) ይቀርባል። እንግዶች:-  ጥያቄና መልሱን ከጋዜጠኞቹ ጋር በአርበኛ ብሩክ ስለሺ፣ በአርበኛ ሄኖክ አዲሴ እና አርበኛ ፕሮፌሰር ማርከው መንግሥቴ ይደረጋል። (Live) በተጨማሪም በአፋብኃ አመራሮች አፋብኃ የተቆጣጠራቸውን አካባቢዎች በዝርዝር ያቀርባሉ። (Live) የዛሬ ተረኛ ጋዜጠኞች ሙሉጌታ አንበርብር፣ መዓዛ መሐመድ፣ ቀለብ ስዩም እና አዲሱ ደረበ ቴክኒክ ክፍሉን ምስጋናው ከፈለኝ ይመራዋል። ዝግጁቱ በሁሉም የአማራ ሚዲያ ካውንስል አባላት እና በEMS; በFree Press እና በአንከር ሚዲያ ይተላለፋል። መልካሙን ሁሉ ይግጠመን። ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#ህዝባዊ_ውይይቶች_እንደቀጠሉ_ናቸው‼️ በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ኮረኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጳግሜ በ02/13/2017 ዓ.ም በአቢዮት ፋና ቀበሌ
🔥#ህዝባዊ_ውይይቶች_እንደቀጠሉ_ናቸው‼️ በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ኮረኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ  ጳግሜ በ02/13/2017 ዓ.ም በአቢዮት ፋና ቀበሌ ኩርኩሪት ጊዮርጊስ በጣም አመርቂ ህዝባዊ ውይይት ማካሄድ ችለናል። በእለቱ ወቅታዊ ፖለቲካዊ የትግል ሂደት የግል የጦር መሳሪያ እና ሁለንተናዊ ድጋፍን በተመለከተ ግንዛቤ በመፍጠር በቀጣይ በጋራ ጠላትን ለማስወጣት እና በአካባቢያች ስርቆቶችን ለማስቀረት ከህዝባችን ጋር ተባብረን ለመስራት ተስማምተን ወደ ስራ ገብተናል። ©ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት 02/13/2017 ዓ.ም ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

አፋጎ ወደ አፋብኃ መመለሱን ተከትሎ ያ ሁሉ መንጋ ጎጠኛ ድራሹ መጥፋቱ በጣም ነው የገረመኝ። አሁን ደግሞ አፍኃድ በአንድነቱ ዙሪያ ያለው አቋም መልካም ጅምር ነው። ነገር ግን አንድነቱ በጣም ጥንቃቄ
አፋጎ ወደ አፋብኃ መመለሱን ተከትሎ ያ ሁሉ መንጋ ጎጠኛ ድራሹ መጥፋቱ በጣም ነው የገረመኝ። አሁን ደግሞ አፍኃድ በአንድነቱ ዙሪያ ያለው አቋም መልካም ጅምር ነው። ነገር ግን አንድነቱ በጣም ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። አፋሀድ ውስጥ በርካታ ብልጽግናዎች አሉ። ሲቀጥል እኛ ነፃ ለማድረግ የምንታገለውን ያህል የብልጽግና ቡድንም ሰርጎ ለመግባት በጣም ይጥራል። በጥንቃቄ አንድነቱ ካለቀ ሌላው እዳው ገብስ ነው።    በነገራችን ላይ የፋኖን አንድነት የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን 80% የብልጽግና የጸጥታ መዋቅር በአንድ እግሩ ቆሞ እየጠበቀ እንዳለ፣ በስርዓቱ በጣም እንደተማረሩ ሁሉም የጸጥታ አመራር ስራውን ትቶ ከሀገር ለመውጣት ሀብት ስብሰባ ላይ እንዳሉ(በተለይ ከፍተኛ የጸጥታ አመራሮች ከጀኔራሎች ጀምሮ) አንድ የፌደራል ፖሊስ ጓደኛዬ ነግሮኛል። እውነት ነው የምላችሁ ፋኖ ሰላሌ ደረሰ ከተባለ አአ እንኳን ጥይት የሚተኩስ አካል ቆሞ የሚገኝ አንድ ካድሬ አይኖርም ሁሉም ወደ ሞያሌ ሩጫ ነው። ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

📌የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚዬም ዛሬም በደማቅ ዝግጅት ይቀጥላል! በትላንትናው ዕለት ጷጉሜ 1 ቀን 2017 ዓ.ም የተካኼደው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚዮም በዛሬው ዕለትም ልዩ ዝግጅቶችንና ሰርፕራይዞችን አካቶ ይካሄዳል። አፋብኃ ድርጅቱን እያስተዋወቀ፣ የቀጣይ የትግል ምዕራፎችን በተጠናከረ ነባራዊ ሁኔታ ለማካሄድ መሠረት እየጣለ ይገኛል። እናንተም በዚሀወ ዝግጅት ላይ እየተሳተፋችሁ፣ ድጋፍ እያደረጋችሁ አብራችሁን ቆይታ እንድታደርጉ ተጋብዛችኋል። ዝግጅቱ በኢትዮጲያ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ይተላለፋል። ዝግጅቱ:- በአማራ ሚዲያ ካውንስል አባላት ሚዲያዎች በFree Press; EMS; Anchor Media እና በሌሎች የትግሉ ደጋፊዎች ይተላለፋል። ድጋፍ ማድረጊያ አማራጮች:- የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይልን ለመደገፍ  በ አሜሪካ Zelle 202 528 6749     Canada ላላችሁ e_transfer 780 802 5536    በዌብሳይት ለመርዳት የ ምትፈልጉ https://amharafanonationalforce.org/ የአፋብኃ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች X - https://x.com/amharafanonf?s=21 Telegram - https://t.me/AmharaFanoNationalForc ሁላችንም በሰዓቱ እንገናኝ! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል - አፋብኃ!

ከደብረታቦር ከተማ በቅርብ ርቀት አቄቶ አከባቢ በአገዛዙ ኃይሎች ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት 20 ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸው ታወቀ። መነሻቸውን የደቡብ ጎንደር ዞን መቀመጫ ከሆነችው ደብረ ታቦር ከተማ አድርገው ወደ እስቴ መካነየሱስ ከተማ ሲጓዙ የነበሩ የፀረ አማራው አገዛዝ ስልጣን አስጠባቂ ወታደሮች፡ ልዩ ስሙ አቄቶ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ሲደርሱ በተፈፀመባቸው ደፈጣ ጥቃት 13 ወታደሮች ሲገደሉ፡ ሰባት ወታደሮች ደግሞ በከባድ ሁኔታ መቁሰላቸውን መረብ ሚዲያ በአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ከሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማመጋገጥ ችሏል።በዚህ ደፈጣ ጥቃት ከተገደሉ የአገዛዙ ወታደሮች መካከል የሕዝብን አደራ በምስር ወጥ ለውጠው እጃቸውን ለአገዛዙ ሰጥተው የነበሩ ከሃዲ ባንዳዎች ይገኙበታል ተብሏል። ጥቃቱ የተፈፀመው ትናንት ጳጉሜ 01/2017 ዓ/ም ሲሆን፡ ጥቃቱን በመፈፀም ድል የተቀዳጁት ደግሞ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር በጉና ክፍለ ጦር መቅደላ አምባ ብርጌድ ስር የሚገኙት የናደው ሻለቃ አባላት መሆናቸውን መረብ ሚዲያ ከኮሩ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። ጳግሜ 2/2017/ዓ.ም ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

''፻ አለቃ አዳነ ጤና የህይወት ታሪክ" ፻ አለቃ አዳነ ጤና በደባይ ጥላትግን ወረዳ መውላድ ቀበሌ በ1983 ዓ.ም ተወለደ።፻ አለቃ አዳነ ጤና በአማራ በፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዥ በመሆን አገልግሏል።መቶ አለቃ አዳነ ጤና በተሰጠው የስራ ኃላፊነት በብቃት በመወጣቱ የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ዛሬ ላይ ላለበት አቋም እንዲበቃ አድርጓል። ፻ አለቃ አዳነ ጤና በአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር ከሚገኙ አምስቱ ብርጌዶች የደጀኑ ዛንበርሀ ብርጌድ፣የሸበል በረንታው ሽፈረው ገርበው ብርጌድ፣የእነማዮ አባ ኮስትር ብርጌድ፣የደባይ ጥላትግኑ ደባይ ጮቄ ብርጌድ፣የእናርጅ እናውጋው ሶማ ብርጌድን በማደራጀት በክፍለ ጦሩ የውጊያ ዕቅድ በማውጣት ታላላቅ የተጠኑ አውደ ውጊያዎችን አድረጓል። መቶ አለቃ አዳነ ጤና በደብረ ማርቆስ ሁለት ጊዜ የከተማ ልዩ ኦፕሬሽን እንዲሁም በደብረወርቅ ጠባቢት ሚካኤል ላይ ጠላትን የረፈረፈ ጀግና ነበር።ደብረወርቅ ጠባቢት ሚካኤል ላይ በመራው አውደ ውጊያ የመቁሰል አደጋ ቢገጥመውም የኔ መቁሰል ከወገኔ ስቃይ አይበልጥም በማለት ትግሉን ወደፊት በመምራት የራሱን አሻራ አስቀምጧል። መቶ አለቃ አዳነ ጤና መስከረም 26/2017ዓ.ም በደባይ ጥላትግን ወረዳ የሚገኜው የጠላት ሀይልን ለመደምሰስ ከአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች በጋራ ውጊያውን በመንደፍ በደባይ ጥላትግን ወረዳ የሚገኜውን ደባይ ጮቄ ብርጌድ እና የእነማዩ አባ ኮስትር ብርጌድን በመምራት በደባይ ጥላትግን ወረዳ ቁይ ከተማን በመቆጣጠርና እስረኞችን በማስለቀቅ በተደረገው ትንቅንቅ የተገኘው ድል የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። ፻ አለቃ አዳነ ህዳር 27/2017 ዓ.ም በተወለደ በ34 ዓመቱ በአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች በደጋ ዳሞት/ፈረስቤት በነበርው የክፍለ ጦሩ በነበርው ስብሰባ እንደተመለሰ የጠላት ጥምር ጦር በእነማይ ወረዳ እና ደባይ ጥላትግን ወረዳ የጮቄ ተራራማ ቦታዎችን ለመያዝ አራት ቀን በተንቀሳቀሰበት ሰዓት በደባይ ጥላትግን ወረዳ ናብራ ከተማ የሚገኜው ናብራ የመጀመርያ ደርጃ ት/ቤት በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አብርውት ከነበሩ የትግል ጓዶች ፋኖ አባይነህ ምህረቱ፣፻ አለቃ ንጉስ ደጓለ፣፻ አለቃ፣ፋኖ ሙንየ አስማረ ጋር ለአማራ ህዝብ አንድያ ነፍሱን አሳለፎ ሰጠ። ይህ ጀግና በአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ የዳማ 3ኛ ሻለቃ #መቶ-አለቃ አዳነ ጤና ሻለቃ ተብሎ ተሰይሞለታል። ወንድማችን ፻አለቃ አዳነ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😭😭😭 ጳጉሜ 02/2017 ዓ.ም ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

አፋብኃ የሴት ፋኖዎች💪💪💪 ====================== የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር #ደጋዳሞት_ብርጌድ_የሴት_ፋኖ አባላት።
አፋብኃ የሴት ፋኖዎች💪💪💪 ====================== የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር #ደጋዳሞት_ብርጌድ_የሴት_ፋኖ አባላት። ጳጉሜ/02/13/2017 ዓ.ም ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

◊◊ የአደረጃጀት ዜና        የአማራ ህዝብ ትግል ዘመን ተሻጋሪ ሁነቶችን እያለፈ አሁን ካለንበት ዘመን ደርሷል። በእነዚህ ዘመን ተሻጋሪና ተቀያያሪ ሁነቶች ውስጥ የትግሉ እድገትና እመርታ የሚጠቀስ ነው። ሆኖም በዚህ የትግል እድገት ውስጥ የሰው ሃይል፣ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ፣ የማህበራዊ ፣ ዲኘሎማሲያዊ ብሎም ወታደራዊ አደረጃጀት ቅርጽና ወጥ የሆነ የአሰራር መርሆዎች ተዘርግተውለት ወደ ተሻለ የትግል ምዕራፍ መሸጋገር ላይ እንገኛለን። በዚህም የተነሳ ትግላችን ባሳየው ለውጥና እድገት እንዲሁም በርቀት የምንመለከተውን ትልቁን የአላማችንን ስእል ለማሳካት የአመራር ድልድል / Reform  አስፈላጊ ሆኖ ተገንቷል።        በመሆኑም  ከዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር አብራክ የሚጠቀሰው ንስር በለሳ ቅጣው ክ/ጦር  የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ስራ አስፈፃሚዎች እንዲሁም የክ/ጦሩ አባላት በሙሉ በተገኙበት የአመራር ድልድሉ ተሰርቷል።          1/    ዋና ሰብሳቢ _ አርበኛ ባንተ ዘለቀ 2/    ም/ሰብሳቢ_አርበኛ አብራራው ፀጋየ 3/   ወታደራዊ አዛዥ___አርበኛ ይዘዝ ፍቃዴ 4/   ም/ወታደራዊ አዛዥ__አርበኛ ሙሉቀን ዮሃንስ 5/    ዘመቻ ዘርፍ ኃላፊ___አርበኛ አድኖ አስማረ 6/  ም/ዘመቻ ዘርፍ ኃላፊ _አርበኛ ታድሎ ባብየ 7/   ጽ/ቤት ኃላፊ ___አርበኛ ባምላኩ ምህረት 8/   ፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ___ አርበኛ ጣማለው ወልዴ 9/   ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ_አርበኛ መልከ ጸዴቅ 10/   ፋይናስ  ኃላፊ__አርበኛ ቢክስ ተዘራ 11/   ሎጅስቲክ ኃላፊ _አርበኛ ደሞዝ ማሞ 12/  አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ __አርበኛ ማስረሻ አለምነው 13/  ህ/አስተዳደር ኃላፊ _አርበኛ ሻ/ ኤርሚያስ 14/  አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ ____አርበኛ አዛናው አሻግሬ 15/  ት/ትና ስልጠና ዘርፍ ኃላፊ __አርበኛ ሰፊ መብራት 16/  ህግና ስነምግባር ኃላፊ _አርበኛ አቤሴሎም ተበጀ 17/  መረጃና ደንነት ኃላፊ _+_+**         በስተ መጨረሻም የተመረጡ የክ/ጦሩ አመራሮች ቃለ መሃላ የፈጸሙ ሲሆን የኮሩ የስራ አስፈፃሚ አባላትም መልእክት በማስተላለፍ የእለቱ ኘሮግራም ተቋጭቷል።  አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግ/ቴዎ/፭ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ➤አብነት ሞላ                                       ጳጉሜ 02/2017 ዓ.ም ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከተማዋን ተቆጣጠሩ በዘመቻ ሰመአታት በርካታ ተጋድሎወችን ሲያደርግ የሰነበተው አፋብሀ ምእራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ሀዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለጦር በባሶ ሊበን ወረዳ የምትገኘውን ታዳጊ ከተማ #የ
+1
ከተማዋን ተቆጣጠሩ በዘመቻ ሰመአታት በርካታ ተጋድሎወችን ሲያደርግ የሰነበተው አፋብሀ ምእራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ሀዲስ ዓለማየሁ 7ኛ  ክፍለጦር በባሶ ሊበን ወረዳ የምትገኘውን ታዳጊ ከተማ #የላምጌጅን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል። ጠላትም ወደ ወረዳው ዋና ከተማ የጁቤ ጓዙን እያንጠባጠበ ፈርጥጧል። ህዝቡም በአደባባይ ደስታውን እየገለጸ ነው። በዘመቻ ሰማእታት ሀዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለጦር ከዚህ በፊት ኮርክ ከተማን በቋሚነት መቆጣጠሩ የሚታወስ ነው። አበጀ በለው ገርዬ ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

በጎንደር ከተማ አፈሳ ተጀመረ ትላንት ማምሻውን ጀምሮ ዛሬም የነቁ ወጣቶች ላይ እና የፋኖ ቤተሰቦች ላይ ያነጣጠረ አፈሳ መጀመሩን ምንጮች ለኢትዮ 251 ገልፀዋል። ከፌደራል በመጡ ደህንነቶች አፈሳው እንደሚመራ የተገለፀ ሲሆን ፌደራል ፖሊስ፣ መከላከያ ፣ ምሊሻ ሌሎችም የአገዛዙ የፀጥታ ሀይሎች እየተሳተፉበት እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። እንደ መረጃ ምንጮቻችን ገለጻ፣ በተለይ ባለፉት ወራት አገዛዙ ጎንደር ከተማ ላይ በርካታ የፌደራልና የክልል የፀጥታ ሀይሎችን እንዳስገባና  እንዳሰማራ ምንጮች የገለፁ ሲሆን ጎንደር ከተማ ላይ የሚፈፀሙ እገታዎች ግን እንደተስፋፉ ገልፀዋል። እገታዎቹ የአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች እንደሚሳተፉባቸው ለማወቅ ተችሏል። ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ቀበሌ 04 የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቷ ተወስዳ የተገደለችው ቤተሰብ አስተዳዳሪና የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ወ/ሮ ራሔል አፈና እና ግድያ ጀርባ በአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች እንደተመራ በስፋት እየተገለፀ ነው። የዛሬ አመት ማለትም ነሐሴ 27 2016 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ኖላዊት ዘገየ የተባለች የሁለት አመት ልጅ ታግታ ተገድላ በወላጆቿ መኖሪያ ቤት አስክሬኗ ተጥሎ መገኘቱ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሶ እንደነበር የሚታወስ ነው። የክልሉ መንግስት በወቅቱ የመንግስት የፀጥታ አካላት በህፃኗ ግድያ መሳተፋቸውን አምነው መግለፃቸው በወቅቱ አናጋጋሪ ሆኖ ነበር። አሁንም በክልሉ ላይ የሚደረጉ አፈና፣ ግድያ ሌሎች ወንጀሎች በአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች እንደሚመሩ ምንጮች ገልፀዋል። አገዛዙ ከተለያዩ አካባቢዎች ምርጥ 10 ብሎ የሰበሰባቸው ሚሊሻዎች በበርካታ ወንጀሎች የተጨማለቁ እና አብዛኛዎቹ በደም ምክንያት ወደ ትውልድ አካባቢያቸው መመለስ የማይችሉ እንደሆኑ የመረጃ ምንጮች የገለፁ ሲሆን፤ በአገዛዙ በኩልም ነፃ የዘረፋና የእገታ ስልጣን እንደተሰጣቸው ታውቋል። በጎንደር ከተማ ከፌደራል የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን በናቃቸው የሚመራው ምርጥ 10 ተብሎ የሚጠራው የአገዛዙ ሚሊሻ  ከደፈጫ እስከ አንቦ በር ፈንጠርን ይዞ  ማህበረሰቡ ላይ ከፍተኛ አፈናና በደል እያደረሰ እንደሆነ የኢትዮ 251 ምንጮች ገልፀዋል። ትላንት ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት የተጀመረው አፈሳም መቀመጫውን ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ያደረገ የፌደራል ደህንነቶች እንደሚመራ እና ከሌሎች የአገዛዙ ፀጥታ አካላት ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው ለማወቅ ተችሏል። የጎንደር ከተማ ወጣት ጥንቃቄ እንዲያደርግና ራሱን እንዲከላከል የመረጃ ምንጮች አክለው ገልጸውናል። ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከ43_በላይ_የጥምር_ሰራዊት_ፋኖን_ተቀላቀለ‼️ የብልፅግና ስርዓት  ዙፋን አስጠባቂ የመከላከያ እና የሚሊሻ አባላት በስቦ ማስከዳት እየተበታተነ ነው ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክፍለ ጦር የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ስቦ በማስከዳት የብልፅግናን ዙፋን አስጠባቂ የሚሊሻ እና የመከላከያ አባለትን እየበታተነ ይገኛል። የመከላከያ ሰራዊት አባል የነበረ መ/ወታደር ታደሰ ሞላ ለሚዲያችን እንደገለፁት ወደ ቋሪት ስንገባ ገነት አቦ ከተማ ላይ 28 ጌዜ ሞርተር ተኩሰናል፤  ፋኖ ላይ አንድም ጉዳት አልደረሰም ንፁሀን ነው የጎዳው፤ በዚህ ምክንያት ህዝብን ከሚወጋ  ኃይል ጋር አልዋጋም ብየ ስርዓቱን ክጄ ከእነሙሉ ትጥቄ ፋኖን ተቀላቅያለሁ ብሏል። እየፈራርሰ የመጣው የቋሪት ወረዳ የሚሊሻ አባል የነበረው ጌታሰው ተሰራ እንዳለው ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም ነበልባሉ የገረመው ወንዳውክ ብርጌድ በገ/ማርያም ከተማ ባደረገው ውጊያ  በርካታ የሚሊሻ አባል መበተኑን ገልፆ፤ መጀመሪያም ስገባ ከወንድሞቸ ጋር ልዋጋ ሳይሆን ትጥቅ ከጠላት ታጥቄ ወይም ነጥቄ ለመውጣት ነበር፤ አላማየና ሀሳቤ ተሳክቶ ከሚሊሻ መሳሪያ ነጥቄ ከፍኖ ወንድሞቼ ጋር ተቀላቅያለሁ ብሏል። ሌላው የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ የሚሊሻ አባል የነበረ ወጣት ይከበር ጫኔ እንዳለው ወደ ሚሊሻ የገባሁ መሳሪያ ለመታጠቅ ነበር ነገር ግን ፋኖ በነሃሴ 3/2017 ዓ.ም ባደረገው ውጊያ ሚሊሻ ላይ ብቻ ትኩርቱን በማድረጉ በርካታ የሚሊሻ አባላት ላይ ከፍተኛ እርምጃ በመወሰዱ ሀሳቤ ሳይሳካ ህይወቴን ለማቆየት በጀሌ ወጥቻለሁ ብሏል። አፋባኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክ/ጦር ነበልባሉን የገረመው ወንዳውክ ብርጌድን ጳጉሜ 02/5017 ዓ.ም የተቀላቀሉ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ የነበሩ የመከላከያና የሚሊሻ አባላት:- 1.መ/ወታደር ዘሪሁን መና 403 ኮር  71ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ የነበረ 2. መ/ ወታደር ታደሰ ሞላ 403 ኮር 71ኛ ክ/ጦር  5ኛ ሻለቃ የነበረ 3. የሻምበል ንብርት ቀበሌ ግራርማ የሽል ሚሊሻ   ቲም መሪ  4. ሀይማኖት በለጠ ቀበሌ ጎምት ድዋሮ ሚሊሻ 5. የቻለ አልፈር  ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 6. ጌታሁን በቀለ ቀበሌ አ/ሌ ገደል ሚሊሻ 7. ይርጋ አዕምሮ ቀበሌ አ/ሌባ ገደል ሚሊሻ 8.ይከበር ጫኔ ቀበሌ አ/ሌባ ገደል ሚሊሻ 9. በላይ ደረበው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 10 ካሳሁን ይታይህ ቀበሌ አ/ይበርት ሚሊሻ 11. ዘመኑ አየለ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 12. ይናገር ዋለ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 13. ይገርማል ዘርያቆብ ቀበሌ ጎምት ድዋሮ ሚሊሻ 14. አያና ደርበው ቀበሌ  ወይበይኝ ሚሊሻ 15. ጌታሰው ተሰራ ቀበሌ ጎምት ድዋሮ ሚሊሻ 16. ደጀኔ ወርቄ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 17. ይልቃል ወረቄ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 18. መኳንንት አንማው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 19. ፋኖስ ጫኔ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 20. አትንኩት አለምነህ ቀበሌ ቦረዝ በስኮስ ሚሊሻ 22. አብርሃም ጉልማ ቀበሌ አየን ይበርት ሚሊሻ 23. ተስፋሁን ጫኔ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ 24. ሀብታሙ ጌታነህ ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ  ሻምበል መሪ 25. ደጉ የኔነህ ቀበሌ ጎሞት ድዋሮ ሚሊሻ 26. ካሳሁን ይታይህ ቀበሌ  አ/ይበረት ሚሊሻ 27. ገደፋው አሸብር ቀበሌ ወይበዬኝ ሚሊሻ ጋንታ መሪ 28. መላክ አያሌው ቀበሌ ወይበይኝ ሚሊሻ ቲም መሪ 29. ይከበር ጠብቄ ቀበሌ ወይበይኝ  የወረዳው ሰላምና ደህንነት ኃላፊ (ዋሌ ቢተው) አጃቢ የነበረ 30. መልሰው አወቀ ቀበሌ ቦረዝ በስኮስ ሚሊሻ 31. እንየው የደሜ ቀበሌ ቦረዝ በስኮስ ሚሊሻ 32.ካሳሁን እንግዳ ቀበሌ አየን ይበርት ሚሊሻ #ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም ይፋ ያደረግናቸው 33ኛ. እንደግ ጋሻው __  ጀሌ 34ኛ. ይከበር ንጋቱ __ አንድ እግር ክላሽ 35ኛ. አዳነ ውባለም __ ጂንፎ ኤስኬኤስ 35ኛ. መኳንንት ተስፌ __ እንየው ከተባለ ሚኒሻ ክላሽ ነጥቆ የወጣ 36ኛ. እሱባለው መኮነን __ ጀሌ 37ኛ. አጠቃ አልፈር __ ጀሌ 38ኛ. ይግረም አንዷለም __ ጀሌ 39ኛ. በለው ገነት __ ጅንፎ ኤስኬኤስ 40ኛ. ግርማው መሰሉ __  ጀሌ 41ኛ. ጊዜው እውነቱ __ ጀሌ 42ኛ. ሚኪያሰ እንዳሌ __ ጀሌ 43ኛ. ዳንኤል አሁንም የዘገያችሁ ፍጠኑ፣ እንቀበላለን። ነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ጳጉሜ 02/13/2017 ዓ.ም 02/13/2017 ዓ.ም ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#ዘመቻ_ሰማዕታት_እንደቀጠለ_ነው‼️ ጳጒሜን 02/2017 ዓ.ም የአ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ በቢቸና ከተማ፣የትመን ከተማ፣ወይራ
🔥#ዘመቻ_ሰማዕታት_እንደቀጠለ_ነው‼️ ጳጒሜን 02/2017 ዓ.ም የአ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ በቢቸና ከተማ፣የትመን ከተማ፣ወይራ ጠልማ ቀበሌ እንዲሁም ደባይ ጮቄ ብርጌድ እና የክፍለ ጦሩ ጥምር ኃይል በጋራ በመሆን በማህበረ ብርሃን ቀበሌ የሚገኜውን የአረመኔው ሰራዊት ላይ ሙትና ቁስለኛ አድርገዋል።በየትመን ከተማ ጠላት ይጠቀምበት የነበረው ካንፕ #በቦንብ እና #RPG መሳሪያዎች በኮስትር ልጆች #ወድሟል_ተቃጥሎል። ጳጒሜን 02/2017 ዓ.ም ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#መረጃ_ወለጋ ‼️ ፨፨፨፨፨፨፨፨ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ጫንጮ ቀበሌ ልዩ ስሙ ብጅት በዚህ ሳምንት አገዛዙ ጥምር ጦር እያለ የሚጠራዉ  አራዊት ሰራዊት እንደ ለመደዉ ንፁሀን የአማራ አረሶ አደሮችን ለመጨፍጨፍ እና ለመዝረፍ ከኋላ ቄሮን አስከትሎ ቢመጣም በአርበኛ አደም ተፈራ የሚመራዉ የአማራ ፋኖ በወለጋ ህዝባችን ላይ የተቃጣዉን ጥቃት በተከታታይ ለአምስት ቀናት በመመከት የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ቁስለኛዉን እና ሬሳዉን ሳያነሳ ወደ ቱሉ ጋና መፈርጠጡን ቢዛሞ ሚዲያ ከቦታዉ መዘገባችን ይታወሳል ። በዛሬው እለት ቢዛሞ ሚዲያ ከቦታዉ በደረሰን መረጃ ደግሞ ይህ የአማራ አጥፊ ሰራዊት ሎምጫ ቀበሌ አሩሲ ቤተክርስቲያን ዙሪያውን ምሽግ እየቆፈሩ ወደ አማራዉ መንደር እየተጠጉ እንደሆነ አረጋግጠናል ። አሩሲ የቆላማዉን አማራ አርሶ አደር ለማጥቃት እንደ ወሳኝ ቦታ ተቆጥራ ነዉ ምሽግ መቆፈር የጀመሩት ይላሉ የቢዛሞ ምንጮች። አላማቸውም ብጅትን ጫንጮንና አሩሴ ዙሪያ ሙሉ ገጠሩን በቁጥጥር ስር አድርገው ያገኙትን አማራ እየገደሉ ቤት እያቃጠሉ ከብቱን ዘርፈው አማራውን ማፈናቀልና ማስለቀቅ ነው። በአሩሲ ዙሪያ የምትገኙ የጋሬሮ ፣ መንደር 24 ፣ መንደር 25 እና ብጅት  የአማራ ማህበረሰባችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደረጉ ቢዛሞ ሚዲያ መልክቱን ያስተላልፋል። ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#የድሮን_አሰሳ_መረጃ‼️ በጎጃም ቀጠና ሰሜን አቸፈርና አካባቢው ላይ የድሮን አሰሳ እየተደረገ ሲሆን ሌሎች የአገዛዙ የእግረኛ ጦር እንቅስቃሴዎችም ከሌሊቱ 6:00 ጀምሮ ቀጥለዋል። በተለይም ከበለ
🔥#የድሮን_አሰሳ_መረጃ‼️ በጎጃም ቀጠና ሰሜን አቸፈርና አካባቢው ላይ  የድሮን አሰሳ እየተደረገ ሲሆን ሌሎች የአገዛዙ የእግረኛ ጦር እንቅስቃሴዎችም ከሌሊቱ 6:00 ጀምሮ ቀጥለዋል። በተለይም ከበለን እስከ አለፋ ባለው ቀጠና ጥንቃቄ ይደረግ ተብሏል። አገዛዙ አሁን ላይ በሁሉም የክልሉ አካባቢ እንደ አዲስ የድሮን ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት ማድረጉም እየተነገረ ሲሆን ምንጮች ሁሉም የፋኖ ሀይሎች ጥንቃቄ  እንዲያደርጉ  መልዕክቶችን አስተላልፈዋል። ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk