ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 486
المشتركون
+3524 ساعات
+997 أيام
+94030 أيام
أرشيف المشاركات
#ሰበር_ዜና💪 #የምስራቅ_ኮኮቦች_ለዬት_ያለ_ጀብድ_ፈፀሙ‼️ የምስራቅ ኮከቦቹ ሚኒሊክ ዕዝ በዛሬው ዕለት ገቢ ያደረጋቸው 👉ሁለት ሞርተር 120 👉አራት ሞርተር 82 👉አንድ ኦራል የመከላከያ መኪ
#ሰበር_ዜና💪 #የምስራቅ_ኮኮቦች_ለዬት_ያለ_ጀብድ_ፈፀሙ‼️ የምስራቅ ኮከቦቹ ሚኒሊክ ዕዝ በዛሬው ዕለት ገቢ ያደረጋቸው 👉ሁለት ሞርተር 120 👉አራት ሞርተር 82 👉አንድ ኦራል የመከላከያ መኪና እና ሲኖ ከነ ሙሉ ተተኳሹ 👉አምስት ድሽቃ 👉ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ብሬኖችና ስናይፐሮች ድላችን በተባበረ ክንዳችን💪 #ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (#አባ_ናደው) ይቀጥላል💪 14/ዐ1/2018 ዓ.ም

#ዋርካችን💪 አይነኬ ነው ጥላት በደንብ አድርጎ ያቀዋል በሰራዊቱም ሆነ በአማራ ህዝብ እጅጉን ይወደዳል ይታመናል ዋርካው ምሬ ወዳጆ የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕ
#ዋርካችን💪 አይነኬ ነው ጥላት በደንብ አድርጎ ያቀዋል  በሰራዊቱም ሆነ በአማራ ህዝብ እጅጉን ይወደዳል ይታመናል ዋርካው ምሬ ወዳጆ የአፋብኃ  ሴንተራል ኮማንድ አባልና ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ዋና አዛዥ ከእነ ጦርህ ኮርተንብሀል💪 14/ዐ1/2018 ዓ.ም

🔥#ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው)💪 #ገቢ_የሆነው_ኦራል_በማስረጃ💪 ወሳኝ ወታደራዊ ቦታዎችና ከተሞች በቁጥር ስር የዋሉ ሲሆን ክላሾች ብሬንና ስናይፐሮች ዲሽቃ ሞርተር 82 እና ሞርተር
+2
🔥#ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው)💪 #ገቢ_የሆነው_ኦራል_በማስረጃ💪 ወሳኝ ወታደራዊ ቦታዎችና ከተሞች በቁጥር ስር የዋሉ ሲሆን ክላሾች ብሬንና ስናይፐሮች ዲሽቃ ሞርተር 82 እና ሞርተር 120 እንዲሁም ኦራል ተማርኳል:: ዝርዝሩን በማስረጃ ይዘን እንመለሳለን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ አልተቻለም💪 14/ዐ1/2018 ዓ.ም

ጋሪ ቶላ የተባለ የሻለቃ ማዕረግ ያለው የአየር ወለድ ኮማንዶ አዛዥን ጨምሮ ከ100 በላይ የኮማንዶና የሚሊሻ እንዲሁም የአድማ ብተና አባላት መገደላቸው ተሰምቷል። የእነ አስማረዳኜ እንዲሁም እሸቴ ሞገስና ይታገሱ እሸቴ እስትንፋሶች ትናንት ጧት ጀምረው እስከ ዛሬ መስከረም 13/2018 ዓ/ም አመሻሽ ድረስ ከጠላት ጋር አንገት ተናንቀው መጭው ትውልድ በታሪክ ማህደሩ በወርቅ ቀለም የሚፅፈው ታላቅ ገድል ፈፅመዋል። በአየር ወለድ ኮማንዶ ከ102ኛ፣ 103ኛ፣ 104ኛና 105ኛ ክ/ጦር አባላት የሆኑ ኮማንዶዎች እና የአድማ ብተና አባላት ናቸው የፋኖ አፈሙዝ ሲሳይ ሆነው የቀሩት። ቀይ ቦኔት ብላሽ ሆኗል። ያ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሳይቀሩ ምድር እስክትጠባቸው ድረስ ያሞገሱትና ያንቆለጳጰሱት የኮማንዶ ኃይል በሸዋ ጀግኖች ፊት ልክ እሳት እንደነካው ፌስታል ኩምሽሽ፣ ጭምድድ ብሎ ወድቋል። በአፋብኃ የአሳምነው ዕዝ ፋኖ ትናንትና ዛሬ ባደረገው ተጋድሎ ከገደላቸው ወታደሮች መካከል መስመራዊ አዋጊዎች ይገኙበታል የተባለ ሲሆን፡ ማዕረጋቸው በሳንጃ እየተበጠሰ ግብኘተ መሬታቸው መፈፀሙን መረብ ሚዲያ ከዕዙ ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል። ነገሩ..."ሸዋ ባላመጠ ይውጣል ባመቱ" ነው... የሸዋ ፋኖ አፈሙዝ ያን ሁሉ ቅልብ ኮማንዶ ዋጥ አድርጎ አላየሁም አልሰማሁም ብሏል። ከቤተመንግስቱ አፍንጫ ስር ለጠቅላይ ሚንስትሩና ለኢታማዦር ሹሙ ዛሬ የሚላከው መርዶ ጆሮን ጭው አድርጎ፡ አፍን በድንጋጤ እንዳስከፈተ የሚያስቀር ነው። በትናንቱ ዘገባችን፡ አገዛዙ በሚሊሻና አድማ ብተና መሪነት በአየር ወለድ ኮማንዶ አራት ክፍለጦር ሙሉ ኮማንዶ በማሰለፍ በሸዋ ግምባር ውጊያ መክፈቱንና  የፋኖ ፋይሎችም የተከፈተውን ውጊያ በጥቂት ተዋጊ ኃይል ብቻ የፀረ ማጥቃት እርምጃ እየወሰዱ መሆናቸውን መዘገባችን አይዘነጋም። ኦህዴድ መሩ ገዢው የብልፅግና ቡድን አራት ክፍለጦር ሙሉ የኮማንዶ ኃይልን ጨምሮ የሚሊሻና የአድማ ብተና አባላትን በማሰለፍ ትናንት መስከረም 12/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ውጊያ የከፈተ ቢሆንም፡ ነገር ግን በአፋብኃ አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያቆብ ኮር ፀረ አማራውን ወታደር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ብትንትኑን እንዳወጣው ተነግሯል። ‎ አገዛዙ ከመሀል ሜዳ፣ ከዘመሮ፣ ከሞላሌ፣ ከግሼ፣ ከወረኢሉ፣ ከአጣዬ፣ ከሸዋሮቢት፣ ከጨፋና ከኬሚሴ የነበሩ የ102ኛ፣ የ103ኛ፣ የ104ኛ፣ የ105ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ ክፍለጦር የተወጣጡ የኮማንዶ አባላትን በሚሊሻና አድማ ብተና መንገድ መሪነት አስገብቶ፡ ወዠድ፣ ካራለጎማ፣መስቀል በር፣ ካራቆሬ በተባሉ በአራት ግምባሮች ላይ ከትናንት ንጋት ጀምሮ እስከ ዛሬ አመሻሽ ድረስ ውጊያ የከፈተ ቢሆንም፡ ነገር ግን የፋኖን ክንድ መጨበጥ እሳትን በጉያ እንደመታቀፍ ሆኖባቸው በሸዋ መሬት ልክ እንደደረቀ ዛፍ ቅጠል እረግፈው መቅረታቸውን ነው መረብ ሚዲያ ከዕዙ ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ያገኘው መረጃ የሚያሳየው። በውጊያው በአገዛዙ ወታደሮች ላይ በተለይ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው በወዠድ ግንባር ነው የተባለ ሲሆን፡ በዚህም ጋሪቶላ የተባለ የሻለቃ ማዕረግ ያለው የኮማንዶ አዛዥ እየመራው የነበረው የኮማንዶ ኃይል ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ጭጭ ተደርጓል። ጀግኖቹ የሻለቃ ጋሪ ቶላን ማዕረግ በሳንጃ በጥሰው ከአስከሬኑ ጋር ወደ መቃብር አውርደውታል። ቀድሞ ከነበራቸው የጦር ጥበብ በተጨማሪ ከቦታ አሰላለፍና ቆረጣ አገባብ ጀምሮ እልኽኝነትንና አልሸነፍ ባይነትን ከብርጋዲየር ጄነራል ተፈራ ማሞ ወርሰዋል የሚባሉት የሸዋ ጀግኖች፡ እንኳን በመቶዎች የሚቆጠሩ የኮማንዶ ኃይሎችን በሁለት ጀምርበር እረፍርፈው ይቅርና፡ አንዲት ጥይት ባጮኹ ቁጥር የጥይቷ ድምፅ ቤተመንግስቱ ላይ እያምባረቀች የብልፅግናው ቡድን ሰዎችን በቁማቸው እያስቃዠች ነው። ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)! መስከረም 14/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በአርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ስም የተሰየመ ዘመቻ በማወጅ በአምስቱም ኮሮች በተመሳሳይ ሰዓት ውጊያ በመክፈት የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እያደረሰበት ይገኛል:: አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በአምስቱም ኮሮች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ምስራቅ አማራ ኮር 2 ላስታ አሳምነው ኮር ልጅ ዕያሱ ኮር ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር በተመሳሳይ ሰዓት የፋሽስቱ ሰራዊት ላይ የተጀመረው "ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)" የታለመ ግብ ያለው ሲሆን ገና ከጅምሩ ዛሬ መስከረም 14/2018 ዓ.ም በበርካታ ድሎች ታጅቦ ፍልሚያው ተጠናክሮ ቀጥሏል:: በዘመቻው የመጀመሪያ ቀን እስካሁን እስከ ረፋድ 4:30 ድረስ ወሳኝ ወታደራዊ ቦታዎችና ከተሞች በቁጥር ስር የዋሉ ሲሆን ክላሾች ብሬንና ስናይፐሮች ዲሽቃ ሞርተር 82 እና ሞርተር 120 እንዲሁም ኦራል ተማርኳል:: ዝርዝሩን በማስረጃ ይዘን እንመለሳለን! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ፩ኛ ኮር ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር እና ጉና ክፍለ ጦር/ጣይቱ ሻለቃ መሥከረም 14/2017ዓ.ም                     የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከግንዳ ጠመም ተነሥቶ ወደ ማሕደረ ማርያም ሢንቀሣቀሥ በ07 ባጃጅ አብሪ መከላከያዎችን በማሥቀደም  ነበር። ነገር ግን የሜ/ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦርና የጉና ክፍለ ጦር ጣይቱ ሻለቃ ከጠዋቱ 1:30  ማሕደረ ማርያም መግቢያ  ጠጠሩ ላይ በደፈጣ አምበርክከውታል። ያልተጠበቀ መብረቃዊ ምት የደረሰበት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ወድያውኑ 05 መከላከያ ሕይወታቸው ሢያልፍ ብዙዎቹ ከባድ ቁሥለኛ ሆነዋል። ይህን ተከትሎም የአገዛዙ ኃይል ከአርብ ገበያ፣ ከእሥቴና ከግንዳ ጠመም ተጨማሪ ኃይል ወደ ማሕደረርያም ቢያመጣም ጀግኖቹ የውባንተ ልጆች ዕቅዳቸውን ሠርተው  የአራዊት ሠራዊቱን መካነ መቃብር አጠናቅቀዋል።                            በዚህ ድንገተኛ ምት የተደናገጠው  የአገዛዙ ዕድሜ አርዛሚ መከላከያ ማሕደረ ማርያም ከተማ በመግባት ወደ ትምሕርት ቤት ሢጓዙ የነበሩ 03 ሕጻናትን በጭካኔ ሢረሽናቸው 02ቱን ደግሞ ከባድ ቁሥለኛ አድርጓቸዋል። አገዛዙ በሕጻናት ተማሪዎች ዛሬ ላይ የፈጸመው ጭካኔ አምሐራ ምድር ላይ ትምሕርት እንዳይኖር በጽኑ ከመፈለግ የመጣ እርምጃ ነው። በተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን አውሬያዊ ድርጊት መላው አማራና መላው ኢትዮጵያ ሊያወግዘው ይገባል። ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗ ሜጀር ጀነራል  ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሀቅአለው ፀጋ አለባቸው ቋሚ ምሥል፦ ምልዑው የነጻነት አርበኛ ግዛቸው ጥላኹን ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

በአንድ ድንጋይ አራት ወፍ ማለት ይሄ አይደል እንዴ...! ይህ በዚህ ትውልድ ሳይንሳዊ አጠራር ስያሜ መሠረት ስቦ ማስከዳት ይባላል። 1. የጠላትን የሰው ሃይል ትቀንሳለህ። 2. የጠላትህን የመሳሪያ
በአንድ ድንጋይ አራት ወፍ ማለት ይሄ  አይደል እንዴ...! ይህ በዚህ ትውልድ ሳይንሳዊ አጠራር ስያሜ መሠረት ስቦ ማስከዳት ይባላል። 1. የጠላትን የሰው ሃይል ትቀንሳለህ። 2. የጠላትህን የመሳሪያ አቅም ታዳክማለህ። 3. የወገንን ጦር በሰው ሃይል ታደራጃለህ። 4. የወገንን ጦር የመሳሪያ ግምጃ ትከዝናለህ።

እመ-ነፃነት-3 * ያለ አደይ አበባ ያለ መስቀል ወፏ ምን ይሆን መስከረም ሳትመጣ ማለፏ። የጭንቀት ነሃሴ የነፃነት ጥቅምት መሃሉ መስከረም ያማረች ከወራት። ከነ ቤቢ በላይ ያማጥሽው ትግላችን በተራው
+1
እመ-ነፃነት-3 * ያለ አደይ አበባ ያለ መስቀል ወፏ ምን ይሆን መስከረም ሳትመጣ ማለፏ። የጭንቀት ነሃሴ የነፃነት ጥቅምት መሃሉ መስከረም ያማረች ከወራት። ከነ ቤቢ በላይ ያማጥሽው ትግላችን በተራው "ይጮሀል" ሊወልድ ንግስታችን። አንች ነፃ ሆነሽ እስክትመጭ ድረስ አለም ከግዜር ጎድሎ እስከምፃት ይፍረስ። ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ለህሌና እስረኘዋ መስከረም አበራ የተላከከ ግጥም

በዚህ ሳምንት ብቻ 4ኛ ጃዊ መተከል ክፍለ ጦር አንድነት ብርጌድ፣ 6ኛ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ፣ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ሶማ ብርጌድ ተተኪ የሰራዊት አባላትን
+3
በዚህ ሳምንት ብቻ 4ኛ ጃዊ መተከል ክፍለ ጦር አንድነት ብርጌድ፣ 6ኛ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ፣ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ሶማ ብርጌድ ተተኪ የሰራዊት አባላትን አስመርቀናል። የብልፅግናን ሰራዊት የሚያንበረክክ ብቻ ሳይሆን የቀጠናውን ሰላም በዘላቂነት የሚያፀና የአማራ ሰራዊት መገንባት ከእቅድ አጀንዳችን የማይጠፋ ነው። በአጋጣሚ በተገኘንበት የሶማው ምረቃ ፕሮግራም የጀነራል አሳምነውን የአደራ ቃል የሚያስታውስ ምስል ከብርጌዱ ተበርክቶልናል። ሶማ 200 ኮማንዶ የምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ጥቁር ክላሽ አስታጥቆ ያስመረቀ የመጀመሪያው ብርጌድ ሆኗል። ይቀጥላል... አርበኛ አስረስ ማረ የአፋብኃ ማእከላዊ ኮማንድ አባልና የቴዎድሮስ ዕዝ ምክትል ሰብሳቢና የፖለቲካ ዘርፍ ሓላፊ

አፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ንስሮቹ    ዛሬ ሊቱን ስቦ በማስከዳት 4 የአብይ አሕመድን ወንበር ጠባቂ ብድን አባላት፣ በጠዋቱ ደግሞ 1  በድምሩ በዛሬው ዕለት አምስት 5 የአብይ አሕመድን ስራት የተቃወሙ የመከላከያ  አባለት 3 ባለሁለት እግር ክላሽንኮቭ እና 2 ጥቁር ክላሽ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ይዘው የአፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ተቀላቅለዋል ። በዚህ የተበሳጨው የጃልሰኝ ምልስ የኦነግ መከላከያ ሰራዊት ከተማ ላይ ሞርተር በመጣል በንጹሃን ላይ ጉዳት ማድረሱን መረጃውን ያደረሱን ሲሆን አሁን በቦታው ውጊያ እየተደረገ ስለሆነ ዝርዝር መረጃውን በቀጣይ መረጃ እንመለሳለን ድል ለአማራ ፋኖ 💪 ድል ለአማራ ሕዝብ💪 ክብር ለትግሉ ሰመአታት‼️ 14/ዐ1/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

"ከ11 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ጥቁር ክላሹን ይዞ የጅጋ ፋኖን ተቀላቀሉ"‼ ሞታቸው ትርጉም እንደሌለው እና የፋኖን አሸናፊነት አይቀሬ መሆኑን የተረዱ የፋሽስት አብይ አህመድ ወታደሮች በግዜ ፋኖን እ
+1
"ከ11 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ጥቁር ክላሹን ይዞ የጅጋ ፋኖን ተቀላቀሉ"‼ ሞታቸው ትርጉም እንደሌለው እና የፋኖን አሸናፊነት አይቀሬ መሆኑን የተረዱ የፋሽስት አብይ አህመድ ወታደሮች በግዜ ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። ሌላህም ፍጠን‼️

የሐይል ብልጫ ያለው ፣ የሐብት ብልጫ ያለው ፣ የእውቀት ብልጫ ያለው ህዝብ ታፍሮ እና ተከብሮ ይኖራል ። የአማራን ህዝብ የመከራ ቀንበር በክንዱ ከትክሻው ላይ ያወረደው ፋኖ እያደር በኃይል ግንባታ ፣ በትጥቅ እና ስንቅ ዝግጅት ፣ በአመራር ማፍራት እና ማብቃት ራሱን ከፍ እያደረገ መጥቷል ። የህልውና አደጋ የገጠመው የአማራ ህዝብ በሚሊዮን ተደራጅቶ ፣ በሚሊዮን ሰልጥኖ ፣ በሚሊዮን ታጥቆ ጠላቱን ሙሉ በሙሉ እስኪያሸንፍ ድረስ ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ። " በሔድንበት ቦታ ፣ በደረስንበት አካባቢ ፣ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ የዓላማ ተጋሪዎቻችንን እና መሰሎቻችንን እንሰበስባለን። " አርበኛ ዘመነ ካሴ በአንድ ወቅት የተናገረው ። አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ሳሙኤል አወቀ ዘጠነኛ ክፍለጦር የሶማ ብርጌድ ብቁ የሆኑ የኮማንዶ አባላትን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል ። አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!

ኮማንደር አሰግድ የት ነው ? ደጋግመን እንጠይቃለን !! የትኛውም አለም አቀፍ የጦርነት ሕግ ( international humanitarian law ) በጦርነት ወቅት  በጦር እስረኞች prisoners of war (POW) የጦር እስረኞች ሰብአዊ ክብራቸው እና መብታቸው ተጠብቆ በእስረኞች ልውውጥ ወቅት ወደ ወገን ሀይል የመመለስ መብት አላቸው እነዚህን አለም አቀፍ ሕጎች ኢትዮጵያም ፈርማ land law አድርጋለች ። የጋሽ አሰግድን አድራሻ ህዝብ የማወቅ መብት አለው የት ነው ? Article 13 of the Third Geneva Convention, an essential article for the protection of POWs (1) Prisoners of war must at all times be humanely treated. Any unlawful act or omission by the Detaining Power causing death or seriously endangering the health of a prisoner of war in its custody is prohibited and will be regarded as a serious breach of the present Convention. In particular, no prisoner of war may be subjected to physical mutilation or to medical or scientific experiments of any kind which are not justified by the medical, dental or hospital treatment of the prisoner concerned and carried out in his interest. (2) Likewise, prisoners of war must at all times be protected, particularly against acts of violence or intimidation and against insults and public curiosity. ፨ POWs ( prisoners of war ) must be released and repatriated after hostilities cease.

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴወድሮስ ዕዝ ዘጠነኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር በሶማ ብርጌድ የመጀመሪያውን ዙር ልዩ ኮማንዶዎችን አስመረቀ። የዘጠነኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ሶማ ብርጌድ በክረምት ወራት ያሰለጠና
+7
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴወድሮስ ዕዝ ዘጠነኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር በሶማ ብርጌድ የመጀመሪያውን ዙር ልዩ ኮማንዶዎችን አስመረቀ። የዘጠነኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ሶማ ብርጌድ በክረምት ወራት ያሰለጠናቸውን ልዩ የኮማንዶዎች በልዩ ሁኔታ አስመርቋል ። አስቸጋሪ የክረምት አየር ንበረት እና ከባድ የኮማንዶ ስልጠና በመቋቋም ስልጠናቸውን በብቃት የተወጡ ሰልጣኞች ሲመረቁ ለብርጌዱ የመጀመሪያው ሲሆኑ ለሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር 8ኛ ዙር ተመራቂዎች ሁነዋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ከፍተኛ የድርጅት አመራሮች የክ/ጦር እና የብርጌድ አመራሮች ጨምሮ ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ከማህበረሰቡ በተደረገ 25,000,000 ሚሊዬን የገንዘብ ድካፍ  ሰልጣኞች ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን የጦር መሳሪያ ታጥቀዋል።

“ሰላም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ እንደት ናችሁ? ዛሬ ብቅ ያልኩበት ዋናው ምክንያት የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሰራተኞቹ ያዘመተውን ሴራ እንድታወቅልንና ለሚድያ እንድታቀርብልን ስለፈለግን ነው። የወልድያ ድስ
“ሰላም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ እንደት ናችሁ? ዛሬ ብቅ ያልኩበት ዋናው ምክንያት የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሰራተኞቹ ያዘመተውን ሴራ እንድታወቅልንና ለሚድያ እንድታቀርብልን ስለፈለግን ነው። የወልድያ ድስትሪክት ማነጅመንት በሙሉ ሰራተኛው ጋር ዘመቻ በመክፈት የመደመር መፅሀፍን በ1000 ብር ግዴታ እንድትገዙ በማለት እያሰቃዩ ነው ፣ የማትገዙ ከሆነ የቅርብ አለቆቻችን ዝርዝራችሁን እንልካለን በማለት ከስራም እናባራችኋለን እያሉ እየዛቱብን ነው። የሁሉም ቅርንጫፍ ማናጀሮች አሳምናችሁ አንድ ሽሕ ብሩን ሰብስቡ የተባለ ሲሆን የቅርብ አለቆቻችን ጋር እሰጣ ገባ ሁኗል። ሰራተኛውም አንከፍልም፣ እኛ ምን አገባን ስለመደመር መፅሀፍ እያለ እሮሮውን በየቦታው እየገለፀ ስለሆነ በሚድያ በኩል ብትደርሱልን ስል ተማፅኖየን አቀርባለሁ።” 906 መጽሐፍ * 1000 ብር = 9 መቶ 6 ሺ ብር ከወልደያ ዲስትሪክት ብቻ!

ሳሙኤል ሆነ ምሬ #መከታው ሆነ ዘመነ #ደሳለኝ ሆነ እስክንድር #አስረስ ሆነ ዝናቡ #ሀብቴ ሆነ ጀኔራል ተፈራ እኛ #የምናውቃቸው አማራ መሆናቸውን ነው!!! #ለታላቁ የአማራ ህዝብ #እስከታገሉ ድረስ
ሳሙኤል ሆነ ምሬ #መከታው ሆነ ዘመነ #ደሳለኝ ሆነ እስክንድር #አስረስ ሆነ ዝናቡ #ሀብቴ ሆነ ጀኔራል ተፈራ እኛ #የምናውቃቸው አማራ መሆናቸውን ነው!!! #ለታላቁ የአማራ ህዝብ #እስከታገሉ ድረስ ለማንም #የምናዳላው ተዐምር የለም። #ሁሉም እኩል ናቸው❤️ #የምንጣላው ግን #አንድነትን የጠሉ #ተለያይቶ #መሸነፍን የደገፉ ጊዜ ነው።

"መድረሻችን ጨረቃን ስንጠቁማችሁ የእናንተ አይን የሚያዬው ከፍ ያለውን መድረሻችን ሳይሆን የጠቆምንበት ጣታችን ጫፍ ነው። ግራ የምትጋቡትም የማይገባችሁም ለዚህ ነው። እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ግባችን ላይ
"መድረሻችን ጨረቃን ስንጠቁማችሁ የእናንተ አይን የሚያዬው  ከፍ ያለውን መድረሻችን ሳይሆን የጠቆምንበት ጣታችን ጫፍ ነው። ግራ የምትጋቡትም የማይገባችሁም ለዚህ ነው። እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ግባችን ላይ ስንደርስ ይገባችኋል‼️" አብዮታዊው መሪያችና ምልክታችን  አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው ንግግሮች መካከል የተወሰደ.... እኛም እንላለን፦ በእያንዳንዱ ቀን፣ሰአትና ደቂቃ አዲሱ ትውልድ በየወንዙ፣ጋራና ሸንተረሩ አዲስ ታሪክ በመፃፍ ላይ ይገኛል ።አብዮታዊው ትውልድ ጣና ቀለም ምድር ብራና ቢሆኑ ተፅፎ የማያልቅ  ደማቅ ታሪክ በመፃፍ ላይ ይገኛል ። ትውልዱ ካሰበው ይደረሰ ዘንድ ግድ ነውና ወደ ምንፈልገው ግብ ለመድረስ ሁልጊዜም በቅንነት እንሰራለን።እንተጋለን! ቅንነት የአዲሱ ትውልድ የትግል መመሪያ ነው። ተራራ የሚያህል እውቀት  ቢኖረን ቅንነት ከሌለን ከንቱ ነው። ቅን እንሁን! ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! ሃይለሚካኤል ባየህ