ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 491
المشتركون
+1024 ساعات
+847 أيام
+87330 أيام
أرشيف المشاركات
ተቋሙ እየፈረሰ ነው ስንል በምክኒያት ነው ከድማ ብተና ተቋሙ ወደ አመራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለጦር ባሕርዳር ብርጌድን ተቀላቅለዋል መስከረም 05/2018 ዓ.ም 1.
+2
ተቋሙ እየፈረሰ ነው ስንል በምክኒያት ነው ከድማ ብተና ተቋሙ ወደ አመራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለጦር ባሕርዳር ብርጌድን ተቀላቅለዋል  መስከረም 05/2018 ዓ.ም 1.ማንደፍሮ ታድሎ 2. አብርሃም ተሾመ 3 ታየ ፈንቴ የተባሉ የአድማ ብተና አባላት ጭስ አባይ ሻለቃ እና በላይ ዘለቀ ተቀላቅለዋል። የአመራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ፩ኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ መስከረም 05/2018 ዓ.ም እኛ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

➾አብይ አህመድ ህዝቡን አስወጡትና በሰልፍ ይደግፈኝ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ ለክልል ርዕሰ መስተዳድሮች አስተላለፈ‼ በዘፈቀደ ሃገሪቱን የሚመራው አብይ አህመድ  የክልል መስተዳደሮችን በአባይ ግድብ መፈጸምን በማወደስ ስለ አሰብ ወደብ እና ቀይ ባህር በአስቸኳይ ውይይት እንዲደረግ ትናንት ከቤተ-መንግስት ታዘዋል። ይህን ጉዳይም የህዝብ አጀንዳ ለማስመሰል ህዝቡ ሰልፍ እንዲወጣ ቀጭን ትዕዛዝ አስተላልፏል ። እኛ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ብርሀኑ ነጋ እና ብርሀኑ ጁላ የተባሉ የአብይ አህመድ ደንገጡሮች በአይን ጥቅሻ ተግባብተው የኢትዮጵያውያንን ብርሃን እያጨለሙ ነው ስንል በምክኒያት ነው።ብርሀኑ ነጋ ባልተመዘነ ፈተና ሳይመዝን የጣለው
ብርሀኑ ነጋ እና ብርሀኑ ጁላ የተባሉ የአብይ አህመድ ደንገጡሮች በአይን ጥቅሻ ተግባብተው የኢትዮጵያውያንን  ብርሃን እያጨለሙ ነው ስንል በምክኒያት ነው።ብርሀኑ ነጋ ባልተመዘነ ፈተና ሳይመዝን የጣለውን ተማሪ ብርሀኑ ጁላ ከትምህርት ቤት በግድ አፍሶ የተማሪ መለዮውን በመከላከያ መለዮ ለውጦ ወደ ጦርነት ሜዳ በመላክ የአብይ አህመድ ቅዠት ይሳካ ዘንድ ትውልዱ የራሱን ህልም ተነጥቆ ባጭር እንዲቀር ይደረጋል። አርበኛ ዳሞት አለኸኝ እኛ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የታሪካችን ማስጠላት። ይኸንን በታሪክ መጽሐፍ ደጉሰን ማስቀመጣችን አይቀርም። ግን እንዴት ተብሎ ነው ለልጅ ልጆቻችን ሊነራቸው የሚችለው? ለትውልዶቻችን የዐማራ ሕዝብ አስክሬን በጊንደር ታፍሶ በአንድ
የታሪካችን ማስጠላት። ይኸንን በታሪክ መጽሐፍ ደጉሰን ማስቀመጣችን አይቀርም። ግን እንዴት ተብሎ ነው ለልጅ ልጆቻችን ሊነራቸው የሚችለው?  ለትውልዶቻችን የዐማራ ሕዝብ አስክሬን  በጊንደር ታፍሶ በአንድ ጉድጓድ በጅምላ ተቀበረ ብለን ስንነግራቸው ኢትዮጵያን ጭራቅና ዘር አጥፊ ናት ብለው ይስሏታል። ግን ደግሞ ታሪክ ነው መጻፉ አይቀርም። ሰው አልባው አማራ እንደ አሸዋና ድንጋይ ታፍሶ ተቀበረ😥 በታሪክ የመጀመሪያ ሊሆንም ይችላል ይህ ሰው አልባ እንስሳት አቀባበር። "ሞጣ ቀራኒዎ ሞልቶ ካህናቱ እነ ራስ በዛብህ ሳይፈቱ ሞቱ" የሚለው ተረት ይሉት ታሪክ በዘመናችን ሲፈጸም አየን። ይህ ብቻ አይደለም። ገና ብዙ አማራዎች/አገዎች በጅምላ ተጨፍጭፈው በጅምላ ይቀበራሉ። ለመናገር ሆነ ታሪክ አድርጎ ለመጻፍ የቸገረ ነገር ቅስም ሰባሪ። መንግሥት ይህን አይቶ ሀገር እመራለሁ ብሎ እንዳያስብ። ይፈር። ለነገሩ ምን ያፍራልና። እሱ ወግ አጥባቂውን ሀገር ጠባቂውን ሕዝብ ካላጸዳ ብልጽግና አይመጣም የሚል ብሂል ይዟልና አያፍርም። ሳታስቡት በድንገት ለንስሓ ሳትበቁ በግፍ የተረሸናችሁ ወገኖቼ ነፍሳችሁን ይማር😥ረ ይህን ሀሉ ግፍና መከራ አይቶ ፈጣሪ ፋኖን ሰጠን ይክበር ይመሰገን አሁን። እኛ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአማራ ህዝብ አምላክ ፈጣሪ በረዳንና በእኛም ብርታት መጠን ትልቅ ሥራ አስበን ለመጀመር ዛሬ  አንድ ሁለት ብለናል። ሚዛናዊ ሆነን ከእውነት ሳንሸሽ፣ ታሪክን በማስረጃና በመረጃ ጠርዘን፣ ወቅታዊና የዕለት ዜናዎችን ለአእምሯችን ምቹ እንዲሆኑ አድርገን፣ ከወሬ ባሻገር ዕውቀትና ለውጥ አግኝተን ለታላቋ ሀገራችን ታሪክ መሥራት እንድንችል የሚያግዙንን ዘገባዎች በምስል፣ በድምፅና በጽሑፍ ለማቅረብ ጉዞ ጀምረናል። ክቡራንና ክቡራት ለዕቅዳችን ስኬት ለሥራችን ጥራት እንደምትወዳጁን ተስፋ እያደረግን በቅድሚያምም እናመሰግናለን። እኛ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአማራ ህዝብ አምላክ ፈጣሪ በረዳንና በእኛም ብርታት መጠን ትልቅ ሥራ አስበን ለመጀመር ዛሬ አንድ ሁለት ብለናል። ሚዛናዊ ሆነን ከእውነት ሳንሸሽ፣ ታሪክን በማስረጃና በመረጃ ጠርዘን፣ ወቅታዊና የዕለት ዜናዎችን ለአእምሯችን ምቹ እንዲሆኑ አድርገን፣ ከወሬ ባሻገር ዕውቀትና ለውጥ አግኝተን ለታላቋ ሀገራችን ታሪክ መሥራት እንድንችል የሚያግዙንን ዘገባዎች በምስል፣ በድምፅና በጽሑፍ ለማቅረብ ጉዞ ጀምረናል። ክቡራንና ክቡራት ለዕቅዳችን ስኬት ለሥራችን ጥራት እንደምትወዳጁን ተስፋ እያደረግን በቅድሚያምም እናመሰግናለን። እኛ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የፋኖ መሰረታዊ ጥያቄ ብልጽግን ሪፎርም ለማድረግ ሳይሆን ከሥሩ ነቅሎ በመጣል የሚደረግ የአዲሱ ትውልድ  የሞት ሽረት ትግል እንጂ ትናንት ገዳይ አስገዳይ የነበሩ አሮጌ አኩፋዳን በጀርባው ላይ አዝሎ የሚጓዝ የትላንቱ አጋሰስ ሳይሆን በአዲስ አሰተሳሰብ የሚመረ አዲስ ትውልድ እንጂ ያረጀ ያፈጀ ጥርስ የለሌውን የትናንት የፌክ አንበሳ የሚጎተትበት ሰንሰለት ከገበያ ገዝቶ እውር በድንብሩ አይጎትታቸውም። ገዱ ይሁን ጅዋር ይሁን ለማ ወዘተ ጊዜ ያለፈባቸው የትላንት ወንጀለኞችና  የታሪክ አተላዎች መሆናቸውን  ክደው ዛሬ በጉሽ ጠላ ተሳክረው እኛም የትግሉ አካል ነን በማለት በተካኑበት የሀሰት ትርክት አንጎበር ታግዘው ከተፍ ማለታቸው የሚያስገርም አይሆንም። ያ ሆነ ይህ ይህ ትግል ላለፉት 34 ዓመታት ኢትዮጵያን በኋላ ቀር የጋርዮሽ የጎሳና የቋንቋ  እሳቤ ድምር ወጤት በሆነው የፍጥኝ ወደኋላ አሰሮ በህገመንግሥት አጽድቀው ሰጨፈጭፉ፣ ሲያስጨፈጭፉ፣ ሲያፈናቅሉ የነበሩ ታሪክ ይቅር የማይላቸውን የሰው በላ አምባገነን የካድሬዎች ሥርዓት መስራቾችና አራማጆች ፣ ብሔራዊ የደህንነት አማካሪ፣ የወጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ መከላከያ ሚኒስትር፣ ቄሮን አስተባብሮ ንጹሓን አማራን፣ የደቡብ፣ የትግራይ ወዘተርፈ ኢትዮጵያውያን ሞት፣ጭፍጨፋ፣ መፈናቀል፣ በአንዱ ወይም በሌላኛው ተባባሪ የነበሩ ማዕከላዊ ተዋያን የነበሩ የትላንት አክተሮች በምን ሂሳብ የዛሬው ትግል ባለቤት ሊሆኑ ይችላሉ?  ራሳቸው እያሽመነመኑት ሲደግፉትና ተልዕኮ ተቀብለው በህዝብ ላይ በደል እንዲፈጽሙ ሲያደርግ የነበረው መንግሥት እንድ ሸንኮራ መጥጦ ጥሏቸው ከጨወታ ወጭ  እንዲሆኑ አድርጓቸው ቀይ ካርድ መዞባቸው ያባረራቸው ቤት አልባ መሆናቸውን መገንዘብ ተስኗቸው አሁን ለዳግም ጥፋት ተፍ ተፍ ማለት ቦታ መያዝ እንደማይችል ቁስ የተንሳፈፉ አልቦ መሆናቸውን መገንዘብ አስፈላጊ ይሆናል!!! ዳዊት ተመስገን ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሶስት እግራ መቀሌ ባሕር ዳር ጮማ የምትቆርጠው፣ ወንበር አስጠባቂው የዙፋን ዘበኛው፣ እንዴት ነህ ልዑኩ እንዴት ነህ ወረኛው። ያገር ሽማግሌው ቄስና ኡስታዙ፣ ባህር ዳር መቀሌ ሁሌ ስትጓዙ፣ ሜክስኮ
ሶስት እግራ መቀሌ ባሕር ዳር ጮማ የምትቆርጠው፣ ወንበር አስጠባቂው የዙፋን ዘበኛው፣ እንዴት ነህ ልዑኩ እንዴት ነህ ወረኛው። ያገር ሽማግሌው ቄስና ኡስታዙ፣ ባህር ዳር መቀሌ ሁሌ ስትጓዙ፣ ሜክስኮ አራዳ አማራ መስቀያ፣ ዝዋይ ድሬደዋ የሰው መቀቀያ፣ ቂሊንጦ ቃሊቲ ከአባ ሳሙኤል፣ አልሸተተህ ወይ አማራው ሲቀቀል? እንዴት ነህ ልዑኩ አውርቶ አደሩ፣ ለዚያ ለጨፍጫፊው እርካቡ መንበሩ። ፈረስ ሆንከው አሉኝ ያሻው ይጋልብህ፣ ባሕር ዳር መቀሌ ጎንደር የሚጭንህ። ሶስት እግር ሆነህ ፣ ጉዞ እንዴት ተቻለህ። እንዴት ነህ ልዑኩ አንተ ሶስት እግራ፣ ቂሊንጦና ዝዋይ አትልም ወይ ጎራ። እኛ እስክንመጣ እስክንደርስላቸው፣ የሀሰት ወሬህን ምነው ነፈግካቸው። በእርግጥ ከአባይ ማዶ አረቂ ለምዳችህ፣ መቀሌ ስትሄዱም አንባሻ በልታችህ፣ ቂሊንጦና ዝዋይ ሰው ያለ አይመስላቹህ? ቂሊንጦና ዝዋይ አረቂ እያቀርቡ አንባሻ አይመግቡ፣ ጥፊ እና እርግጫ ነው ሁሌ እሚመገቡ። የአማራን ጭፍጨፋ መስማት የማትፈልግ፣ ከብልግናው ጋራ አብረህ የምትባልግ፣ ውይ ይቅርታ ተሳሳትኩ መሰለኝ፣ ብልጽግና ልል ስል ከብልግናው አልኩኝ። ይቅርታ አድርጉልኝ እንዳትቀየሙኝ፣ ከተማን የማላውቅ የገጠሩ ልጅ ነኝ፣ ፖለቲካ እማልችል ስርዓቱን ጠል ነኝ።       (ገጣሚ- ባለ ዳዊቱ) (አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Andinet ፣ መስከረም 4/2018 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ) ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል የምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ሰብሳቢ ንስሩ አርበኛ ዘመን ተሻለ ‼️ ፅናት፣ቁርጠኝነት፣ጀግንነት፣የመሪነት ጥበብ ሁሉን አሟልቶ የሰጠዉ
+2
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል የምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ሰብሳቢ ንስሩ አርበኛ ዘመን ተሻለ ‼️ ፅናት፣ቁርጠኝነት፣ጀግንነት፣የመሪነት ጥበብ ሁሉን አሟልቶ የሰጠዉ እንቁ መሪ‼️ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

አዲሱ ትውልድ... ራሱን ከውስጣዊ የህልወና አደጋ ካመጡት አካላት እና ባህርይ የጸዳው ትውልድ ነው ‼️ - (በኮሜንት የቀረበ ጥያቄን መነሻ አድርጎ የተለጠፈ😊) አዲስ ትውልድ የሚለው አግላይ ነው የሚል ሀሳብ ይነሳል። መልሱ አዎ ያገላል ነው። ሆኖም አለማው  ከማግለል አስቀድሞ አዲስነትን ማስረገጥ እና ማስረጽ ነው። የሚገለለው ማን ነው ከተባለ ፦ የከሰረው፣ ከጎሰቀለው (corrupted) ፣ በአስተሳሰብ ኋላኛው ላይ ተቸንክሮ ዘመኑን ካልዋጀው ፣ ተላላኪነት እና ተለጣፊነት መገለጫው ከሆነው፣ የአስተሳሰብ ጥገኝነት ካለበት፣ ምሁራዊ አድርባይነት ከተጠናወተው፣ ከእውቀት አክፍሎተኛው፣ .... ይህ አይነቱ የፖለቲካ መደብ በትግሉ ውስጥ ዕድል ፈንታ የለውም። ትግሉ "የአዲሱ ትውልድ" ነው። በሀገር ውስጥ ካሉት ሌሎች የፖለቲካ ቡድኖች ውስጥም ሆነ በሌላው አለም፣ የፖለቲካ career expiration አለው። የእኛ ትግል ጉበኞች (watchdog's) ስላልነበሩት እና በደንብ ኦዲት ስለማይደረግ "የከሰረው" ሁሉ ተስቦ መጥቶ ከሞት የሚነሳበት፣ ውስጥ ያለውም ደግሞ ስም እና ግብር እየቀያየረ የሚሸቅጥበት መሆኑ አብቅቷል። ትግሉም ሆነ የፖለቲካ ምህዳሩ ከየት እስከ የት ተብሎ የተሰመረ እና ባለቤት ያለው በመሆኑ እንዲሁ መግባት እና መውጣት የለም። አይኖርምም። . . የአማራ ትግል የትውልዶች ጦርነትን የማሸነፍ ነው። ይህን አረፍተነገር በዚህ ልጥፍ አላብራራም። ነገር ግን በዚህ ሀሳብ መነሻነት የአማራን ጦርነት ውስጣዊ እና ውጫዊ ገጽታ መጥቀስ ግን ይገባል። የአማራ ህልውና ጦርነት አንደኛው አካል ከውጭ ወደ ውስጥ የሚነሳ ነው። ጦርነቱ በአካል በዚህ ዘመን የህልውናችን ዋነኛ ተላብሶ የሆነው አረመኔን የአብይ ብልጽግና ደመኛ ጠላትነት የመነጨ ነው። ሆኖም የዘመኑ ጦርነት ደጋግመን እንደምንለው የራሱ ታሪካዊ መነሻ ያለው የአማራን ሁለንተናዊ ራስ በቅነት የሚገዳደሩ አካላት በተለያዬ ዘመን የጋረጡበት አደጋ የቀጠለ እና ህልውናን ጨርሶ ወደ ማጥፋት የደረሰበት ነው። የአደጋው ሁለተኛ ገጽታ ውስጣዊ ነው። ዋነኛ ውስጣዊ የህልውና አደጋ ባለቤቶች ከአመለካከት እና ባህሪ አንጻር  በዋናነት ፦ 1) ራስ ጠል ሀሳብ፣ ዕሳቤ እና ባህል 2) የፖሊቲው ድብታ እና ራስን ማግለል 3) ከፋፋይነት እና አቆርቋዥነት 4) ጥገኝነት 5) ያልተደራጀ እና የማይተመማን ፖለቲካዊ ማህበረሰብ 6) በጠላት ፍላጎት ልክ የተቀረጹ ኤሊቶች የስልጣን ወንበር ይዘው፣ አማራን እንዳይደራጅ መከልከል/መከላከል 7) መጥፎ/ደካማ ኤሊት ( corrupted elite ) እነዚህ ውስጣዊ ችግሮች የህልውና አደጋ ምክንያት ከመሆን ባሻገር ከውጭ የመጣብንን ጥቃት ለመከላከልም እንዳንችል አድርገውን ለዛሬው አደጋ ተጋላጭ ሆነናል። አሁንም የህልውና ትግሉ ውስጥ በተለያዩ መልኩ የሚገለጡ ሆነው ይታያሉ። አብዮታችን እነዚህን ውስጣዊ የህልውና አደጋዎች በየምዕራፉ፣ በየአጋጣሚው እና በየደረጃው ሊያጸዳ ይገባል። 👉 አዲስ ትውልድ ስንል ራሱን ከውስጣዊ የህልውና አደጋ ማጽዳት የመጀመሪያው ክፍል ሲሆን ቀጣዩ እና ዋነኛው ስራ በአማራነት የጸና መሠረት ላይ የቆመ ትወልድ መሆንን ይመለከታል። አዲሱ ትውልድ በብሔራዊ ንቃት እና ቁጭት፣ በፍጹም ራስ በቅነት የሚመራ ሀይል ነው። አማራነትን የሚወድ፣ በብሔራዊ ንቃት እና ቁጭት ድብታን እና ትኙነትን ያሸነፈ፣ ጸረ ራስ የሆነውን አቆርቋዥ ከፋፋይነት እንዲሁም ጥገኝነት በአማራነት ያሸነፈ፣ ሁሌም በልህቀት እያደገ የሚሄድ የጸና አደረጃጀትን የሚሻ እና የመጥፎ ልሂቃን የጎሰቀለ የፖለቲካ ባህል ውርስ በቅንነት ያሸነፈ እና የሚያሸንፍ ትውልዱ ነው። አዲሱ ትውልድ እንዲህ ያለ ነው። አዲስነት ከአሮጌነት ካልተፈታ እና ካልተፋታ ጉዞው አድካሚ ነው! የብልሽት እና የንቅዝ ውርስ የሆነ ሀሳብ ጀምሮ በተለያየ መልኩ የሚገለጽ ባህል እና ድርጊት በአማራነት አብዮት ሊጸዳ ይገባል። ባንዳን ብቻ ሳይሆን ባንዳዊ አስተሳሰብን፣ ልማድን፣ የዚያ ውርስ ዝንባሌን በጥቅሉ ጸረ-ራስነት ከመላው የአማራ ተዋስኦ፣ የፖለቲካ መድረክ እና አደረጃጀት ሊጸዳ ይገባል። ይህ አዲስነት ነው። ይህ ውስጣዊ የህልውና አደጋ አምጪ ተዋሲያንን ማስወገድ ነው። ይህ የህልውና ጦርነቱ አካል ነው። አዲሱን ትውልድ ከአሮጌ ሀሳብ፣ ስሌትም፣ ባህል እና አሳለለፍ ጋር ፈንታ የለውም። እናም ታጋየም ሆነ ደጋፊው ውስጡን በዚህ አብዮታዊ የብሔርተኝነት ሀሳብ ያርም፣ ራሱን ያርቅ (ማረቅ-አውቆ መታረም)። በተለይ ተነቃዩ ( ከፊሉ ዲያስፖራ እና በራስ ጠልነት የተጠመቀው የሀገሬው አማራ ) ከታወረ ራስ ወይም ከራስ እውርታ  (the self as a blind spot) ወጥቶ ራሱን ሊፈትን፣ ሊሰልል እና አውቆ በአብዮታዊ መንገድ ከራሱ ጋር ሊተዋወቅ እና ፖለቲካዊ ጉስቁልና ካደበተው ባህል ነጻ ሊወጣ ይገባል። 👉 የወቅቱ የአማራ ትግል ከተለያየ የፖለቲካ መስመር እና የፖለቲካ አሰላለፍ ታሪክ የመጡ ሀይሎች በደጋፊነት አንዳንዴም በታጋይነት ይገኙበታል። ይህ ሀቅ ሆኖ ሳለ ለትግሉ የመስመር ጥራት ሲባል ዝብርቅርቁ መጥራት አለበት፤ ይጠራልም። በተለይ ደጋፊው ሀይል ሚናውን በልኩ ከመመዘን ባሻገር በቀደመ የፖለቲካ አሰላለፉ እና ታሪኩ ምክንያት ትግሉ ላይ ሊመጣ የሚችልን ችግር አውቆ ከወዲሁ ራሱን ማረም ይጠበቅበታል። እኛም ደጋግመን ማሳሰቡን እንቀጥልበታለን። ለማገዝ የሚመጣን አካል መቀበል ተገቢ ነው። ሆኖም ማገዝን ተከትሎ የሚመጣን መበረዝ ግን መታገል አለብን። እንታገላለን። 👉 ፖለቲካችን ከሀቀኛ የራስ ወይም የውስጥ ትንተና'ና እና ግንዛቤ መነሳት የአዲሱ አስተሳሰብ መሠረት ነው። ሆኖም ከዚህ በተቃራኒ የችግር ሁኔታን በማለባበስ ወይም በማስተናነስ እና ያልተፈተነ ራስን ይዞ ለመፍትሄ መቅረብ ተደራራቢ ሸክም ሆኖብናል። የህልውናችን ውስጣዊ አደጋ የሆነው መጥፎ ልሂቅ ዛሬም ለህልውና በምናደርገው ትግል ውስጥም ተከትሎ የትግላችን ውስጣዊ የህልውና አደጋ ሆኖ እንዳይቀጥል መታገል የአዲሱ ትውልድ የአዲስነት ግዴታ ነው። አዲስነት የዕድሜ አይደለም፤ አዲስነት የመስመር ነው። ሆኖም በነባሩ የአማራ ትግል ውስጥ ጥቂት የማይባለው የከረመ ልምድ ያለው አካል በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ባልጠራ ሲያልፍም በተበላሸ መስመር የከረመ መሆኑ ግልጽ ነው። መፍትሄው ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ራስን ማረቅ እና ለመታረም በቅንነት መዘጋጀት ነው። አብዮታዊ እርማት መውሰድ ለትውልዱ አዲስ አስተሳሰብ ስምረት ብሎም የአዲስ ተስፋው ማህተም ለሆነው አሸናፊነት ወሳኝ ነው። ህልውናችን በክንዳችን! ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም! አማራነት ያሸንፋል! እስከ ምጽአት አማራ! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ! እስቲበል ዓለሙ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የ2018ዓ.ም ትምህርትን በተመለከተ ድርጅታችን አፋብኃ ባወረደው መመሪያ መሰረት  የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ኮር ጉና ክፍለጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ የጦር ሰፈር  ትምህርት ለማስጀመር መምህራኖችን ለማወያየት እና አቅጣጫ ለመስጠት ሰብስበው እያለ ትምህርት ጠሉ ብልጽግና  ትምህርት እንዳይከፈት በመፈለግ ፋኖ ከመምህራኖች ጋር  የሚያደርገውን ውይይት ለማደናቀፍ ሙከራ ቢደርግም ደፈጣ በጣሉ ጀግና የፋኖ አባላት በመጣበት አሯሩጠው ውይይቱን ማጠናቀቅ ተችሏል። በዚህ የተበሳጨው  አሸባሪው የብልጽግና ወንበር ጠባቂ አራዊት ሰራዊት ወደኋላ ሲመለስ በብስጭት እስቴ አምጃየ ቀበሌ  #ሶስት አርሶ አደሮችን ማለትም:- ✅ጣፈጠ ደሴ እድሜ 50 ✅ሙጨ ይርጋ እድሜ 65 ✅ወጣት ጌታሰው አጥናፉ እድሜ 20 በማቁሰል በእጃቸው ይዘው ሁሉንም ረሽነዋቸዋል💔! ይሂን አረመኔ ስርአት ከማስወገድ በቀር ሌላ አማራጭ የለም ! 04/ዐ1/2018 ዓ.ም ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ጥቅምት_30_ማይካድራ_ብርጌድ_ጠላትን_ደመሰሰ‼️ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ፬ኛ ደጃዝማች ኮር ጎቤ ክ/ጦር ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠገዴ ወረዳ ከሶሮቃ ወደ ጎንደር ከተማ አቅ
ጥቅምት_30_ማይካድራ_ብርጌድ_ጠላትን_ደመሰሰ‼️ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ፬ኛ ደጃዝማች ኮር ጎቤ ክ/ጦር ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠገዴ ወረዳ ከሶሮቃ ወደ ጎንደር ከተማ አቅጣጫ ሲጓዝ በነበረ የጠላት ሰራዊት ላይ ማክሰኝት የተባለ ቦታ በደፈጣ ሁለት ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተጫነ ጠላት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። በርካታ ተሽከርካሪ እና ሰራዊት እያነቃነቀ በነበረበት አንድ ኦራል ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና ሌላ አስር ጎማ ሲቪል ተሽከርካሪ ላይ ተሳፍሮ ይጓዝ የነበረው ጠላት ላይ ኢላማ በማድረግ በተሰነዘረበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት የኦራሉ አሽከርካሪ በአልሞ ተኳሽ መመታቱን ተከትሎ ኦራሉ ተገልብጦ የወደመ ሲሆን ታጣቂዎቹ በሙሉ ረግፈው ቀርተዋል።አስር ጎማ ተሽከርካሪ ላይ የነበሩት በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ እሳት ዘንቦባቸው አንድ ለጊዜው በውል ያልታወቀ ወታደራዊ ሻለቃ መሪን ጨምሮ በርካቶች ተደምስሰዋል። በዚህ የደፈጣ ጥቃት 29 የጠላት ሰራዊት ሲደመሰስ 12 ቁስለኛ ሁነዋል። የደረሰበትን ምት መቋቋም የተሳነው የጠላት ሰራዊት ንፁሃን ነዋሪዎችን ኢላማ በማድረግ ከፍተኛ እንግልት ፈፅሟል። ከ5 ቀናት በፊት በእርጎየ አካባቢ ተመሳሳይ ጥቃት የሰነዘረችው   ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ በቀጠናው ለመተላለፍ በሚሞክር ጠላት ሰራዊት ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት በማድረስ ውጤታማ ተልዕኮ እየፈፀመች ይገኛል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!©አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ መስከረም 04/2018 ዓ.ም  ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥በቅርብ ቀን ባንዳን #እጁን_ቆርጠን ለህዝባችን እፎይታን እናበስራለን‼️ ወደ ትግል ሜዳ የወረድነው የአማራ ህዝብ የትግል ሪዮት ገብቶን እንጅ ቁራሽ ዳቦ ቸግሮን አይደለም የአማራን ህዝብ እፎይታ
+1
🔥በቅርብ ቀን ባንዳን #እጁን_ቆርጠን ለህዝባችን እፎይታን እናበስራለን‼️ ወደ ትግል ሜዳ የወረድነው የአማራ ህዝብ የትግል ሪዮት ገብቶን እንጅ ቁራሽ ዳቦ ቸግሮን አይደለም የአማራን ህዝብ እፎይታ እምናበስረው የተደረደረው መሳሪያ #በሚተፋው_እርሳስ እንጅ በአብይ አህመድ የቀበሌ ካድሬ #ጭብጨባ አይደለም!!! በቅርብ ቀን ባንዳን እጁን ቆርጠን ለህዝባችን እፎይታን እናበስራለን። ©የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የጀብደኛው አሳምነው ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ንጉስ አበራ 04/ዐ1/2018 ዓ.ም ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከ585,882 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መሀል ያለፉት 48,920፣ የወደቁት ደግሞ 536,962 ሆነዋል። በሌላ አገላለፅ 91.6% ተማሪዎች ወድቀው 8.4% ብቻ አልፈዋል ነው። ይህ ከግማሽ ሚሊ
ከ585,882 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መሀል ያለፉት 48,920፣ የወደቁት ደግሞ 536,962 ሆነዋል። በሌላ አገላለፅ 91.6% ተማሪዎች ወድቀው 8.4% ብቻ አልፈዋል ነው። ይህ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ትውልድ ምን ሊሆን ነው? ከሰሞኑ እየታፈሰ ወደ ጦር ማሰልጠኛ እንደሚገባው ትውልድ እጣ ፈንታቸው ይሆን? ያሳዝናል! © ኤሊያስ መሠረት ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የግንባር ዜና     የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የጉና ክ/ጦር አካል የሆነችዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ 2 በዛሬዉ ዕለት መስከረም 04 / 2017 ዓም  በወረዳዉ ትምህርት እንዲጀመር ከመምህራን ከሱፐር ቫይዘር ከወመህ እና ከማህበረሰቡ ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርገዉ ፕሮግራሙን እየጀመሩ በነበረበት ስሀት ገዳዩ ዘራፊዉ እና ፋሽስቲዝሙ ስርአት ዉይይቱን ለማቋራጥ ለ2 አመት ታግዶ የነበረዉ ትምህርት አሁንም እገዳዉ እና የትዉልዱ ስቃይ  እንዲራዘም ለማድረግ ስርአቱ ጥምር ጦር አዘጋጅቶ አምጃየ ቀበሌ  ላይ ዉጊያ ከፍቷል። በነበልባሎቹ የሚመራዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት፣ መቅደላ አምባ ብርጌድ እና የክፍለ ጦሩ ቃኝና መሀንዲስ በጥምር  ጠላት መነሻውን መካነ እየሱስ ከተማ አደርጎ ወደ አምጃዬ ቀበሌ ሲጓዝ  በነበረበት ስሀት  ነበልባሎቹ ቀድመዉ ደፈጣ በመጣል ከጥዋቱ 4፡00- 8፡10 ሰአት ድረስ ሲወቁት እና ሲለበልቡት ውለዋል።  የጠላት ሃይል እጅግ ብዙ እና መጠነ ሰፊ የሆነ አስከሬኑን እና ከ10 በላይ ቁሰለኞቹን ተሸክሞ ወደ ወጣበት የቀበሮ ጉድጎድ ተመልሶ ገብቷል።ነገር ግን ሲመለስ ወደ ስብሰባዉ ሲሄዱ የነበሩ 3 ንፁሀንን ይዞ ረሽኖ 1 ንፁሀንን አቁስለዉ ጭነዉ ወስደዉታል።በእስቴ ወረዳ በብልፅግና ሆድ አደሮች ሰላማዊ ዜጎች ኢላማ ተደርገው ውለዋል። አምጃየ ቀበሌ የተረሸኑ 3አርሶ አደሮች ፩. ጣፈጠ ደሴ እድሜ50 ፪. ሙጨ ይርጋ እድሜ65 ፫. ጌታሰው አጥናፉ እድሜ20 እና አስቻለው የተባለ ንፁሀን በማቁሰል ሽንፈታቸዉን በንፁሀን ላይ አራግፈዉ ሂደዋል።    መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!! ድላችን በተባበረ ክንዳችን!!! አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ማይካድራ ብርጌድ ጠላትን ደመሰሰ!      አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ፬ኛ ደጃዝማች ኮር ጎቤ ክ/ጦር ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠገዴ ወረዳ ከሶሮቃ ወደ ጎንደር ከተማ አቅጣጫ ሲጓዝ በነበረ የጠላት ሰራዊት ላይ ማክሰኝት የተባለ ቦታ በደፈጣ ሁለት ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተጫነ ጠላት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። በርካታ ተሽከርካሪ እና ሰራዊት እያነቃነቀ በነበረበት አንድ ኦራል ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና ሌላ አስር ጎማ ሲቪል ተሽከርካሪ ላይ ተሳፍሮ ይጓዝ የነበረው ጠላት ላይ ኢላማ በማድረግ በተሰነዘረበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት የኦራሉ አሽከርካሪ በአልሞ ተኳሽ መመታቱን ተከትሎ ኦራሉ ተገልብጦ የወደመ ሲሆን ታጣቂዎቹ በሙሉ ረግፈው ቀርተዋል።አስር ጎማ ተሽከርካሪ ላይ የነበሩት በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ እሳት ዘንቦባቸው አንድ ለጊዜው በውል ያልታወቀ ወታደራዊ ሻለቃ መሪን ጨምሮ በርካቶች ተደምስሰዋል። በዚህ የደፈጣ ጥቃት 29 የጠላት ሰራዊት ሲደመሰስ 12 ቁስለኛ ሁነዋል።   የደረሰበትን ምት መቋቋም የተሳነው የጠላት ሰራዊት ንፁሃን ነዋሪዎችን ኢላማ በማድረግ ከፍተኛ እንግልት ፈፅሟል። ከ5 ቀናት በፊት በእርጎየ አካባቢ ተመሳሳይ ጥቃት የሰነዘረችው   ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ በቀጠናው ለመተላለፍ በሚሞክር ጠላት ሰራዊት ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት በማድረስ ውጤታማ ተልዕኮ እየፈፀመች ይገኛል።        ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!          አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ           መስከረም 04/2018 ዓ.ም             ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ኢንጅነር ክበር  ተመሰገን ማን ነበሩ❓⁉️ 🔵ከአባቱ ከአቶ ተመስገን አሰግሀኝ ከእናቱ ክእሙሀይ ሞሲት ምህረቴ ነሀሴ /16/12/1964 ደምበጫ ከተማ ተወለዱ እድሜቸው ለትምህርት ሲደርስ ከ1-6ኛ ክፍል"ደምበጫ ጁኔር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታተሉ ከ7ኛ-12ኛ በደምበጫ ሙሉ ሳይክል ትምህት ቤት ተከታተሉ (ደምበጫ ሀይስኩል ተከታተሉ) 🔴እንጅነር ክበር 1997 - 2002 ዓ ም በሲቪል እንጅነሪግ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ የነቁ እና የበቁ በመንፈሳዊ ህይዎታቸው አንቱ የተባሉ  በደምበጫ ቅዱሰ ሚካኤል ቤተክርሰቲያን የሰንበት ትምህርት ለትውልዱ አርያ ሁነው ያሰተማሩ የከተማችን ብርቅዬ ልጅ ነበሩ ⚪️የግል ህይወታቸውም ተቋራጭ ግንበኛ ሁነው በግል እየሰሩ እና እያሰሩ ኑረዋል ! ኢንጅነሩ ግፈኛችን ይፀየፋሉ!ግፈኛች እጅግም ይፈሩቸው ነበር እንጅነር አንገታቸውን ደፍተው ሲጓዙ እንጅ ከአንደበታቸው የሚወጣውን እሳት ማንም መመከት አይችልም።ሀሳባቸው ብቻ ተኮሶ ይገላል። 🔵ከ1985 እሰከ 2008 አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ እያውለበለቡ ከፊት ታገኛቸዋለህ ! በዚህ የትግል መሪነታቸው የተነሳ ትክሻቸዉን ከባድ ድብደባ ተፈፅሞባቸው ቆስለዋል ለረጅም ጊዜም ቁሰለኛ ሁነዋል ከደምበጫ አስከ ሞጣ በመሄድ በራሪ ወረቀቶችን በመበተን ትውልዱን አንቅተዋል። የትግል እንቅስቃሲያቸውም  ከወጣቶች ማህበር እስከ ዛሬዉ አቢወት ተሳትፈዋል። ⭕️የጎጃምን ፋኖ በዋናነት በማደራጀት ይታወቃሉ። ከማይረሱኝ ቃሎቻቸው እኔ የምተኩሳት ጥይት የዐምሓራን አቢወት ማፈንዳት አለበት ብለውም ተናግረዋል ቃላቸውም  ተከበረ ትውልዱ በሰማቸው ገድል ፈፀመ በሰማቸው ብርጌድ ተመሰረተ በሰማቸው የዐምሓራ ትግል ከፍ አለ ጎመራ አይነኬ አይቀመሴ አደረጃጅት ተወለደ እውነትም ህይዎታቸው እና የተኮሷት ጥይታቸው አቢይዎት ሆነች ለኛ ለቋሚዎች እና በህይወት ላለን ታጋዮች ግን መሰከረም 5 ጨለመችብን ⭕️የደምበጫ ፋኖ ሙሉ የአብይን ጨፍጫፊ ሰራዊት  በማፅዳት ላይ የተጠመደ ነበርና ከተማውን አፅድቶ በሰም ሙሉለም በሚባል ጫካ ካንፕ ያደረገው ገዳይ ሰራዊት ጋር መፋለም ተጀመረ እንጅነርም አብረው ዘለው ምሺግ ገቡ እልህ አሰጨራሺ ውጊያ ተደረገ ሙሉ የጨፍጫፊው ሰራዊት ተደመሰሰ እሬሺን እና ሙሉ ካምቡ በፋኖ እጅ ሆነ ኮለኔል ሰጤ ሚሰቱ ደወለች እጁን ይሰጥ አትግደለብኝ በማለት ለጀግኖች የጦር አዋጊ ፋኖዎች ተደወለ ኮለኔል ሰጤም እጅ ልሰጥ መውጫ መንገድ ሰጡኝ አማራነኝ ወሎዬ ነኝ አትግደሉኝ በማለት ተማፀነ እሩህሩሁ ፋኖም ተኩሰ ቀነሰ ና እጅ ሰጥ ሲባል እጁን አንቀርፎ ከመጣው የሰጤ ጋርድ ጋር ግን ሰጤ አልመጣም ⚪️ሾልኮ በመውጣት ድፍር በተባለ ቦታ የተበተኑ ወታደሮችን ይዞ መሸገ ከፍነተ ሰላም ቢ ኤም እና በታንክ በድሮን ከተማዋን  አፈራረሷት ሙሉ ቤተሰብ ከቤት ወጦ ተቀበረ ካህናቶች አሰከሬናቸው ተለቅሞ ተቀበረ  ደምበጫ በንፁሀን ደም ታጠበች እንጅነሩም የዛን ቀን ነበር የተሰውት ይህ እንጅነር ክበር በደማቸው የፃፉት የአምራ ትግል ነው። ብዙ ጀግኖችም አብረው ተሰው ⭕️ትግሉ ግን ጎመራ እንደገና እሳት ሆነ የሚያቆማቸው ምድራዊ ሀይል ቀርቶ በድሮንና በመድፍ ቢዋጋም የደምበጫን ፋኖ አንገት ማሰደፋት አልቻለም። እንጅነር ታሪከኛ ናቸው እንጅነር የዚህ ትግል እንደሻማ ቀልጠው አደራጅተው ትውልዱን አንቅተው እሳት የላሱ ልጆቻቸውን ተክተው የተሰው እንቁ ሰው ናቸው ትውልዱም ያመሰግናቸዋል። ታሪክም ይዘክራቸዋል። እኛም ትግላቸውን እናሰቀጥላለን ። መስከረም 5/2016 ዓ/ም ደምበጫ ክፉ ቀን! ተበጀ ማተቤ ነኝ (ደመላሺ) የህልሙን የልቡን ደራሺ የጀግኖችን አደራ ወራሺ ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

አማራ ዛሬም እየተጨቆነ ነው፤ አማራ ኢትዮጵያን በማለቱ ነው ይህ ሁሉ በደል የደረሰበት፣'' አቶ አብርሃም አለኸኝ'' ይናገራሉ። ይቅርታ መንጋቱ አይቀርም'' የአማራ ህዝብ ፍትሃዊ ባልሆነ መንገድ እና
አማራ ዛሬም እየተጨቆነ ነው፤ አማራ ኢትዮጵያን በማለቱ ነው ይህ ሁሉ በደል የደረሰበት፣'' አቶ አብርሃም አለኸኝ'' ይናገራሉ።  ይቅርታ መንጋቱ አይቀርም'' የአማራ ህዝብ ፍትሃዊ ባልሆነ መንገድ እና አለአግባብ በግፍ የተነጠቁበት ዕድሎቹ ብዙ ናቸው፤ የአማራ ህዝብ ተበድሏል መካስ አለበትም ብለዋል!! ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk