ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 387
المشتركون
+124 ساعات
+757 أيام
+1 40730 أيام
أرشيف المشاركات
የአፋብሃ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ስማዳ ሃገረ ቢዘን ብርጌድ ስማዳ ጉጦ ቀበሌ በተጠና ኦፕሬሽን 1ሚኒሻ በቁጥጥር ስር አዋለ።
የአፋብሃ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ስማዳ ሃገረ ቢዘን ብርጌድ ስማዳ ጉጦ ቀበሌ በተጠና ኦፕሬሽን 1ሚኒሻ በቁጥጥር ስር አዋለ።

102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር እና 33ኛ ክፍለጦር ጠላትን በልኩ ሲያናግሩት ውለዋል። በዛሬው እለት በቀን 13,03,2018 ዓ.ም ጠላት መነሻውን ጎንጅ፣አዴትና ጭስ አባይ መዳረሻውን ይልማና ዴንሳ ወረዳ አንጋርና ሰቀላ ቀበሌ በማድረግ በሶስት አቅጣጫ በሌሊት እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን የ11ኛ ክፍለጦር ቃኝና መሀንዲስ ከሌሎች ሻለቃዎች እና የ22ኛ ክፍለጦር አካል የሆነቸው ጣናው መብረቅ ሻለቃ ጋር ጥምረት በመፍጠር ፣እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናገሪ በመሆን ቀድሞ በደረሳቸው መረጃ መሰረት ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በወሰዱት የአፀፋ እርምጃ አንጋርና ሰቀላል ላይ ሲወቁት ውለዋል። የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ሲገርፉት የዋሉ ሲሆን የፉኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ቡድን ከአዴት ተጨማሪ ሀይልና ዙ23 በማስመጣት በሁለት አይሱዙ ኮድ B13272isuzu እና A22480isuzu ሙትና ቁስለኛውን ይዞ የተመለሰ ሲሆን ከዚህ ጋር በተያያዘ ዜና ለአማራ ህዝብ የመረረ ጥላቻ ያለው የኦህዴድ መራሹ ቡድን አግታ ከተማ ላይ 1.አቶ ንግሩ ምትኩ 2.ወጣት ተሸራሽ ሽቤ የተባሉትን ንፁሀን ግለሰቦች በግፍ ሲረሽን በተጨማሪም የአብይ አህመድ የጭ*ን ገረ*ድና ዙፋን አስጠባቂ አድማ ብተና ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ የግንድ ሎሚ ቀበሌ ላይ አቶ ታዘብ ወንዲፍራው የተባለን የንፁሀን መኖሪያ ቤትን አቃጥሏል። በተመሳሳይ ጠጠር ማርያም ላይ 33ኛ ክፍለጦር ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጠው ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። የደረሰበትን ምት መቋቋም ያቃተው አረመኔ ሰራዊት በሰብል ስብሰባ ላይ የነበሩ አርሶአደሮችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገሏል። ሁሉም አማራ ይህን አረመኔአዊ አገዛዝ ለማስወገድ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል። አማረ ጌታቸው አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ11ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙት ኃላፊ

ብልፅግና "እረ አሳታሪቂስ የለም ወይ" የሚለውን የድምፃዊ አብነት አጎናፍርን ሙዚቃ እያንጎራጎረ ነው። ዐብይ አህመድ፡ አማልዱኝ፡ አስታርቁኝ በሚል ሽማግሌዎችን መርጧ ልኳል። ነገር ግን..."ባልዘፈን
ብልፅግና "እረ አሳታሪቂስ የለም ወይ" የሚለውን የድምፃዊ አብነት አጎናፍርን ሙዚቃ እያንጎራጎረ ነው። ዐብይ አህመድ፡ አማልዱኝ፡ አስታርቁኝ በሚል ሽማግሌዎችን መርጧ ልኳል። ነገር ግን..."ባልዘፈንሽ ባልዘፈንሽ፡ ከዘፈንሽ ባላፈርሽ" የሚል ምላሽ ነው የተሰጠው።

102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር እና 33ኛ ክፍለጦር  ጠላትን በልኩ ሲያናግሩት ውለዋል።   በዛሬው እለት በቀን  13,03,2018 ዓ.ም ጠላት መነሻውን ጎንጅ፣አዴትና ጭስ አባይ መዳረሻውን ይልማና ዴንሳ ወረዳ አንጋርና ሰቀላ ቀበሌ በማድረግ   በሶስት አቅጣጫ  በሌሊት እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን የ11ኛ ክፍለጦር  ቃኝና መሀንዲስ  ከሌሎች ሻለቃዎች እና  የ22ኛ ክፍለጦር አካል የሆነቸው ጣናው መብረቅ ሻለቃ  ጋር ጥምረት በመፍጠር ፣እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናገሪ በመሆን  ቀድሞ በደረሳቸው መረጃ መሰረት ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በወሰዱት የአፀፋ እርምጃ አንጋርና ሰቀላል ላይ ሲወቁት ውለዋል። የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ሲገርፉት የዋሉ ሲሆን የፉኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ቡድን ከአዴት ተጨማሪ ሀይልና ዙ23 በማስመጣት በሁለት አይሱዙ ኮድ  B13272isuzu እና A22480isuzu ሙትና ቁስለኛውን  ይዞ የተመለሰ ሲሆን ከዚህ ጋር በተያያዘ ዜና ለአማራ ህዝብ የመረረ ጥላቻ ያለው የኦህዴድ መራሹ ቡድን አግታ ከተማ ላይ 1.አቶ ንግሩ ምትኩ 2.ወጣት ተሸራሽ ሽቤ የተባሉትን ንፁሀን ግለሰቦች በግፍ ሲረሽን በተጨማሪም የአብይ አህመድ የጭ*ን ገረ*ድና ዙፋን አስጠባቂ አድማ ብተና ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ የግንድ ሎሚ ቀበሌ ላይ አቶ ታዘብ ወንዲፍራው የተባለን የንፁሀን መኖሪያ ቤትን አቃጥሏል። በተመሳሳይ ጠጠር ማርያም ላይ 33ኛ ክፍለጦር  ጠላትን  አይቀጡ ቅጣት ቀጠው ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። የደረሰበትን ምት መቋቋም ያቃተው አረመኔ ሰራዊት በሰብል ስብሰባ ላይ የነበሩ  አርሶአደሮችን   በአሰቃቂ ሁኔታ ገሏል። ሁሉም አማራ ይህን አረመኔአዊ አገዛዝ ለማስወገድ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል። አማረ ጌታቸው አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ11ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙት ኃላፊ

በእነማይ ወረዳ ሕዝባዊ ውይይቶች ተካሄዱ‼️ ህዳር 13/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር አመራሮች እና የእነማይ ወረዳ ጊ/መንግስት በእነማይ ወረዳ መሌ ግማ ደብረገነት እና ዲማ ዙሪያ ቀበሌ ከማህበረሰቡ ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶዋል። የህዝቡን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የመዋቅር መሪወችን ማስመረጥ ተችሏል። 🔹የቀበሌ አስተዳደር 🔹የቀበሌ ም/አስተዳዳሪ 🔹የቀበሌ አስተዳደር ፀጥታ ዘርፍ 🔹 የቀበሌ ማህበራዊ ፍትህ አገልግሎት 🔹የቀበሌ ወጣት አደረጃጀት 🔹የቀበሌ ችግር ፈቺ የሀገር ሽማግሌዎችን ተዋቅረዋል። የ201ኛ ኮር አመራሮች የአረመኔው ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እና ድርጅቱ ያለበትን ወቅታዊ ቁመና በተመለከተ ለማህበረሰቡ ሰፊ የፖለቲካ ግንዛቤ ሰጥተዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ! ህዳር 13/2018 ዓ.ም ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

አርሲ፡ አሳዛኝ መረጃ‼️ በሺርካ ወረዳ ጋዶ ጉና ከሚባለው ከተማ በግምት ከ10 ኪ.ሜ ራቅ ብሎ በሚገኝ ስፍራ በትናንትናው ዕለት አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ በምስራቅ አርሲዋ ሺርካ ወረዳ ኦርቶዶክሳውያን የ
አርሲ፡ አሳዛኝ መረጃ‼️ በሺርካ ወረዳ ጋዶ ጉና ከሚባለው ከተማ በግምት ከ10 ኪ.ሜ ራቅ ብሎ በሚገኝ ስፍራ በትናንትናው ዕለት አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ በምስራቅ አርሲዋ ሺርካ ወረዳ ኦርቶዶክሳውያን የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገድለዋል ሲሉ አንድ ስማቸው እንዳንይጠቀስ የፈለጉ ግለሰብ መረጃውን ለከሰም ሚዲያ አድርሰዋል ። ...የሟቾች ስም፦ ➤ አቶ ባትሪ ካሳ ➤ አቶ ሰሎሞን ካሳ    ሌላው፤ ለጊዜው ስሙ ያልታወቀ ሦስተኛ ሟች እና ቆስለው የተረፉ ይገኛሉ.... ። ነፍስ ይማር ! 😭 💔

የአማራ ብሶት እና ሰቆቃ ያንገበገበዉ ፲ አለቃ ገብሬ 1 ስናይፐር፣ 1 ብሬን ፣ 1 ጥቁር ክላሽንኮቭ፣ 250 የክላሽ ጥይት እስከ ትጥቁ፣ 150 የብሬን ጥይት፣ 03 ቦንብ ብቻዉን ይዞ በአሁኑ የአደረ
የአማራ ብሶት እና ሰቆቃ ያንገበገበዉ ፲ አለቃ ገብሬ 1 ስናይፐር፣ 1 ብሬን ፣ 1 ጥቁር ክላሽንኮቭ፣ 250 የክላሽ ጥይት እስከ ትጥቁ፣ 150 የብሬን ጥይት፣ 03 ቦንብ ብቻዉን ይዞ በአሁኑ የአደረጃጀት አጠራር አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃን የተቀላቀለዉ ፲ አለቃ ገብሬ ከባድ ኦፕሬሽን እየሰራ የአብይ አህመድን ገረድ ሰራዊት እያንቀጠቀጠዉ ይገኛል። አማራነት እንዲህ ነው !! ናይሎ አማራ

የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና 29 ክላሽ በመያዝ ዞብል አምባ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️ ጀምበር የጠለቀችበት የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ሰራዊቱ እየከዳውና እየፈረሰ ፋኖን
+1
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና 29 ክላሽ በመያዝ ዞብል አምባ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️ ጀምበር የጠለቀችበት የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ሰራዊቱ እየከዳውና እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለ ሲሆን አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እንዲሁም 29 ክላሽ የያዙ በአጠቃላይ 31 አባላቶቹ ኮብልለው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: በዚህም ሁለቱ የቡድን መሳሪያዎች ብሬን እና ስናይፐሩ እንዲሁም 26 ጥቁር ክላሽ እና 3 ስናይቶ ባጠቃላይ 29 ክላሽ ከተሟላ ትጥቅና ተተኳሽ ጋር ዞብል አምባ ክፍለጦር ገቢ ሆኗል:: የክፍለጦሩ እና የሻለቃ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 13/ዐ3/2018 ዓ.ም

አሁናዊ መረጃ ከደቡብ አፍሪካ ፋሺስታዊው ጨፍጫፉው አራዊት ሰራዊት አብይ አህመድ በአማራላይ የሚያደርገውን የአማራን ዘር ጭፍጨፋ በመቃወም በደቡብ እፍሪካ የሚገኙ አማራዎች እንደዚህ በነቂስ ወተው በጂ
+3
አሁናዊ መረጃ ከደቡብ አፍሪካ ፋሺስታዊው ጨፍጫፉው አራዊት ሰራዊት አብይ አህመድ በአማራላይ የሚያደርገውን የአማራን ዘር ጭፍጨፋ በመቃወም በደቡብ እፍሪካ የሚገኙ አማራዎች እንደዚህ በነቂስ ወተው በጂ 20 ስብሰባ በሚደረግበት አዳራሽ ፊለፊት ተቃውማቸውን እየገለፁ ይገኛሉ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦሬ እንድሪስ ተሾመ (2ተኛ) ሻለቃ በዛሬው እለት ማለትም ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ ወረዳ ውስጥ ድል ቀንቶታል:: ከከላላ ከተማ በመነሳት ወደ ደገር እና ሊጮ ታዳጊ ከተማዎች አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረ የጠላት ኃይል ቆርኬ የተባለ ቀጠና ሲደርስ የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር  እንድሪስ ተሾመ (2ተኛ) ሻለቃ በሰነዘሩበት ድንገተኛ ጥቃት ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ እና ሰብአዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በኦፕሬሽኑ አንድ ቲም የሚሆኑ የጠላት ኃይል አባላት በአልሞ ተኳሾች ጥይት እንደተመቱና ከተመቱት መካከል ወዲያውኑ የሞቱ እንዳሉም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው:: ፋኖን አፀዳለሁ ብሎ ከከላላ ከተማ ተነስቶ ወደ ደገር እና ሊጮ ሲገሰግስ የነበረው የጠላት ኃይል በዋናነት በኮሎኔል መብሬ አስማማው ዋሴ የሚመራው አድማ ብተና አባላት እና ሰላም አስከባሪዎች ያሉበት መሆኑንም መረጃዎች ጠቁመዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም

ከአይና ከተማ ወደ ቋሮ እየተጓዙ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ! በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር ተፈራ ማሞ ክፍለ
ከአይና ከተማ ወደ ቋሮ እየተጓዙ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ! በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር በጠላት ኃይል ላይ ደፈጣ በመጣል ከፍተኛ ድል መቀዳጀቱን ዕዙ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል። በክፍለ ጦሩ ስር የምትገኘው 2ኛ ሻለቃ ትናንት ህዳር 12/2018 ዓ/ም እኩለቀን አከባቢ መነሻቸውን ከአይና ከተማ አድርገው ወደ ቋሮ እየተጓዙ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ልዩ ስሙ መስቀለ ክርስቶስ በተባለ ቀበሌ ላይ ደፈጣ ፈፅማባቸዋለች። በደፈጣ ጥቃቱ ከ10 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ15 በላይ መቁሰላቸውን ነው ዕዙ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ያስታወቀው።

ሴት ደፋሪው እና ጡት ቆራጩ የፋሽሽቱ ስራት አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት በአማራ ቦታዎች ትምህርት ቤቶችን ምሽግ አድርጎ እንደሚዋጋ ተጋለጠ!!

ለህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ  ፩ኛ ኮር የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ስራተኞች በግሸ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች ለሚኖሩ አገልግሎት ሰጭ ተቋም ሰራተኞች የሚሰጠውን ስልጠና አጠናክሮ ቀጥሏል! ሆኖም የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ ነፃ ያወጣቸውን ወረዳዎች እና ቀበሌዎች ከትግሉ ጎን ለጎን የህዝብ አደረጃጅትን በተለያዩ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኛችን በየቀጠናው ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በዚህም መሰረት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ንጉስ ይመሩ ፣ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ፖለቲካዘርፍ ም/መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ኤፍሬም ባዩ ፣የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ድርጅታዊ ጉድይ ኃላፋ  ተስፋየ አለሙ እና በየደረጃው ያሉ አመራሮች ጋር በመሆን ‎ስልጠናውን በየቀበሌ ላሉ የጤና የግብርና ፣የትምህርት ሱፕርቫይዘር፣ ርዕሰ መምህራን እና የመምህራን ማህበር÷፣የቀበሌ ስራ አስኪያጅ÷ መሬት አስተዳደር ባለሙያዎች እና አስተባባሪዎች ተሰጥቷል:። ስልጠናው የተሰጠባቸው ርዕሶች በተለያዩ የትግል አቅጣጫዎችና ትግሉን በሚመጥን መንገድ ከዚህ በታች በተዘርዘሩት መሰረት ስልጠናው ተሰጥቷል። 1. ትግላችን ወደ ትጥቅ ትግል የተሸጋገረበት ምክንያቶች 2.የፋኖና የህዝብ የትግል መስመርና የትግል ስልት ምን መምሰል እንዳለበት 3. የምሁራኑን ሚናን ለአማራ ትግል ያለውን ጠቀሜታ 4. በፋኖ የትግል መስመር የትጥቅ ትግል የተጀመረበት ምክንያት አሁናዊ የአፋብኃ ድርጅታዊ ቁመና የምሁራን ሚና እና ቁሞ የማይጠቅም ትውልድን ከማዳን አኳያ ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎች ተሰጥተዋል:: ‎ በመጨረሻም የአማራን ህዝብ ከምድር ገፅ እንዲጠፋ ስለተፈረደበት የነቃ ግንዛቤ ያለው ማህበርሰብ መፍጠር ግድ ነው። እንመክራለን፣እንወያያለን፣እንደራጃለን፣እንሰለጥናለን ፣ነፃነታችን በቅርቡ እናውጃለን። መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ  የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል። ህዳር 13/03/2018 ዓ.ም

በሺርካ 3 ኦርቶዶክሳውያን ተገደሉ በምሥራቅ አርሲዋ ሺርካ ወረዳ የአንድ ቤተሰብ አባላት ሌሊቱን መገደላቸውን ምንጮች ለሚዲያ ተናገሩ። አራተኛው የጥቃቱ ሰለባ ቆስለው መትረፋቸው ታውቋል። በሺርካ ወረዳ፣ ጋዶ ጉና ከተባለው ከተማ በግምት 10 ኪ.ሜትር ይርቃል በተባለው ሥፍራ ጥቃቱ የተፈጸመው አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ሲሆን የጭፍጨፋው ፈጻሚዎች በአካባቢው የሚታወቁ፣ በቀበሌ ሊቀመንበሩ በአቶ ከድር ኢርቦሼ እና ዘወትር “ሽኔዎችን ቤታቸው በመጋበዝ” በሚታወቁት በአባቱ በአቶ ኢርቦሼ ይሁንታ የተፈጸመ ነው ሲሉ እማኞች ነግረውናል። ፍትሕ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን

2 ስናይፐር 1 ክላሽ በመያዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ ። የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለ
+2
2 ስናይፐር  1 ክላሽ በመያዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ ። የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት:- 1.ም/አስር አለቃ ሳሙኤል ጌታቸዉ    አንድ #ስናይፐር እስከ ሙሉ ትጥቁ 2.ም/አስር አለቃ መልካሙ           ስማቸዉ አንድ #ስናይፐር            እስከ ሙሉ ትጥቁ 3.ይበሉ ማደሪያው = አድማ በትን        ክላሽንኮቭ እስከ ሙሉ ትጥቁ በመያዝ የተቀላቀሉ ሲሆን ሁለት የሚሊሻ አባላትን መንደር 24 ከተባለ ቦታ ላይ በጀግኖቹ የአባይ መተከል(3ኛ) ሻለቃ ተማርከዉ ገቢ ሁነዋል። @Estibel A Zerihun

ተስፋ የቆረጠው ብልፅግና ተማሪ ማገት ጀመረ!   ከሁለት አመት ተኩል በላይ ቀጠናውን የጦር አውድማ በማድረግ መደበኛ እና መንግስት መር የዘር ማጥፋት፣ህፃናትን በማስደፈር በአማራ ህዝብ ላይ በተደራጀ ሁኔታ እየተፈፀመ ይገኛል።   በዚህ ድርጊቱም ከህዳር 10 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎችን በግንደወይን ከተማ ከሚገኙ ት/ቤቶች እና ንፁሃን ነዋሪወችን የፋኖ ቤተሰቦች ናችሁ በማለት ከየቤታቸው አየፈለገ በማገት አለማቀፍ የህፃናት መብት የጣሰ ኢሰባዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው ሲሆን እገታ ከተፈፀመባቸው ሠወች መካከልም፦ 1. ውባየሁ ዘውዴ =ተማሪ  ጠጅባህር ቀበሌ 2. ሚኪያስ ጌታቸው=ተማሪ 02/ግንደወየን ቀበሌ 3 ፍቅሩ  ማሩ = ተማሪ02/ግንደወየን ቀበሌ 4 ኤኤርሚያስ ማሩ= ተማሪ 02 ቀበሌ 5ገብሬ አዳሙ =03 ቀበሌ 6 አየሁ  ደምሴ   = 03 ቀበሌ 7 በርሃነ ግርማ     = 02 ቀበሌ 8.ጤናየ ቢያዝዝን = 02 ቀበሌ 9 ታደለ ጌትነት= 02 ቀበሌ 10 ይልቃል ሻሬ= 02 ቀበሌ 11. ባንቻየየሁ የላይ= 02 ቀበሌ 12. ቢታንያ የላይ= 02 ቀበሌ ያለምንም ምክኒያት ንፁሀን በእንግልት ላይ ይገኛሉ። የቴወድሮስ እዝ የ201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት       ህዳር 13/2018 ዓ.ም