ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
الذهاب إلى القناة على Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
إظهار المزيد4 444
المشتركون
+1624 ساعات
+487 أيام
+1 15030 أيام
أرشيف المشاركات
ሻለቃ መሪውን መደምሰስ ያስቻለ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ።
በትናንትናው ዕለት በምሽት ከደጋዳሞት ወደ ደንበጫ ሲንቀሳቀስ በነበረ ጠላት ላይ እንጀኔ ከተማ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ልጆች ጥቃት በመፈፀም ሻለቃ መሪውን ጨምሮ በርካታ የአረመኔው ሰራዊት አመራሮችን ደምስሰዋል።
በደፈጣው ከ13 በላይ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን ሻለቃ ማዕረግ ያለው ፣ሻንበል መሪ፣ የሰው ኃይል አመራር የነበሩ ከተደመሰሱት መካከል መሆናቸውን ከመታወቂያቸው ላይ ማረጋገጥ ተችሏል።
አረመኔው ሰራዊት ይንቀሳቀስበት የነበረውን 5 መኪና ጎማውን በመምታት ውጊያው የተጀመረ ሲሆን በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ሊደመሰስ መሆኑ የገባው ጠላት ዙ23 እና ፔንፔ ከደንበጫ ከተማ በማምጣት ቀሪዎችን ይዞ ወደ መደበቂያ ኮንክሪት ምሽጉ ገብቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ሰበር ‼️
የደፈጣ ጥቃት ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ‼️
የብልፅግና አመራር ጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ መኪና ላይ እርምጃ ተወስዶበታል።
መስከረም 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ከቡሬ ከተማ በመነሳት ወደ ቲሊሊ ከተማ ሲግተለተል በነበረው የአረመኔዉ ሀይል ላይ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ፈርጦች #ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ #ዉንድይ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ ደፈጣ በመያዝ በጠላት ላይ ሰብአዊ ቁሳዊ ጉዳት አድርሰዋል።
የብልፅግና አመራርና የአሸባሪዉ ሹማምንት ይዛ በነበረች መኪና ላይ የታለመ ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሁኗል‼️
ይቀጥላል ገና‼️
ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ
የህዝባዊ ንቅናቄ መድረኮች እንደቀጠሉ ናቸው።
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አመራሮች በደባይ ጥላትግን ወረዳ እመውላድ ቀበሌ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ ተካሂዶል።
በመድረኩም የክፍለ ጦር እና የብርጌዱ አመራሮች በተገኙት በእመውለድ ቀበሌ ህዝብ በመሰብሰብ ሰለ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አድረገዋል።
በውይይቱም የመልካም አሰተዳደር ችግሮች በተመለከተ፤የፋኖ እና የህብረተሰብ ግንኙነት በተመለተ፣የጎበዝ አለቆች የሰራ አፈፃፀም በመገምገም ከአባት አርበኞች ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጎል።
በውይይቱ የተገኙት ተሳታፊዎች የአ.ፋ.ብ.ኃ የሚታየው አንድነት እንዳስደሰታቸው ጠቅሰው በአጠቃጣይ ትግሉን ለመደገፍ ከድርጅቱ ጋር እንደሚቆሙ በጥብቅ ተናግረዋል።
በመጨረሻም ውይይቱን የመሩት የክፍለ ጦር አመራሮች ፋኖ እያደረገ ለሚገኜው የህልውና ትግል ማህበረሰባችን በሎጀስቲክ፣በመረጃ እንዲሁም በሆላ ደጀንነቱ እንዲቀጥል አቅጣጫ በመስጠት ውይይቱ በሰላም ተጠናቋል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አመራሮች እንድሁም የዛምበርሃ ብርጌድ አመራሮች ወታደሩን ከማንቃት ጎን ለጎን በደጀን ወረዳ የሚገኙ ቀበሌወች ላይ በመዘዋወር ተከታታይ የምክክር መድረክ በማዘጋጀት ህዝብን እያነቁ እና የፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ የተሳለጠ እንዲሆን የፍትህ አካላትን አዋቅረዋል።
አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ቀን 26/01/2018 ዓ/ም
በወቅታዊ ጉዳይ ጉዳይ ለዳንግላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የተሰጠ ማብራሪያ
የአፋብሓ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ጎጃም አገው ምድር ክጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ በዳንግላ ወረዳ እና ከተማ አስተዳደር ስር ካሉ 47 ቀበሌዎች ውስጥ 41የሚደርሱትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ እና ለለሚታገልለት ህዝብም ፍትሐዊ ማህበራዊ አገልግሎት እየሰጠ እና ሰላሙን እያስጠበቀ እንደሆነ ይታወቃል ።
በዚህም የተነሳ የማህበረሰባችን እና የብርጌዳችን (ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ) ግንኙነት አጅግ በጣም ጥሩ እና የሳሰረ ነው ። ይህ ረፍት የነሳው የአረመኔው የብልፅግና ቡድን አገው ሸንጎ የተባለውን የብልፅግና እህት ድርጅት በማደራጀት እና በማስታጠቅ ማህበረሰብን እያንገላቱ ፋኖ የሚጠቀምባቸውን አልባሳት በመልበስ ማህበረሰቡን ከፋኖ እንነጥለዋለን በሚል ቀቢጸ ተስፋ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ በዚህም ንፁሀን ወገኖቻችን በተለይም በጫራ እና ቱምሀ ቀጠና ታግተው ገንዘብ ተጠይቀዋል አንዳንዶቹም በዚህ አረመኔ የአገው ሸንጎ ቡድን ተገለ’ዋል ።
ብርጌዳችንም ከህዝባችን ጋር በመሆን በዚህ ቡድን ላይ ጥብቅ ጥናት እና ክትትል እያደረገ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ።
ከዚህ ጋር በተያያዘ በትናንትናው እለት በጫራ ቀጠና በሰራነው ኦፕሬሽን የዚህ ቡድን ቀንደኛ አመራር የነበሩ ጌች (እሪ) የተባለ ሰውን ጨምሮ አንድ ግብረ አበሩ ተደምስ˙ሰዋል ታጥቀውት የነበሩት የጦር መሳሪያም ተማርኳል ። ሌላ ሁለት አባሎቻቸው
1, ረ/ሳጅን ተመስገን ውቤ የተባለ
2,ወለላው ይዘንጋው የተባሉት ወደ ብልፅግና ቡድን በይፋ ተቀላቅለዋል አገዛዙም እጅ የሰጡ ፋኖዎች እያለ የሚዲያ ስራ ሊሰራበት እንደተዘጋጀ ደርሰንበታል ።
ስለዚህ ለህዝባችን ግልፅ ማድረግ የምንፈልገው በዚህ ቡድን ላይ ብርጌደችንን ክትትል እና እርምጃ እየወሰደ ስለሆነ በመረጃ እና በጥቆማ እንደተለመደው ህዝባችን እንዲተባበረን ከሁሉም በላይ ግን እንዲህ አይነት የህዝብ በሽታዎች የሚወገዱት ምንጫቸው ብልፅግና እስከመጨረሻው ሲጠፋ መሆኑን በመረዳት ሙሉ ትኩረታችንን ይህን አረመኔ የብልጽግና ቡድን በመጣል ላይ እንድናደርግ መልክታችንን ማስተላለፍ እንወዳለን ።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
የአፋብሓ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ
ዳንግላ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበረ የድል ዜና
የአማራ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ) ቴዎድሮስ ዕዝ በዛሬው ዕለት በሁለት አውደ ግንባሮች ጀብዱ ፈጽሟል ።
1/ በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 26/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አካል የሆነው የበረው ንጉስ ዛምበረሃ ብርጌድ ደጀን ወረዳ የሚገኘውን የጠላት ካምፕ በመስበር የአስከሬን ክምር አድርገውታል።
ዛምበረሃ ብርጌድ በፈፀመው ኦፕሬሽን
➤16 ሚሊሻ እስከወዳኛው ሲሸኙ
➤2 ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ
➤ 7 መሳሪያያ ተማርኳል።
2/ ጀብደኛዉ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አስደማሚ ድል አስመዝግቧል። ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በጥምረት ታላቅ ጀብዶ ፈጽመዋል ።
የፊት አዉራሪዉ ክፍለ ጦር ብርጌዶች #ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ ፣ #ቀኝ_አዝማች_ስሜነህ_ደስታ_እንጅባራ ብርጌድና #ግዮን_ብርጌድ በተሳተፉበት አወደ ዉጊያ 18 ክላሽና በሺዎች የሚቆጠር ተተኳሽ ተማርኳል።
ከጥዋቱ 12:00 እንጅባራ አቅራቢያ #ምርክታ ተብሎ ሚጠራዉ አካባቢ የተጀመረዉ ዉጊያ ለተከታታ 4 ሰሃታት በመዝለቅ በኮንክሬት የተሰራዉን ምሽግ በማስለቀቅ 31 ማንነት የለሽ አድማ ብተና እስከ ወዲያኛዉ በማስወገድ ከ10 በላይ ቁስለኛ ወደ እንጂባራ ሆስፒታል ገብቷል። በተፈፀመው ጥቃት እንከን የለሾቹ 18 ክላሽ በመማረክ የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ኪሳራ አድርሷል ።
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
‼️🔥💪አስቸኳይ መረጃ‼️
26/01/2017
ከባህር ዳር መኮድ የተነሳ በጣም በርካታ መኪና ሬሽን የጫና በብዙ ታጣቂዎች ጋር ወደ ጎንደር አቅጣጫ መውጣቱን ለአማራ ድምፅ አሳውቀዋል በፍጥነት አዛምቱ የወገን ግብዓቱ የላቀ ነው
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበረ የድል ዜና
የበረሃው ንጉስ ዛምበርሃ ብርጌድ ድል በድል ሆኗል
በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 26/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አካል የሆነው የበረው ንጉስ ዛምበረሃ ብርጌድ በኦሮምያ ክልል አዋሳኝ ድምበር ላይ በምስራቅ ጎጃሟ ወደብ ደጀን ወረዳ ምንጅ ቀበሌ የሚገኘውን የጠላት ካምፕ በመስበር የአስከሬን ክምር አድርገውታል።
ዛምበረሃ ብርጌድ በፈፀመው ኦፕሬሽን
➤16 ሚሊሻ እስከወዳኛው ሲሸኙ
➤2 ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ
➤ 7 መሳሪያያ ተማርኳል።ይህ ታላቅ ድል የተገኘው የውጊያ ኦፕሬሽን በዛምበርሃ ብርጌድ ወታደራዊ አዛዦች የተመራ ሲሆን በኦሮምያ ክልል ድምበር ላይ ይህ መፈፀሙ በአገዛዙ ዘንድ ትልቅ ድንጋጤ ፈጥሯል
አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በመላላክ ትክሻቸው የጎበጠባቸው ፋኖን በተላላኪነት ሲከሱ ተደምጠዋል።
ፋኖ የራሱ የመታገያ በቂ ምክንያትና ጥርት ያለ አላማ ያለው የአባቶችን አልገዛም ባይነት መንፈስ ይዞ ላለመጥፋት የሚታገል የነፃነት ታጋይ ነው። ይህን ጠላትም ተላላኪ ብአዴናዊያንም በደንብ ያውቁታል።
መላላክ ከዘበኝነት ጀምሮ ልምድ ያደረጉ ከአማራ የወጡ ሾተላዮች ፋኖን በተላላኪነት ቢከሱ የሚደንቅ አይደለም። ምክንያቱም አዲሱ ሀይል እንዲህ አይነቱን ልበ ስውር ጠራርጎ በአዲስ የሚተካ ነው። መጠረጋቸው የገባቸው ፋኖን በምንም መልኩ ቢከሱት የሚገርመን አይደለምና።
ፋኖ የሚታገለው የሌላ ሀገር ተላላኪ ፣ቀኝ ተገዥ ስርዓትና ባለስልጣናትን አስወግዶ በትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ለመተካት ነው። ባህሉን ፣ እምነቱን ፣ ሀገራዊ ነባር ዕውቀትን የሚጠብቅ ኢትዮጵያንም በልኳ የሚረዳ እና የሚጠብቅ አዲሱ ትውልድ ነው። ይህ ሀይል ለኢትዮጲያ አይደለም ለምስራቅ አፍሪካ ኩራት እና ለቀጠናው ሚዛን አስጠባቂ ሃይል ነው ።
በዚህ የፈሩና ሞት አፋፍ ላይ መሆናቸው የገባቸው በህልማቸው ቢቃዡ የሚጠበቅ ነው። በመሆኑም በሰሞኑ የፋኖ የተቀናጀ ጥቃት ይይዙት ይጨብጡት ያጡትን እኒህን ፈሪ ፣ ሆዳምና ተላላኪ ብፅጌዎችን የማስወገድ ሂደቱ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ተላላኪንና ባንዳን አስወግደን ሀገረመንግስቱን ለመረከብ ከመቼውም በላይ ነቅተንና ተደራጅተን ማድረግ የሚገባንን በማድረግ ላይ እንገኛለን።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
እስቲበል ዓለሙ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሻለቃ መሪውን መደምሰስ ያስቻለ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ።
በትናንትናው ዕለት በምሽት ከደጋዳሞት ወደ ደንበጫ ሲንቀሳቀስ በነበረ ጠላት ላይ እንጀኔ ከተማ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ልጆች ጥቃት በመፈፀም ሻለቃ መሪውን ጨምሮ በርካታ የአረመኔው ሰራዊት አመራሮችን ደምስሰዋል።
በደፈጣው ከ13 በላይ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን ሻለቃ ማዕረግ ያለው ፣ሻንበል መሪ፣ የሰውሃይ አመራር የነበሩ ከተደመሰሱት መካከል መሆናቸውን ከመታወቂያቸው ላይ ማረጋገጥ ተችሏል።
አረመኔው ሰራዊት ይንቀሳቀስበት የነበረውን 5 መኪና ጎማውን በመምታት ውጊያው የተጀመረ ሲሆን በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ሊደመሰስ መሆኑ የገባው ጠላት ዙ23 እና ፔንፔ ከደንበጫ ከተማ በማምጣት ቀሪዎችን ይዞ ወደ መደበቂያ ኮንክሪት ምሽጉ ገብቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
Repost from ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
#ባህርዳር;- 👉ዛሬ ተመስገን ጥሩነህ በመግባቱ በፍራት ከተማው ሙሉ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ አቁሟል።
በየኮርነሩ መከላከያ በተጠንቀቅ ቁሟል።
👉ባህርዳር ዙርያ በቅርብ ርቀት የቴዎድሮስ ዕዝ ተጠግቷል። አብይም ለዲፕሎማሲ ውድቀት ፍራቻ ባህርዳርን እንዳይለቅ ሙሉ Logistics በአንቶኔቭ ሲያጓጉዝ ሰንብቷል።
👉አሁን ፋኖ ጠንክሮ ከመጣ ብልፅግና በአዲስአበባ ገፅ ሆኖ የመከላከል ስራ እንዲሰራና ሁሉም የብልላ አመራሮች ከተሸነፋ ወደእስርቤት እንደሚገቡ ማስጠንቀቅያ ተስጧቿል።
ፋኖ ዞን ሆነ ወረዳ ሲቆጣጠር አመራሩ ቀድሞ መሮጥ የለበትም! እዛው ሆኖ ይታገል ካልሆነ አታስጠጉ ተብሏል። ተመስገን ጥሩነህም ይሄንን አፅንኦት ሊሰጥ ዛሬ ባህርዳር ከነ አጃቢዎቹ ገብቷል።
#ብልፅግና የህልውና አደጋ ተደቅኖበታል። እንዲህ የመሰለ ውድቀት በዘራቹ አይድረስ👏

ዜና ሹመት !!
======++
1, አቶ ፀዳሉ ደሴ የፋርጣ ወረዳ ፀጥታ ሀላፊ
2, ቆራጡ አንዳርጌ የእስቴ ወረዳ ሚኒሻ ስምሪት
3,ማሩ የሚባል የደብረታ ከተማ ወረዳ ሚኒሻ ስምሪት
ሌሎችም አሉ አንበሳሜ ክምር ድንጋይ እና ጋይንት በክልሉ የተሾሙ፤ ሲሆን ካድሬው ሁሉ ደግሞ " እኒህን በምንድን ነው የምንሾማቸው፣ ትናንት ፀጥታ መዋቅራችን የካድሬ አባሎቻችንን ሲበላ የነበረ ቡድን ሹመን ነገ በልቶን ቢሄድ ምን ዋስትና አለን" ብሎ ኑ ሁሉንም ተረከቡን ብሎ በተለይ ፀጥታ መዋቅሩ አምፆ ጉዳዩን ለማረጋጋት እነ ይርጋ ሲሳይ ሁሉንም ካድሬ እና የፅጥታ ሀላፊ ባህርዳር ጠርተው በአሁኑ ሰዓት ስብሰባ ላይ ናቸው። እኛም አብረን ከስብሰባው እየተሳተፍን ስለሆነ ውጤቱን እናደርሳችኃለን።
እነ ፀዳሉ እና ከፀዳሉ ጋር የገቡት ታጣቂዎች ፀረ ሽምቅ ተብለው ተጠሪነታቸው ለክልሉ ሁኖ በወር 8000 ብር ደሞዝ ተተክሎላቸው በበላይነት ይዟቸው የሚንቀሳቀሰው ፀዳሉ ነው።
እነ እያሱ ድለላ የእነ አያሌው መንበር የትግል ስልት ቀየሩ የሚለው ዋና ግቡ የብአዴንን ስልጣን መያዝ ነው። ከዚህ በፊት እነ ፀዳሉን ደቡብ ጎንደር ዞን የፀጥታ ምናምናምን ሀላፊ አድርገው ይሿሟቸዋል ብየ ነበር።
እነ እያሱም ፍሪ ዞን ተቀምጠው በስሮቻቸው ያሉትን እስኪያስገቡ ውል የወሰዱ ሲሆን በፋኖ ርብርብ ነገሩ ሁሉ ከሽፎባቸዋል። እነ እያሱ ግቡና ገላግሉን።🙌
[ሙላት አድኖ]
💪አስቸኳይ መረጃ ሸር ሸር ሸር‼️
via inbox
26/01/2017
ከባህር ዳር መኮድ የተነሳ በጣም በርካታ መኪና ሬሽን የጫና በብዙ ታጣቂዎች ጋር ወደ ጎንደር አቅጣጫ መውጣቱን ለአማራ ድምፅ አሳውቀዋል በፍጥነት አዛምቱ የወገን ግብዓቱ የላቀ ነው
ደብረማርቆስ ከተማን የመሸገን ካቤኔ እና አረመኔ ሰራዊት ሽባ አድርገነዋል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ በሌሊት ደብረማርቆስ ከተማ በመግባት መሀል አደባባይ ፣ መስከረም ሆቴልና ቤተ መንግስት ዞን አስተዳደር ላይ በመሸገ አረመኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት ፈፅመው አድረዋል።
በተወሰደው እርምጃም ከፍተኛ አመራር ጨምሮ በርካታ ወታደሮች መደምሰሳቸውን ከውስጥ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአገዛዙን ተንኮል የተረዱ የመካነ ሰላምና መላው የደቡብ ወሎ ህዝብ ነቅሎ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው‼️ ከ14 ዓመት ታዳጊ እስከ 60 ዓመት ሽማግሌ ነቅሎ ጫካ ገባ💪
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥ወሎ ተወልጀ ጥላቻ ካለብኝ በፍቅር ፍርድ ቤት ሞት ይፈርድብኝ የኔዋ ወሎ የቄሶቹ የሽሆቹ የደጋጎቹ ሀገር ወሎ☺️
@ባይዘዌ ወሎ ምድር ውስጥ እንኳን የእምነት ፀብ ሊኖር ይቅርና ሙስሊም ክርስቲያኑ እንኳን አንለይም ምክንያቱም ሙስሊሙም ማሪያምን ይላል ኦርቶዶክሱም ወላሂ ይላል ያ ማለት ከእምነት ይልቅ ስው መሆንን ስለምናስቀድም ነው ከልብህ ስው ስትሆን ደግሞ ለፍቅር እንጅ ለፀብ አትጋበዝብም!! ሌላው ወሎ ውስጥ ሙስሊሙ በግማሺ ኦርቶዶክስ ነው በተመሳሳይ ኦርቶዶክሱ በግማሺ ሙስሊም ነው ከኔው ጀምሮ እኔ ሙስሊም ብሆንም አክስቶቸ ግን ኦርቶዶክስ ናቸው እና እኔ እነሱን ጥይ ብባል መጥላት አይደለም ልጥላቸው ብየ ባስብ እንኳን ከስውነቴ አካል ክፍል ግማሹን ያጣሁ ያክል ይስማኛል# እኛጋ ለበአል ወይም ለንግድነት ሲመጡ ለእኛ አንድ በግ ለነሱም እንደዛው ይዘጋጃል ባካባቢው ያለ ቄስ ያርዳል እናቴ ትስራለች ሲመጡ ልዩነታችን አብርን አለመብላታችን ብቻ ነው ግን ተለያይተንም ደስታችን ወደር የለውም የሙስሊሙ በዓል ሲመጣ እራሱ ከኛ በላይ እነሱ ናቸው ቀድመው የሚዘጋጁት እኛም የነሱ በአል ሲመጣ ከነሱ በላይ እኛ ነን ቀድመን የምንዘጋጀው አብርንም አክብርን ስቀን ተጫውተን ያለንን ተካፍለን /አካፍለን እንለያያለን እሚገርማችሁ እኔ ሙዚቃ ማዳመጥ ውስጤ ነውና እያዳመጥኩ እያለ ቅዳሴ ድምፅ ከስማሁ ሙዚቃውን አቆማለሁ ይሄንን የማደርገው ስለማምንበት ሳይሆን ክብር ስላለኝ ብቻ ነው አስተዳደጌ ነው ባጭሩ ሁለቱ እምነት ማለት የአንድ ሳንቲም ገፅታወች ናቸው እርስ በርስ መጠላላት አይደለም ሀሳቡ እራሱ ልባችን ውስጥ የለም ጥላቻ የሚለውን እንኳን ከሌሎች ነው የምስማው ልባችን ንፁህ ነው ማስመስልም ሆነ ክፋት አናውቅም እኛ እንኳን ለራሳችን የመጣ የሄደን ተቀብለን አብልተን አጠጥተን ስቀን ተጫውተን ያለንን አካፍለን እንጅ ሴራና ተንኮልን በፍፁም አናውቅም እንጠላላስ ብንል ስው እራሱን መጥላት ይችላልደ በፍፁም!!
@ታዳ ዛሬ ይህን ህዝብ ና ተለያይ ብትለው እሺ የሚልህ ይመስልሀል አብሮ ይሞታል እንጅ ቢሆንም አይሳካም ትመኛታለሺ እንጅ አታገኛትም ይላል#ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ
በዚህ ጉዳይ አንድ አቋም አለኝ ከሌሎች ብሔር ተብየ ሙስሊሞች ይልቅ ምርጫየ የአማራ ኦርቶዶክስ ነው አብዛሀኛወቹም እንደሚሉት አንድ ቀን ፋኖ የሙስሊም ጠላት ሁኖ ቢመጣ እንኳን ከነሱ በተቃራኒ አልቆምም እኔ ደሜ ወንድሜ ብየ ቀርቤው አይ አንች ሙስሊም ነሽ አልፈልግሺም ቢለኝ እንኳን ከሌሎች ብሔሮች ጋ ህብርት ከሚኖርኝ በያዘው ክላሺ የአማራው ፋኖ ግንባሬን ብሎ ቢደፋኝ እመርጣለሁ። ይሄንን የማደርገው በማንነታችን ተመርጠን የግፍ ግፍ ስለደርስብን እና ስንቶቹ ወንድሞቸ በለጋ እድሜያቸው ሽሂድና መስዋእት ስለሆኑ አማራነቴንም ይሁን ብሔርተኝነቴን መካድም ይሁን በመካከላችን ግጭት ሲፈጠር አቋሜን እንድቀይር የማያደርገኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነገር ነው የተከፈለልኝን መስዋዕትነት ክጀ በሞቱ ወገኖቸ ላይ መሳለቅ አልችልም አሁንም ወደፌትም አማራ ሁኘ እንደተፈጠርኩኝ በአማራነቴ ተከብሬ እሞታለሁ አማራነቴን ክጀ ሁለት ሞት መሞት አልፈልግም!!
@ሁላችሁም ብትሆኑ በእምነታችሁ እንደማትደራደሩት ሁላ
@በአማራነታችሁም ኩሩ አትሽማቀቁ /አትልመጥመጡ
@ በአማራነታችሁ ከመጡባችሁ አትሺሹ ተጋፈጡ
@ አጀንዳ ስጭ እንጅ ተቀባይ አትሁኑ
@ ለመጣ ለሄደው አታሽርግዱ
@ ልክ እንደስማችሁ ኩሩ የሚያኮራ ማንነት አለንና
አንድ አማራ☪️❤️✝️
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም
ድል ለአማራ ብሔራዊ ኃይል አፋብኃ
ድል ለመላው የአማራ ህዝብ💚💛❤️
እናሽንፋለን🔥✊
ዜድ ዘመነ (ዙዙ) ሰላምሽ ብዝት ይበል እህታችን🙏
26/ዐ1/2018 ዓ.ም