uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 444
Підписники
+1624 години
+487 днів
+1 15030 днів
Архів дописів
ሰበረ የድል ዜና የበረሃው ንጉስ ዛምበርሃ ብርጌድ ድል በድል ሆኗል በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 26/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አካል የሆነው የበረው ንጉስ ዛምበረሃ ብርጌድ በኦሮምያ ክልል አዋሳኝ ድምበር ላይ በምስራቅ ጎጃሟ ወደብ ደጀን ወረዳ ምንጅ ቀበሌ የሚገኘውን የጠላት ካምፕ በመስበር የአስከሬን ክምር አድርገውታል። ዛምበረሃ ብርጌድ በፈፀመው ኦፕሬሽን ➤16 ሚሊሻ እስከወዳኛው ሲሸኙ ➤2  ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ ➤ 7 መሳሪያያ ተማርኳል።ይህ ታላቅ ድል የተገኘው የውጊያ ኦፕሬሽን በዛምበርሃ ብርጌድ ወታደራዊ አዛዦች የተመራ ሲሆን በኦሮምያ ክልል ድምበር ላይ ይህ መፈፀሙ በአገዛዙ ዘንድ ትልቅ ድንጋጤ ፈጥሯል አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ! ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ መስከረም 26/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

በመላላክ ትክሻቸው የጎበጠባቸው  ፋኖን በተላላኪነት ሲከሱ ተደምጠዋል።   ፋኖ የራሱ የመታገያ በቂ ምክንያትና ጥርት ያለ አላማ ያለው  የአባቶችን አልገዛም ባይነት መንፈስ ይዞ ላለመጥፋት የሚታገል የነፃነት ታጋይ ነው። ይህን ጠላትም ተላላኪ ብአዴናዊያንም በደንብ ያውቁታል። መላላክ ከዘበኝነት ጀምሮ ልምድ ያደረጉ ከአማራ የወጡ ሾተላዮች ፋኖን በተላላኪነት ቢከሱ የሚደንቅ አይደለም።  ምክንያቱም  አዲሱ ሀይል እንዲህ አይነቱን ልበ ስውር ጠራርጎ በአዲስ የሚተካ ነው። መጠረጋቸው የገባቸው  ፋኖን በምንም መልኩ ቢከሱት የሚገርመን አይደለምና። ፋኖ የሚታገለው የሌላ ሀገር  ተላላኪ ፣ቀኝ ተገዥ ስርዓትና  ባለስልጣናትን  አስወግዶ በትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ለመተካት ነው። ባህሉን ፣ እምነቱን ፣ ሀገራዊ ነባር ዕውቀትን የሚጠብቅ  ኢትዮጵያንም በልኳ የሚረዳ እና የሚጠብቅ አዲሱ ትውልድ ነው።  ይህ ሀይል ለኢትዮጲያ አይደለም ለምስራቅ አፍሪካ ኩራት እና ለቀጠናው ሚዛን አስጠባቂ ሃይል ነው ። በዚህ የፈሩና ሞት አፋፍ ላይ መሆናቸው የገባቸው በህልማቸው ቢቃዡ የሚጠበቅ ነው።  በመሆኑም በሰሞኑ የፋኖ የተቀናጀ ጥቃት ይይዙት ይጨብጡት ያጡትን  እኒህን  ፈሪ ፣ ሆዳምና ተላላኪ ብፅጌዎችን የማስወገድ ሂደቱ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።   ተላላኪንና ባንዳን አስወግደን ሀገረመንግስቱን ለመረከብ  ከመቼውም በላይ ነቅተንና ተደራጅተን ማድረግ የሚገባንን በማድረግ ላይ እንገኛለን። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! እስቲበል ዓለሙ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

ሻለቃ መሪውን መደምሰስ ያስቻለ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ። በትናንትናው ዕለት በምሽት ከደጋዳሞት ወደ ደንበጫ ሲንቀሳቀስ በነበረ ጠላት ላይ እንጀኔ ከተማ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ልጆች ጥቃት በመፈፀም ሻለቃ መሪውን ጨምሮ በርካታ የአረመኔው ሰራዊት አመራሮችን ደምስሰዋል። በደፈጣው ከ13 በላይ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን ሻለቃ ማዕረግ ያለው ፣ሻንበል መሪ፣ የሰውሃይ አመራር የነበሩ ከተደመሰሱት መካከል መሆናቸውን ከመታወቂያቸው ላይ ማረጋገጥ ተችሏል። አረመኔው ሰራዊት ይንቀሳቀስበት የነበረውን 5 መኪና ጎማውን በመምታት ውጊያው የተጀመረ ሲሆን በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ  ችለዋል። ሊደመሰስ መሆኑ የገባው ጠላት  ዙ23 እና ፔንፔ ከደንበጫ ከተማ በማምጣት ቀሪዎችን ይዞ ወደ መደበቂያ ኮንክሪት ምሽጉ ገብቷል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ  መስከረም 26/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

#ባህርዳር;- 👉ዛሬ ተመስገን ጥሩነህ በመግባቱ በፍራት ከተማው ሙሉ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ አቁሟል። በየኮርነሩ መከላከያ በተጠንቀቅ ቁሟል። 👉ባህርዳር ዙርያ በቅርብ ርቀት የቴዎድሮስ ዕዝ ተጠግቷል። አብይም ለዲፕሎማሲ ውድቀት ፍራቻ ባህርዳርን እንዳይለቅ ሙሉ Logistics በአንቶኔቭ ሲያጓጉዝ ሰንብቷል። 👉አሁን ፋኖ ጠንክሮ ከመጣ ብልፅግና በአዲስአበባ ገፅ ሆኖ የመከላከል ስራ እንዲሰራና ሁሉም የብልላ አመራሮች ከተሸነፋ ወደእስርቤት እንደሚገቡ ማስጠንቀቅያ ተስጧቿል። ፋኖ ዞን ሆነ ወረዳ ሲቆጣጠር አመራሩ ቀድሞ መሮጥ የለበትም! እዛው ሆኖ ይታገል ካልሆነ አታስጠጉ ተብሏል። ተመስገን ጥሩነህም ይሄንን አፅንኦት ሊሰጥ ዛሬ ባህርዳር ከነ አጃቢዎቹ ገብቷል። #ብልፅግና የህልውና አደጋ ተደቅኖበታል። እንዲህ የመሰለ ውድቀት በዘራቹ አይድረስ👏 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

#ባህርዳር;- 👉ዛሬ ተመስገን ጥሩነህ በመግባቱ በፍራት ከተማው ሙሉ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ አቁሟል። በየኮርነሩ መከላከያ በተጠንቀቅ ቁሟል። 👉ባህርዳር ዙርያ በቅርብ ርቀት የቴዎድሮስ ዕዝ ተጠግቷል። አብይም ለዲፕሎማሲ ውድቀት ፍራቻ ባህርዳርን እንዳይለቅ ሙሉ Logistics በአንቶኔቭ ሲያጓጉዝ ሰንብቷል። 👉አሁን ፋኖ ጠንክሮ ከመጣ ብልፅግና በአዲስአበባ ገፅ ሆኖ የመከላከል ስራ እንዲሰራና ሁሉም የብልላ አመራሮች ከተሸነፋ ወደእስርቤት እንደሚገቡ ማስጠንቀቅያ ተስጧቿል። ፋኖ ዞን ሆነ ወረዳ ሲቆጣጠር አመራሩ ቀድሞ መሮጥ የለበትም! እዛው ሆኖ ይታገል ካልሆነ አታስጠጉ ተብሏል። ተመስገን ጥሩነህም ይሄንን አፅንኦት ሊሰጥ ዛሬ ባህርዳር ከነ አጃቢዎቹ ገብቷል። #ብልፅግና የህልውና አደጋ ተደቅኖበታል። እንዲህ የመሰለ ውድቀት በዘራቹ አይድረስ👏 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

ዜና ሹመት !! ======++ 1, አቶ ፀዳሉ ደሴ የፋርጣ ወረዳ ፀጥታ ሀላፊ 2,  ቆራጡ አንዳርጌ የእስቴ ወረዳ ሚኒሻ ስምሪት 3,ማሩ የሚባል የደብረታ ከተማ ወረዳ ሚኒሻ ስምሪት ሌሎችም አሉ አንበሳሜ ክምር ድንጋይ እና ጋይንት በክልሉ የተሾሙ፤ ሲሆን ካድሬው ሁሉ ደግሞ " እኒህን በምንድን ነው የምንሾማቸው፣  ትናንት ፀጥታ መዋቅራችን የካድሬ አባሎቻችንን ሲበላ የነበረ ቡድን ሹመን ነገ በልቶን ቢሄድ ምን ዋስትና አለን" ብሎ ኑ ሁሉንም ተረከቡን ብሎ በተለይ ፀጥታ መዋቅሩ አምፆ ጉዳዩን ለማረጋጋት እነ ይርጋ ሲሳይ ሁሉንም ካድሬ እና የፅጥታ ሀላፊ ባህርዳር ጠርተው በአሁኑ ሰዓት ስብሰባ ላይ ናቸው። እኛም  አብረን ከስብሰባው እየተሳተፍን ስለሆነ ውጤቱን እናደርሳችኃለን። እነ ፀዳሉ እና ከፀዳሉ  ጋር የገቡት ታጣቂዎች ፀረ ሽምቅ ተብለው ተጠሪነታቸው ለክልሉ ሁኖ በወር 8000 ብር ደሞዝ ተተክሎላቸው በበላይነት ይዟቸው የሚንቀሳቀሰው ፀዳሉ ነው። እነ እያሱ ድለላ የእነ አያሌው መንበር የትግል ስልት ቀየሩ የሚለው ዋና ግቡ የብአዴንን ስልጣን መያዝ ነው። ከዚህ በፊት እነ ፀዳሉን ደቡብ ጎንደር ዞን የፀጥታ ምናምናምን ሀላፊ አድርገው ይሿሟቸዋል ብየ ነበር። እነ እያሱም ፍሪ ዞን ተቀምጠው በስሮቻቸው ያሉትን እስኪያስገቡ ውል የወሰዱ ሲሆን በፋኖ ርብርብ ነገሩ ሁሉ ከሽፎባቸዋል። እነ እያሱ ግቡና ገላግሉን።🙌 [ሙላት አድኖ]

💪አስቸኳይ መረጃ ሸር ሸር ሸር‼️ via inbox 26/01/2017 ከባህር ዳር መኮድ የተነሳ በጣም በርካታ መኪና ሬሽን የጫና በብዙ ታጣቂዎች ጋር ወደ ጎንደር አቅጣጫ መውጣቱን ለአማራ ድምፅ አሳውቀዋል በፍጥነት አዛምቱ የወገን ግብዓቱ የላቀ ነው

ደብረማርቆስ ከተማን የመሸገን ካቤኔ እና አረመኔ ሰራዊት  ሽባ አድርገነዋል። የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ በሌሊት ደብረማርቆስ ከተማ  በመግባት መሀል አደባባይ ፣ መስከረም ሆቴልና ቤተ መንግስት ዞን አስተዳደር ላይ  በመሸገ  አረመኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት ፈፅመው አድረዋል። በተወሰደው እርምጃም ከፍተኛ አመራር ጨምሮ በርካታ ወታደሮች መደምሰሳቸውን ከውስጥ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ  መስከረም 26/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

የአገዛዙን ተንኮል የተረዱ የመካነ ሰላምና መላው የደቡብ ወሎ ህዝብ ነቅሎ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው‼️ ከ14 ዓመት ታዳጊ እስከ 60 ዓመት ሽማግሌ ነቅሎ ጫካ ገባ💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

🔥ወሎ ተወልጀ ጥላቻ ካለብኝ በፍቅር ፍርድ ቤት ሞት ይፈርድብኝ የኔዋ ወሎ የቄሶቹ የሽሆቹ የደጋጎቹ ሀገር ወሎ☺️ @ባይዘዌ ወሎ ምድር ውስጥ እንኳን የእምነት ፀብ ሊኖር ይቅርና ሙስሊም ክርስቲያኑ እንኳን አንለይም ምክንያቱም ሙስሊሙም ማሪያምን ይላል ኦርቶዶክሱም ወላሂ ይላል ያ ማለት ከእምነት ይልቅ ስው መሆንን ስለምናስቀድም ነው ከልብህ ስው ስትሆን ደግሞ ለፍቅር እንጅ ለፀብ አትጋበዝብም!! ሌላው ወሎ ውስጥ ሙስሊሙ በግማሺ ኦርቶዶክስ ነው በተመሳሳይ ኦርቶዶክሱ በግማሺ ሙስሊም ነው ከኔው ጀምሮ እኔ ሙስሊም ብሆንም አክስቶቸ ግን ኦርቶዶክስ ናቸው እና እኔ እነሱን ጥይ ብባል መጥላት አይደለም ልጥላቸው ብየ ባስብ እንኳን ከስውነቴ አካል ክፍል ግማሹን ያጣሁ ያክል ይስማኛል# እኛጋ ለበአል ወይም ለንግድነት ሲመጡ ለእኛ አንድ በግ ለነሱም እንደዛው ይዘጋጃል ባካባቢው ያለ ቄስ ያርዳል እናቴ ትስራለች ሲመጡ ልዩነታችን አብርን አለመብላታችን ብቻ ነው ግን ተለያይተንም ደስታችን ወደር የለውም የሙስሊሙ በዓል ሲመጣ እራሱ ከኛ በላይ እነሱ ናቸው ቀድመው የሚዘጋጁት እኛም የነሱ በአል ሲመጣ ከነሱ በላይ እኛ ነን ቀድመን የምንዘጋጀው አብርንም አክብርን ስቀን ተጫውተን ያለንን ተካፍለን /አካፍለን እንለያያለን እሚገርማችሁ እኔ ሙዚቃ ማዳመጥ ውስጤ ነውና እያዳመጥኩ እያለ ቅዳሴ ድምፅ ከስማሁ ሙዚቃውን አቆማለሁ ይሄንን የማደርገው ስለማምንበት ሳይሆን ክብር ስላለኝ ብቻ ነው አስተዳደጌ ነው ባጭሩ ሁለቱ እምነት ማለት የአንድ ሳንቲም ገፅታወች ናቸው እርስ በርስ መጠላላት አይደለም ሀሳቡ እራሱ ልባችን ውስጥ የለም ጥላቻ የሚለውን እንኳን ከሌሎች ነው የምስማው ልባችን ንፁህ ነው ማስመስልም ሆነ ክፋት አናውቅም እኛ እንኳን ለራሳችን የመጣ የሄደን ተቀብለን አብልተን አጠጥተን ስቀን ተጫውተን ያለንን አካፍለን እንጅ ሴራና ተንኮልን በፍፁም አናውቅም እንጠላላስ ብንል ስው እራሱን መጥላት ይችላልደ በፍፁም!!    @ታዳ ዛሬ ይህን ህዝብ ና ተለያይ ብትለው እሺ የሚልህ ይመስልሀል አብሮ ይሞታል እንጅ ቢሆንም አይሳካም ትመኛታለሺ እንጅ አታገኛትም ይላል#ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በዚህ ጉዳይ አንድ  አቋም አለኝ ከሌሎች ብሔር ተብየ ሙስሊሞች ይልቅ ምርጫየ የአማራ ኦርቶዶክስ ነው አብዛሀኛወቹም እንደሚሉት አንድ ቀን ፋኖ የሙስሊም ጠላት ሁኖ ቢመጣ እንኳን ከነሱ በተቃራኒ አልቆምም እኔ ደሜ ወንድሜ ብየ ቀርቤው አይ አንች ሙስሊም ነሽ አልፈልግሺም ቢለኝ እንኳን ከሌሎች ብሔሮች ጋ ህብርት ከሚኖርኝ በያዘው ክላሺ የአማራው ፋኖ ግንባሬን ብሎ ቢደፋኝ እመርጣለሁ። ይሄንን የማደርገው በማንነታችን ተመርጠን የግፍ ግፍ ስለደርስብን እና ስንቶቹ ወንድሞቸ በለጋ እድሜያቸው ሽሂድና  መስዋእት ስለሆኑ አማራነቴንም ይሁን ብሔርተኝነቴን መካድም ይሁን በመካከላችን ግጭት ሲፈጠር አቋሜን እንድቀይር የማያደርገኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነገር ነው የተከፈለልኝን መስዋዕትነት ክጀ በሞቱ ወገኖቸ ላይ መሳለቅ አልችልም አሁንም ወደፌትም አማራ ሁኘ እንደተፈጠርኩኝ በአማራነቴ ተከብሬ እሞታለሁ አማራነቴን ክጀ ሁለት ሞት መሞት አልፈልግም!! @ሁላችሁም ብትሆኑ በእምነታችሁ እንደማትደራደሩት ሁላ @በአማራነታችሁም ኩሩ አትሽማቀቁ /አትልመጥመጡ @ በአማራነታችሁ ከመጡባችሁ አትሺሹ ተጋፈጡ @ አጀንዳ ስጭ እንጅ ተቀባይ አትሁኑ @ ለመጣ ለሄደው አታሽርግዱ @ ልክ እንደስማችሁ ኩሩ የሚያኮራ ማንነት አለንና አንድ አማራ☪️❤️✝️ ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም   ድል ለአማራ ብሔራዊ ኃይል አፋብኃ ድል ለመላው የአማራ ህዝብ💚💛❤️ እናሽንፋለን🔥✊ ዜድ ዘመነ (ዙዙ)  ሰላምሽ ብዝት ይበል እህታችን🙏 26/ዐ1/2018 ዓ.ም

ከመንግስቱ አስፋው --- የጦርነት ጥበብና ፍልስፍና (war philosophy) ላይ ተመርኩዞ የብልፅግና ሠራዊት እየፈራረሰ መሆኑን የሚያመላክቱ መረጃዎች፣ ፩ኛ) የስንቅና ትጥቅ አቅርቦት መዳከምና የወታደራዊው መዋቅራዊ ዕዝ ሠንሰለት መላላትና መዛባት ፣ ይህ ችግር ከተራ ወታደር ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ላይ የሚንፀባረቅ ስሆን ከፍተኛው አመራርም በሀብት ብክነት ውስጥ ሲዘፈቅና የሠራዊቱን ጽቅም አሳልፎ ሲሸጥ ፣ የግል ሀብት ማሰባሰብ ውስጥ ሲሳተፍ ፣ የመሳሪያ ንግድ ውስጥ ሲሰማራ ፣ በሞተ ከዳ የተመዘገቡትን የሱራዊቱ አባላት ስም ዝርዝር በህይወት በሠራዊቱ ውስጥ እንዳሉ በማስመሰል በስማቸው የወር ደሞዛቸውን ክፍያቸውን በሀሰት መረጃ እንዲከፈልና ገንዘቡንም ወድ ግል ኪሶቻቸው በማድረግ ፣ በህይወት በሌሉት ወታደሮች የቁጥር ስም ዝርዝር እንዲል ተደርጎ የሚቀርበውን ሬሽን ወደ ገበያ በማዞርና ለግል አቅም ማዌል ፣ ከዚህም በተጨማሪ ሠራዊቱ የህዝብ አመኔታና ድጋፍ ሲያጣ ፣ ፪ኛ) የሠራዊቱ ሞራል ሲወድቅና የመዋጋት ፍላጎቱ ሲዳከም ፣ የሚዋጋው ጦርነት ሊያሸንፈው የማይቻል መሆኑን በመገንዘብ ፣ ከሠራዊቱ መክዳትና መጥፋት ፣ አልፎ ተርፎም በከፍተኛ ቁጥር ሲማረክ ፣ ፫ኛ) ወታደሮች የሚሰጣቸውን ወታደራዊ ግዳጅ ለህይወታቸው አደገኛ ነው ብለው በማመን ትዕዛዞችን የተለያዩ ምክንያቶችን በማቅረብ ግዴታቸውን ላለመወጣት ወደ ሗላ ማፈግፈግ ስጀምሩ ፣ አልፎ አልፎም በጦርነት ላይ ጥይት አባካኝ የሆኑና ኢላማቸውን ያልጠበቁ የተኩስ እሩምታ ሲያሰሙ ፣ ፬ኛ) ወታደሩ የገባውን ቃል ኪዳን አፍርሶ "ታማኝነቱን" ሲያጎድል ፣ ይህም ሊከሰት የሚችለው መንግስት የሚያራምደው ፖሊሲ የተዛባ ሲሆንና የመንግስት ባለስልጣናት በሙስና የተዘፈቁና የግል ሀብት በማሰባሰብ ላይ የቱጠመዱ ሲሆኑ፣ የመንግስት ዩፖለቲካ ካድሬዎች ከሠራዊቱ በበለጠ ተጠቃሚዎች ሲሆኑና በሠራዊቱም ውስጥ ከፋፋይ የሆኑ መመሪያዎችንና ትዕዛዞችን ሲያስፈፅሙ ፣ ሁልጊዜ ከተወሰነው የህብረተሰብ ክፍል የመጡ ወታደሮች ብቻ ሁልጊዜ በጦርነት ወቅት ለጥይት ማብረጃነይ ከፊት እንዲሰለፉ ሲደረጉ ፣ ፭ኛ) ሠራዊቱ ሁልጊዜ በጦርነት ላይ በተሸነፈ ቁጥር ፣ ለብቀላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ኢህሠብአዊ የጦር ወንጀሎችን ሲፉፅም ፣ ከጦርነቱ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ንፁሀንን ፣ ህፃናትን ፣ ሴቶችን፣ ወጣቶችን ፣ አዛውንትን ሲረሽኑ ፣ የጦር ምርኮኞችን ከሰብአዊነት ውጪና የዓለም አቀፍ የምትኮኞችን ህግ በትፃረረ መንገድ በእስረኞች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግፍ እና ግድያ ሲፈፅሙ፣ ይህ አረመኔያዊ ድርጊት በተቃራኒው ሠራዊቱ የተጠላ እንዲሆን ከማድረጉም በላይ ሠራዊቱ በጦር ወንጀለኛነት በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተጠያቂ ይሆናል ። ፮ኛ) የተሳለጠ የሎጅስቲክ አቅርቦት ማጣትና ሠራዊቱ የተተኳሽ እጥረትና የምግብ አቅርቦት ባለማግኘት ወታደሩ በረሀብ ላይ ሲወድቅ ፣ በተጨማሪም የወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ እጥረትና አስፈላጊ ጥገና ማጣት ፣ ፯ኛ) የሠራዊቱ የመገናኛ መንገዶች በጠላት ቁጥትር ስር ሲውሉ ፣ ወታደሩ በየቦታው ሲከበብ ፣ ፰ኛ) የሠራዊቱ የእዝ ሰንሰለት ሲዛባና መንግስት በየጊዜው ከፍተኛ መኮንኖችን ሹም ሽረት ሲያደርግ ፣ ወታደራዊ ኡዛዦችን ሲያስር ፣ በገፍ ሲረሽን ይህ ድርጊት በሠራዊቱና በመንግስት መካከል ያለውን መተማመን በከፍተኛ ደረጃ ያመክነዋል ። በተለይም መንግስት ተብዬው ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን መረሸን ሲጀምር ይህ የውድቀቱ ከፍተኛ ማሳያ ይሆናል ። ባጠቃላይ ህዝባዊ ድጋፍ የተነፈገው ሠራዊት የውጊያ ሞራሉ የላሸቀ፣ ምንግዜም አሸናፊ ሆኖ አያውቅም ።

✅ የደፈጣ ጥቃት መረጃ‼️ ቁልቋል በር (በላቸው ወፍጮ) ላይ የአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ በጣለው ደፈጣ የወታደራዊ ፓትሮል ላይ የነበሩ 14 መከ እና አዛዡ ከምድር በታች ተደርገዋል💪 ተሽከርካሪያቸውም ጋይቷል‼️ ቦታው ባህርዳር-ጎንደር ዋናው አስፋልት መንገድ ነው።💚💛❤️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ልዩ የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ‼️👇 መረጃ ለማድረስ እንዲሁም ለመከታተል ቴሌግራም ተመራጭ እየሆነ ነው‼️ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያልተሰሙ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነ
ልዩ የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ‼️👇 መረጃ ለማድረስ እንዲሁም ለመከታተል ቴሌግራም ተመራጭ እየሆነ ነው‼️ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያልተሰሙ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው join በማድረግ ተከታተሉ። ቻናሉን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇

ይህ ነው የሰው መከራ መሰረታዊ ምክንያት፡፡ ከራሱ በተቃራኒ የተከፋፈለ ሰው ገሀነብ ውስጥ እንደሆነ ነው የሚቀረው፤ ገነት የምትወለደው ሰው ከራሱ በተቃርኖ ካልተከፋፈለ ብቻ ነው፡፡ የተከፋፈለ ሰው ማለት መከረኛ ማለት ሲሆን ውህድ የሆነ ሰው ማለት የተባረከ ሰው ማለት ነው፡፡ እስካሁን የሰው ልጅ ብትንትኑ የወጣ ሆኗል፡፡ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ተፈጥሯዊ ሰብዓችሁን እንድትኮንኑ፣ እንድታስወግዱ፣ እንድትክዱ ተነግሯችኋል፡፡ እናም እነዚሀ ተፈጥሯዊ ነገሮችን ለማስወገድ፣ ለመካድ በመሞከር ልታጠፏቸው አይቻላችሁም:: እነዚህ ተፈጥሯዊ ነገሮች ከስር ብቻ ነው የሚጓዙት፣ ከያልነቃው አዕምሯችሁ ውስጥ ነው የሚሰሩት፤ እናም የእውነት በጣም አደገኞች ናቸው፡፡ ሰው ተፈጥሯዊ እና ምሉዕ ነው፡፡ እናም እግዝሀብሄር ለሰው የሰጠው ሁሉም ነገር ጥቅም ላይ መዋል አለበት፡፡ አንዳች ነገር ሊካድ አይገባም፡፡ የሰው ልጅ ኦርኬስትራ መሆን ይችላል፤ የሚፈለገው ብቸኛ ነገር በራሳችሁ ውስጥ ሰላማዊ ህብራዊነት የመፍጠር ጥበብን መለማመድ ብቻ ነው፡፡ ፋኖነት የወል ስማችን ነው የአማራነት ተምሳሌታችን ነው ዳዊት ተመስገን ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

አሳዛኝ መረጃ!...ሼሁ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ! ሼሁ ከሚያስተምሩበት መስጂድ በአገዛዙ ወታደሮች እጃቸውን የፊጥኝ ታስረው ተረሽነዋል። ሼክ ጉንጃ ሮበሌ ይባላሉ። በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን መርቲ ወረ
አሳዛኝ መረጃ!...ሼሁ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ! ሼሁ ከሚያስተምሩበት መስጂድ በአገዛዙ ወታደሮች እጃቸውን የፊጥኝ ታስረው ተረሽነዋል። ሼክ ጉንጃ ሮበሌ ይባላሉ። በኦሮሚያ ክልል አርሲ  ዞን መርቲ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። የተከበሩ የሐይማኖት አባትና የሀገር ሽማግሌ ናቸው። ለሀገር ሰላምና እርቅ የሚለፉ ፣ አስታራቂና ተወዳጅ  ሼህ ነበሩ። ከሳምንታት በፊት ከሚያስተምሩበት መስጂድ ባልታወቀ ምክንያት በአገዛዙ ወታደሮች ተይዘው፡ በወረዳው አቦምሳ ተብሎ በሚጠራው ከተማ ታስረው ነበር። የነውረኛው ስርዓት አገልጋይ የሆኑት ወታደሮቹ፡ ትናንት መስከረም 24/2018 ዓ/ም እነዚን የሐይማኖት አባት ከእስር ቤት አውጥተው እጃቸውን ወደኃላ አስረው አደባባይ ላይ ከረሸኗቸው ቦኋላ አስ*ክሬና*ቸው እንዳይቀበርና ቤተሰቦቻቸውም ለቅሶ እንዳይቀመጡ መመሪያ አስተላልፈዋል።