ar
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
3 534
المشتركون
+24824 ساعات
+5847 أيام
+97230 أيام
أرشيف المشاركات
በትላንትናው ዕለት ከዳንሻ በመነሳት በማዕከላዊ አርማጭሆ ያለውን የወገን ኃይል ለማጥቃት የተንቀሳቀሰውን የጠላት ሰራዊት አፋብን በላይ ዕዝ ደጃዝማች 4ኛ ኮር ከባድ ምት ያሳረፈበት መሆኑ ይታወቃል።
በትላንትናው ዕለት ከዳንሻ በመነሳት በማዕከላዊ አርማጭሆ ያለውን የወገን ኃይል ለማጥቃት የተንቀሳቀሰውን የጠላት ሰራዊት አፋብን በላይ ዕዝ ደጃዝማች 4ኛ ኮር ከባድ ምት ያሳረፈበት መሆኑ ይታወቃል። ይህንን ሰራዊት ከመሩት ከፍተኛ መኮንኖች መካከል የመከላከያ ሰራዊቱ 53ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮ/ል በቀለ ፈይሳ በዚህ ውጊያ መገደሉ ተረጋግጧል።

የቦንብ ጥቃት ማድረስ ተቻለ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦር ገርጨጭ ከተማ ውስጥ ዘልቆ በመግባት የተሳካ ኦፕሬሽን መሥራት ችሏል። ከምሽቱ 2:30 አካባቢ ከጠላ
+1
የቦንብ ጥቃት ማድረስ ተቻለ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦር ገርጨጭ ከተማ ውስጥ ዘልቆ በመግባት የተሳካ ኦፕሬሽን መሥራት ችሏል። ከምሽቱ 2:30 አካባቢ ከጠላት ምሽግ ላይ በተደረገ የቦንብ ጥቃት ከ6 በላይ የሥርዓቱ አገልጋዮች ሲደመሰሱ ስምንት የሚደርሱ ደግሞ ከባድና ቀላል ቁስ ለኛ ማድረግ ተችሏል። ከዚህ በተጨማሪ በተፈጠረ ከፍተኛ መደናበር ጠላት ለረጅም ሰዓት እርስ በርሱ ሲታኮስ ማምሸቱን ማረጋገጥ ተችሏል ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

#የምርጫ ካርድ ለማሰራጨት ሲንቀሳቀሱ በነበሩ አራት የሚሊሻ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ!! የብልጽግና የጥፋት ኃይሎች የምርጫ ካርድ አርሶ አደሩን በግድ ካልወሰዳችሁ በማለት በሦስት አቅጣጫ ከአጉት ፣ከቡሬ እና ከማንኩሳ እንቅስቃሴ ያደረገ ቢሆንም በአይበገሬዎቹ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር #በሦስተኛ ሻለቃ ውርደትን ተከናንቧል። የ77ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች ከአካባቢው አባት አርበኞች ጋር ጥምረት በመፍጠር የጥፋት ኃይሎች ማህበረሰብን በማስገደድ የምርጫ ካርድ ለማሰራጨት እቅድ ይዞ የመጣውን እቅዱን በማክሸፍ በነበልባሎች በሦስተኛ ሻለቃ ጥይት #ማና ላይ ሲገረፍ አርፍዷል። #ሦስተኛ ሻለቃ ባደረገችው ተጋድሎም 4 ፀረ_ዐማራ ሚሊሻዎች ሲገደሉ 12 ፖሊስ፣ሚሊሺ እና መከላከያ በማቁሰል ታላቅ ጀብድ ፈጽማለች። የ77ኛ ክ/ጦር ሦስተኛ ሻለቃ በከፈተችው መብረቃዊ ጥቃት፣ሀሰተኛው የብልፅግና ወራሪ የጥፋት ሀይል ውርደት እና ሽንፈትን ተከናንቦ ሙት እና ቁስለኛቸውን አንጠልጥሎ ወደመጣበት ተመልሷል። ➡️ የሀሰተኛውን ብልፅግና ተልዕኮ በመቀበል በአስመራጭነት ኮሚቴ ተመድበው የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦችን ከድርጊታቸው የማይቆጠቡ ከሆነ እርምጃ እንደሚወስድ የ109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር አስጠንቅቋል። #ድል_ለአፋብን አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!! አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መጋቢት 20/07/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና ቤተ ክርስቲያን ላይ የምርጫ ካርድ ሲሰጥ የነበረ የአገዛዙ ሀይል  ተመታ ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ  ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አሀድ  የሆነው   አጥናፋ ብርጌድ  በሚንቀሳቀስበት ቀጠና  ወገራ ወረዳ ልዩ ስሙ ጉንትር አቦ ቀበሌ አቦ ቤተ ክርስቲያን  ላይ ዛሬ መጋቢት 20 /2018 ዓ/ም ዕለተ እሁድን ምክንያት በማድረግ ከህግ ውጭ በሆነ መልኩ ቤተ ክርስቲያን ላይ የምርጫ ቅስቀሳ በማድረግ የምርጫ ካርድ ሲሰጥ በነበረ  የአገዛዙ ተላላኪ ሀይል ላይ  ጀግኖቻችን የማያዳግም  እርምጃ ወስደዋል  ።            አርበኛ ያየህ አስምሮ በቅርብ እርቀት የነበሩ  የአጥናፋ ብርጌድ አባላት   በማስተባበር  ምርጫ ለማስፈፀም የወጣውን የአገዛዙን ተላላኪ  2 ቱን  በወጣበት  ላይመለስ ሲሸኑት  4ቱን በማቁሰል  ቁስለኞችን  እና የምርጫ ቁሳቁሱን  ጠቅልሎ  ነብሴ አውጭኝ  እየፈረጠጠ  ወደ ገደብየ ከተማ ተመልሶ  ገብቷል ። ህብረተሰቡም የአማራ  ህዝብን ጥያቄ በአሁኑ ወቅት የሚፈታው   ምርጫ ሳይሆን አፈሙዛችን ነው በማለት  በሀይል የተሰጠውን የምርጫ ወረቀት  ቀዳዶ በሰላም ወደ ቤቱ ተመልሷል ። በአፋብን የደረሰበትን ምትና ኪሳራ ለመሸፈን የወገራ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ከጉንትር አቦ ማህበረሰብ ጋር  ለሰላም ዘብ እንቆማለን የሚል ውይይት አድረግን እያለ እንደተለመደው  እንደ በቀቀን አንድ አይነት ንግግር  በፌስ ቡክ ገፁ ቢለጥፍም ምድር ላይ ግን  ላይመለሱ  የለጠፋቸው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ነው  ።             በተመሳሳይ ዜና ከአርባያ ከተማ ወጥቶ ወደ ኮዛ ቀበሌ ምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ የወጣው የአገዛዙ ቅልብ ሀይል በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አሀድ ከሆኑት ከናሆሰናይ  ሻለቃ ፣ ከመልካሙ ድረስ ሻለቃ ፣ ከፅናት ብርጌድ  የተወጣጡ የተወሰኑ  አባላት እና የአካባቢው አባት አርበኞች በጋራ በመሆን የመጣውን የአገዛዙን ምርጫ ተላላኪ ቡድን ኮዛ  እና  አይሰግ ቀበሌዎች ላይ መውጫ መግቢያ አሳጥተውት ውለዋል። የአገዛዙ ምርጫን በአፈሙዝ  ለማስፈፀም ሌት ተቀን እየለፋ ቢሆንም በአፋብን ሀይሎች  እርምጃ  እንዘጭ እንቦጭ ሆኖበት የሚያደርገው ቅጥ አንባሩ ጠፍቶት ይገኛል ። በዛሬው አውደ ውጊያ ጀግኖቻችን  ከ5 በላይ የአገዛዙን ሆድ አደሮች  በሙትና በቁስለኛ በማድረግ 100 የክላሽ ተተኳሽ ፣ የህክምና ቁሳቁሶችን እና ሁለት ወታደራዊ ሻንጣዎችን  ጥሎ  ሲጨንቀው  ከአርባያ አራት መኪና ተጨማሪ ሀይል አስመጥቶ ነብሱን ለጊዜው አትርፎ ተመልሷል።        ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን  !!! አርበኛ  ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ

📌 ወቅታዊ የህልውና ትግሉ ተግዳሮቶችና የስልት ሽግግር አስፈላጊነት! የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ዛሬ ላይ የደረሰበት ምዕራፍ እጅግ ውስብስብና ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚጠይቅ ነው። ትግሉ ከመከላከል ወደ ማጥቃት፣ ከተበታተነ እንቅስቃሴ ወደ ማዕከላዊ አመራር ለመሸጋገር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ በርካታ ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች እየተጋረጡበት ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅት ገዥው አካል የሚከተለው የከፋፍለህ ግዛ ስልትና በህዝቡ ላይ የሚፈጸመው ሁለንተናዊ ጫና፣ ትግሉን ከመስመሩ ለማውጣትና ተስፋ ለማስቆረጥ የታለመ ነው። ይህንን ፈተና ለመሻገር ደግሞ ወቅታዊ ሁኔታዎችን በጥልቀት መተንተንና ለሚመጡት ለውጦች አስቀድሞ ዝግጁ መሆንን ይጠይቃል። በተለይ በአሁኑ ሰዓት በትግሉ ውስጥ የሚታየው የአንድነትና የቅንጅት ጥያቄ ዋነኛው ወቅታዊ አጀንዳ ነው። ጠላት የህዝብን ቁጣ ለማዳከም የፕሮፓጋንዳ ዘመቻዎችንና የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን እንደ መሳሪያ እየተጠቀመ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በትግሉ አመራሮች መካከል የሚታዩ አለመግባባቶችና የስልጣን ሽሚያዎች የትግሉን ጉዞ ወደኋላ የሚጎትቱ ናቸው። እውነተኛ ታጋይነትና ህዝባዊ ወገንተኝነት የሚለካው በግል ፍላጎት ሳይሆን፣ ለህዝብ ህልውና ሲባል በሚደረግ ስልታዊ ትብብር ነው። የአፋብን ከፍተኛ አመራሮችም የግል ኢጓቸውን ወደ ጎን አድርገው የህዝብን አደራ ለመወጣት መትጋት አለባቸው። በአማራ ህዝብ ስም የሚነግዱ አድርባዮችና የትግሉን ስም የሚያጠለሹ አነዋሪዎች በወቅታዊው የትግል ምዕራፍ ውስጥ ቦታ ሊኖራቸው አይገባም። ትግሉ ድል ሊቀዳጅ የሚችለው ከመንደርና ከጎጥ አስተሳሰብ ወጥቶ፣ መላውን ህዝብ በሚያሳትፍና በጠራ ፖለቲካዊ ራዕይ በሚመራ መዋቅር ስር ሲሰባሰብ ብቻ ነው። ሌላው ወቅታዊ ትኩረት የሚሻው ጉዳይ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ግንዛቤና የዲፕሎማሲው ስራ ነው። የአማራ ህዝብ የሚደርስበትን ግፍና በደል ለአለም ለማሳወቅ የሚደረገው ጥረት አሁንም ቢሆን ከተቀነባበረ የመረጃ ጦርነት ጋር እየተጋጨ ይገኛል። እውነቱን ከውሸት ለይቶ ለማሳየትና የትግሉን ፍትሃዊነት ለማስረዳት የሚዲያና የዲፕሎማሲ ስራው ከጦር ሜዳው ተጋድሎ ባልተናነሰ መልኩ መጠንከር ይኖርበታል። ወቅታዊው የአማራው ሁኔታ የሚያሳየው ህዝቡ ለመስዋዕትነት ዝግጁ መሆኑን ቢሆንም፣ ይህ መስዋዕትነት ውጤታማ እንዲሆን ግን በጠራ ዲፕሎማሲያዊ ስራ መታገዝ ይኖርበታል። የአማራ ህዝብ ትግል አሁን ያለበት የጥንካሬና የፈተና ወቅት የነገውን ድል የሚወስን ነው። በትግሉ ውስጥ ያሉ ክፍተቶችን በውይይትና በመግባባት በመሙላት፣ የጠላትን ሴራ በንቃት በመከታተልና የውስጥ አንድነትን በማጠናከር ወደተሻለ ምዕራፍ መሸጋገር ይቻላል። ትግሉ የህልውና በመሆኑ፣ በምንም አይነት ሁኔታ ተስፋ ሳይቆርጡና በመርህ ላይ ሳይደራደሩ እስከ መጨረሻው መዝለቅ የትውልዱ አደራ ነው። ድል ለፋኖ!

አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር ደ/አቸፈር ጊአኮ ህዝባዊ ውይይቶች ዛሬም ቀጥለዋል!!! የደቡብ አቸፈር ጊዜያዊ መንግስት በስሩ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌወች ህዝባዊ መድረኮችን በማመቻቸ
+2
አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር ደ/አቸፈር ጊአኮ ህዝባዊ ውይይቶች ዛሬም ቀጥለዋል!!! የደቡብ አቸፈር ጊዜያዊ መንግስት በስሩ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌወች ህዝባዊ መድረኮችን በማመቻቸት ውይይቶችን አድርገናል ። በውይይቱ ከማህበረሰቡ ውስጥ እንደ ህዝብ የአማራውን ዕጣ ፈንታ እና ማህበረሠቡን የማይወክሉ ተላላኪ ግለሰቦች አሉ ተረጋግተን ሰላማዊ ኑሮ እንዳንኖር አድርገውናል በማለት ስጋታቸውንም ጭምር እንደ ህዝብ አስቀምጠዋል። ይሁን እንጂ የማህበረሰቡን ስጋቶች እና ለትግሉም ሆነ ለማህበረሰቡ ስጋት በሚሆኑ ግለሰቦችም ሆነ ድርጂቶች ላይ እንደ ተቋም ጠንከር ያለ እርምጃ እንደምንወስድና የቀጣይ ተግባራትንም ለየቀበሌ አመራሩ ተልዕኮ ተሰጧል። ክፋት ለማንም ቅንነት ለሁሉም!!!

ጀግናው የአማራ ፋኖ ስራ ላይ ነው ወዳጄ ፋሽስቶቹ ና ጨፍጫፊዎቹ የአብይ አህመድ ብልጽግና አገዛዝ አዲስ አበባ ላይ ይደሰኩራል ወንበር አስጠባቂ ሰራዊቱ መከራውን ይበላል ሰራዊቱ ለማንና ለምን እንኳን
ጀግናው የአማራ ፋኖ ስራ ላይ ነው ወዳጄ ፋሽስቶቹ ና ጨፍጫፊዎቹ የአብይ አህመድ ብልጽግና አገዛዝ አዲስ አበባ ላይ ይደሰኩራል ወንበር አስጠባቂ ሰራዊቱ መከራውን ይበላል ሰራዊቱ ለማንና ለምን እንኳን እንደሚዋጋ አያውቀውም አይጣል ነው ወዶ የገባ ሰው ከባህር ከውሃ አይደል ያለው ድምጻዊው ...... ሞትና ውድቀት ለፋሽስቶቹ ! ድል ለአፋብን ! እናሸንፋለን !

የአቢይ አሕመድ ብልጽግና አገዛዝ በደቡብ ጎንደር የአርሶ አደሩን የማዳበሪያ ጥሬ ብር ዘረፈ❗            አገዛዙ የአርሶ አደሮቹን የአፈር ማደበሪያ ብር በኃይል  ዘርፏል። በደቡብ ጎንደር/ደራ ወረዳ  የደጓጥ ቀበሌ አርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ ብር ለመክፈል ከአርብ ገቢያ ወደ ሐሙሲት ከተማ ለክፍያ እየሄዱ እያለ ሐሙሲት ከተማ ላይ የሰፈረው የአቢሕ አህመድ የግል መከላከያ ሰራዊት ልዩ ሥሙ ''ቡራት''  ወይም ንፋስ ስልክ ላይ ኬላ ጥሎ አርሶ አደሮቹን ከተሽከርካሪ በማሥወረድና በማሰር የያዙትን   የአፈር ማደበሪያ  ገንዘብ በኃይል ቀምቷቸዋል።፤ ዘርፏቸዋል። ወደ ባንክ ሊገባ የነበረው የአርሶ አደሮች ጥሬ ገንዘብ፦ ✅ዳፕ👉👉👉21 ኩንታል (የአንዱ ዋጋ በኩንታል) 21× 11,273ብር  ጠቅላላ =  236,773ብር ✅ ዩሪያ👉👉👉93ኩንታል (የአንዱ ዋጋ በኩንታል)  93 × 9280ብር  ጠቅላላ = 863,040ብር                👇👇👇👇👇 ጠቅላላ ድምር = 1,099,773(አንድ ሚሊዮን  ዘጠና ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ሰባ ሶስት) ብር  ነው። አርሶ አደሮቹ ሐሙሲት ከተማ ለተመደበው የመከላከያ አዛዥ ቅሬታቸውን ያቀረቡት ይህንን ብር ወደ ፀደይ ባንክ በማሥገባት የአፈር ማዳበሪያን ለመውሰድ ነው።   የአቢይ አሕመድ አገዛዝ አላማ የዓምሐራን ሕዝብ ዘርፎ፣ አውድሞና አደህይቶ በባርነት አምበርክኮ መግዛት  ለመሆኑ ከዚህ በላይ የዕይታ ምሥክር አያሻም።  መዝረፍ እና ማውደም ተግባሩ የሆነው የአቢይ መከላከያ ከላይ የተጠቀሱትን የአፈር ማዳበሪያ ብር በመዝረፍ ላይ ስለሆነ የአፈር ማዳበሪ ለመክፈል ወደ ደራ ሐሙሲት ከተማ የምትሄዱ የደራ ወረዳ አርሶ አደሮች ጥንቃቄ እንድታደርጉ ሲል ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ያሳውቃል።       ልዩ ማሥታወሻ፦ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በደራ ሐሙሲት ከተማ መጋቢት 9/2018ዓ.ም አለኝ ያለውን የፀጥታ ኃይልና የሚመካባቸው ካድሬዎች በዓምሐራ ፋኖ ያልተዳገመ ርምጃ እንደተወሰደባቸው ይታወቃል። ሰሞኑንም የአቢይ የግል መከላከያ ሐሙሲት ከተማ ውሥጥ ካምፕ ለመሥራት ሲሞክር የከተማው ሕዝብ ወደ አደባባይ በመውጣት ከተማ መሐል ካምፕ አትስሩ፣ ከከተማው ውጭ ሥሩ፣ ታሥጨርሱናላችኹና የአንፈልጋችኹምን ጥብቅ መልዕክት በማሥተላለፋቸው ያለ ፍላጎቱ ከከተማው ምሥራቅ በ01ኪ.ሜ  ቴሌ ላይ ለመመሸግ ተገድዷል። የሕዝቡን ልከኛ ጥያቄም ወደ ቂም በመውሰድ አገዛዛዊ ጥቃቱን በደራ አርሶ አደሮች ላይ ቂሙን አወራርዷል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን አፋብን ሰሜን ዓምሐራ በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ኃቅ-ዓለው ፀጋ አለባቸው

ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር በዋሮ ሜዳ የጥላትን ሰራዊት በመደምሰስ ድል አድመዘገቡ:: መጋቢት 20/2018 ዓ/ም ሌሊት 11:00 የተጀመረው አውደ ውጊያ ጋዞ ወረዳ ዋሮ ሜዳ ላይ በገፍ የገባን የጥላት  ሰራዊ በሶስት አምቡላንስ ሙትና ቁስለኛው እድያመላልስ ተደርጓል። ብርሀኑ ጁላ ከኢትዮጲያ አፅናፍ ድረስ ዘልቆ ጋፎ ያመጣው ወጣት ለአብይ አህመድ ስልጣን ማራዘሚያ ሲባል የድሀው ልጅ ለባሩድ ተገብረዋል።  ተኩሰው የጠላት ግንባር ላይ የሚያሳርፉት 34ኛ ክፍለ ጦር ፋኖዎች የብርሀኑ ጁላን ሰራዊት ስጋውን ለአሞራ ነፍሱን ለሲዖል ሲያደርጉት፤ቁስለኞቹ ዋይ ዋይ የሚል የሲቃ ድምፃቸውን እያሰሙ የእስታይሽ ጤና ጣቢያን ጣራ የሚቦድስ ድምፅ እያቋረሩ ይገኛሉ። አንዳንዱም ሆድ አደር  የወር ደመወዙን ጠብቆ ማታ ጠጥቶ ጠዋት በምርቃና ፈርጥጦ ወደ ዋሮ ሜዳ የገባው የብርሀኑ ጁ ሰራዊት በፋኖ ተከቦ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጭ ሲራወጥ የዋለ ቢሆንም ቅንድብ ቅንድቡን እየተፈለጠ ተረሽርሿል።ከፋኖዎቹ በደረሰበት ከባድ ምት የተነሳ ሙትና ቁስለኛውን ማህበረሰቡ እዳያይበት ስበብ በማድረግ  ንፁሀኖችን  ከቤታችሁ ግቡ እያለ ሲደበድብና ሰብዓዊ ጥሰትን በንፁሀኖች ላይ ሲፈፅም ውሏል። የፋኖን ነፍጥ ከቀመሰ በኋላ ወደ መጣበት የተረፉትን ሰራዊቱን ይዞ የተመለሰ ቢሆንም የብርሀኑ ጅላ ሰራዊቶች በካምፓቸው ከመሪዎቻቼው ጋር ሜዳ ላይ ስባችሁ በፋኖ አስመታችሁን በማለት የእርስ በርስ ግጭት ተፈጥሯል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #106ኛ ኮር ህ/ግ መምሪያ ሀላፊ! መጋቢት 20/2018 ዓ.ም

ከደሴ ወደ ተንታ ሲንቀሳቀስ በነበረ የጠላት ኃይል ላይ በተፈፀመ ሽምቅ ጥቃት በርካታ ወታደሮች ተደመሰሱ! በጥቃቱ ከተደመሰሱት መካከል በአንድ ወታደራዊ ፓትሮል ተሳፍሮና ታጅቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ ማዕረጉ ለጊዜው በውል ያልታወቀ ወታደራዊ አመራር ይገኝበታል። በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 25ኛ ክ/ጦር ስር የሚገኙት የ2ኛ ሬጅመንት ጀግኖች ትናንት መጋቢት 19/2018 ዓ/ም በፈፀሙት የሽምቅ/ደፈጣ/ ጥቃት አንፀባራቂ ድል አስመዝግበዋል። የጠላት ኃይል መነሻውን ከደሴ ከተማ አድርጎ በተሪ አቆራርጦ ወደ ተንታ ለመግባት በእንቅስቃሴ ላይ እንዳለ ነው በተለምዶ ጉና ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ሲደርስ ሊመከት የማይችል ድንገተኛ የጥቃት ውርጅብኝ የወረደበት። በዚህም በወታደራዊ ፓትሮል ተሽከርካሪው ላይ ተሳፍሮና ታጅቦ ሲጓዝ የነበረው ወታደራዊ አዛዥን ጨምሮ በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል። ውጊያውን ከመከላከል ወደ ማጥቃት የቀየረው ምኒልክ ዕዝ፡ ወደ ጠላት ይዞታዎች ጥሶ በመግባት ከሚወስደው አውዳሚ እርምጃ በተጨማሪም ከሳንጃ ውግ ጀምሮ ሊመከቱ የማይችሉ የጨበጣ፣ የደፈጣና የቆረጣ ጥቃቶችን በመፈፀም የጠላት ብልፅግና ኃይልን ማሽመድመዱን አጠናክሮ ቀጥሏል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! መጋቢት 20/2018 ዓ.ም

ሰበር የድሮን ጥቃት በወለጋ‼ ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ አሊ አነስተኛ ከተማ ላይ ዛሬ በጧቱ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት አሊ ትምህርት ቤት ሙሉ በሙሉ መውደሙንና ለግዜው ቁጥራቸው ያልታወቁ ንጹሃን የጥቃቱ ሰለባ መደረጋቸውን የአካባቢው ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል። ዛሬ በጧቱ ጀምሮ በረሃማው ክፍል ላይ ሀይለኛ ጥቃትና የድሮን ቅኝት እዬተደረገ መሆኑን ተከትሎ መላው ህዝባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ አስቼኳይ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

#አስቸኳይ‼️ ከጊባ ተንታ ሁለት መድፍ የያዘ በሁለት ፖትሮል የታጀበ የጠላት ሀይል ከጠዋቱ 2:40 ተንቀሳቅሷል ፣ ለወገን ሀይል ይድረስ‼️ 20/ዐ7/2018 ዓ.ም

ሰበር መረጃ!! በ5 አቅጣጫ ለወረራ የተነቃነቀው ጠላት ተደመሰሰ!! ዛሬ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም የማዕከላዊ አርማጭሆ ከሞችንና አካባቢዎችን ለመውረር ከዳንሻ በመነሳት ከሶስት ተከፍሎ 🔸1ኛው ግዙፍ ኃይል ከሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ ተነስቶ በአሸሬ ዶጋው በኩል በማድረግ ወደ ወረዳዋ ከተማ ማሰሮ ደንብ ለመዝለቅ የተነቃነቀ ሲሆን፣ ከ700 ሰራዊት በላይ 2 ዙ-23 2 ሞርተር የታጠቀ ሌሎች ሞተራይዝድና የቡድን መሳሪያዎችን ጨምሮ እስከ አፍንጫው የታጠቀ ኃይል ነው። ይህ ግዙፍ ኃይል በለሊት ተጉዞ ዶጋው አካባቢ ጉልት ጎጥ እንደደረሰ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አፋብን በላይ ዕዝ ፬ኛ ደጃዝማች ኮር ረመጡ ደጀን ክ/ጦር ሬጅመንት 2 እና ዘራይ ክ/ጦር ሬጅመንት 1 በመጣመር ባደረሱበት ጥቃት ➧ከ60 በላይ ጠላት ሲደመሰስ ➧ 01 3F ወታደራዊ ተሽከርካሪ ተማርኳል፣ ➧ 01 ብሬን የቡድን መሳሪያ፣ ➧ 02 አርባ ጎራሽ ክላሽ የጦር መሳሪያ፣ ➧ 02 M14 የጦር መሳሪያ፣ ➧ ከ27 በላይ ነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ተማርኳል፣ ➧ ደመቀ የተባለ ለዓመታት በህዝብ ላይ ግፍና በደል ሲያደርስ የነበረ የወረዳ ሚሊሻ ኃላፊ ተደምስሷል፣ ➧ በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን የጦር መሳሪያ ተተኳሽ፣ በዚህ ግንባር የደረሰበትን ምት ተቋቁሞ ከጀግናው ሰራዊታችን ፊት መቆም የተሳነው ጠላት ዶጋው ወደተሰኘች አነስተኛ ከተማ አፈግፍጎ የተደመሰሰበትን ኃይል እየቀበረ ጊዚያዊ የመስፈሪያ ቀጠናውን ዶጋው አድርጎ ተመክቶና ተመክቶ የወረራ ዕቅዱ መክኖበት ይገኛል። 🔸2ኛው ከዳንሻ የተነሳ ወረራ ከሰሜን ምስራቅ ዳንሻ ተነቃንቆ ወደ ሙዓት አድጊ የተሰኘ አነስተኛ ከተማ አቋርጦ የአንገረብ ወንዝን በመሻገር ዶጋውንና ደለሳን በግራ በኩል በመተው ከማሰሮደንብ አብርሃ ጅራ መተላለፊያ መስመርን ማዕሪሽ የተሰኘ ቦታ የሚቆርጥ ወራሪ ሰራዊት ሲሆን ሰፊ የሰው ኃይል አሳትፎ ማዕሪሽን ንጋት አካባቢ ከተቆጣጠረ በኃላ ማሰሮ ደንብና ጋብላን ከኃላ ቆርጦ የወገንን የኃይል አሰላለፍ ሚዛን ለማዛባት ሙከራ አደረገ። ወቆይታ በኃላ ረፋድ አካባቢ ወደ ጋብላ ከተማ ለመነቃነቅ ሲሞክር የአርበኞች ክ/ጦር ሁለት ሬጅመንቶች፣የተከዜ ክ/ጦርና የጎቤ ክ/ጦር ሬጅመንቶች በጋራ በወሰዱት ፀረ ማጥቃት ከቁጥሩ በውል ያልታወቀ ጠላት ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ወደፊት አቅዶት የነበረው ማጥቃትም ህልም ሁኖበት ተገድቦ ወደ ኃላ ተስቦ ራሱን ለማትረፍ የመረጠውን ወታደራዊ መሬት ለመከታና ከለላ ተጠቅሞ እንዲገደብ ተገዷል። 🔸3ኛው ጠላት በተመሳሳይ ከሰሜን ምስራቅ ሶሮቃ ተነስቶ ዶጋው እንደደረሰ ወደ በደዊ በማቅናት የማሰሮደንብን ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ ቆርጦ ለመያዝ ተልዕኮ የተሰጠው ኃይል በጫካ ሳይታይ በለሊት በመንገድ መሪ ተመርቶ ገስግሶ የነበረ ጠላት በአፋብን በላይ ዕዝ የደጃዝማች 4ኛ ኮር አይንድ ሬጅመንት በደዊ አካባቢ ተመክቶ ዕቅዱ ከሽፎ ሊመለስ ግድ ሁኗል። 🔸 4ኛው የጠላት ስምሪት ከሳንጃ ከተማ ተነስቶ በወይደንባህ በኩል ተጉዞ የተንፈልን ዳገት ዘልቆ ቀጥታ ወደ ማሰሮደንብ እንዲገባ ተልዕኮ የተሰጠው ጠላት ገስግሶ ነበር። ፊትለፊት ገዥ መሬት ተቆጣጥሮ የነበረው የረመጡ ደጀን ሬጅመንት 1 ሰራዊት ተንፈል ሚካኤል ላይ ጠብቆት የነበረ ቢሆንም .... 🔸 5ኛው የጠላት የወረራ ዘመቻ አቅጣጫ ከሳንጃ ከተማ ተነስቶ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ በጫቆና ጠባሪ በመዞር ፉጨናን ተቆጣጥሮ ማሰሮደንብን ለመክበብ የተነቃነቀው ጠላት ቢሆንም.... የደጃዝማች 4ኛ ኮር የጦር ጠበብት አዋጊዎች በወሰዱት የወታደራዊ ዘመቻ የወታደራዊ ሳይንስ ብልጫ የኮሩ የተመደቡ ሬጅመንቶች ከመከላከል በፍጥነት ወደ ማጥቃት በመሸጋገር ከኃላ ትቶት የመጣውን የታች አርማጭሆ ዋና ከተማ ሳንጃ ከተማ የመሸገውን ጠላት በማጥቃት ከተማው የመሸገውን የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት መምታትና ዋና ቤዙ ላይ አደጋ መጣል ተችሏል። በዚህ ግንባር የተመታና የተማረከ ሰብዓዊና ቁሳዊ የጠላት ኪሳራ በውል አይታወቅ እንጅ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። ከሳንጃ ተነስተው በወይደንባህ ተነንፈልና በጫቆ ጠባሪ ለማጥቃት ተነቃንቆ የነበረ ጠላት ከሳንጃ በደረሰለት የድረሱልኝ ጥሪ የወረራ ዕቅዱ መክኖ ወደሳንጃ ከተማ መሪዎችን ለማትረፍ ሲብረጀረጅ እንዲመለስ ተገዷል። የሳንጃ ከተማ ምሽግ መደፈርን ተከትሎ ከሙሴባምብ ፈረስ መግሪያ የተነሳው የጠላት ኃይል ወደ ሳንጃ ተወርውሮ ለመድረስ ሙከራ ቢያደርግም ሳንጃ ለመሸገው የጠላት ግሪሳ በተግባር ሳይደርስለት ቀርቷል። ዛሬ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ አርማጭሆና በታች አርማጭሆ ከተማ የተደረገው ውጊያ የጠላት ሰራዊት በግፍ የረገፈበት ሲሆን በተለይም የካባቢው ተወላጅ ከሃዲ የሰላም አስከባሪ ታጣቂዎችን ከፊት በማሰለፍ "የዘንዶ ጉድጓድ በሞኝ እጅ ይለካል" እንዲሉ ከፊት አሰልፈው ጭዳ እንዲሆኑ የተፈረደበት ዕለት ሁኖ አልፏል። ለከሃዲ ሚሊሻና ለብርሃኑ ጁላ ግብስብስ ጀንበር ፅልመት ሲውጣት ለልማደኞቹ አፋብን በላይ ዕዝ ደጃዝማች 4ኛ ኮር ሰራዊታችን የድል ወጋገን በመላው አርማጭሆ በርቶ ውሏል። በነጭና ጥቁር የዓይን ቀለም መካከል ነጥለው የሚመቱት የተመሰከረላቸው የደጃዝማች 4ኛ ኮር ሰራዊት ዓባላት በምሽግም ከምሽግ ውጭም ከአንገት በላይ የዓብይ አህመድን ሰራዊት ጭንቅላት ሲያፈርጡት ውለዋል። ህልውናችን በአርበኝነታችን!! ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

ሰበር ዜና  አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር መጋቢት 19 2018 ዓ/ም  የከሰም ወረዳ ሀገረማርያም ከተማን በመክበብ ጀብዱ ተፈፀመ። በዕለተ አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ከለሊቱ ስድስት ሰአት ሀገረ ማርያም ከተማን በመክበብ ጠላት የመሸገበትን አካባቢዎች ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመሰንዘር ከባድ ጉዳት ለማድረስ ተችሏል።  በኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ዘመቻ መምሪያ አርበኛ ፲ አለቃ ኃይሌ ካሳ የተመራው እና ሁሉንም የኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ሻለቆች ማለትም ከቤዛ ሻለቃ ቦጋለ ሻለቃ እና ዳኛቸው ሻለቆች የተውጣጣ እንዲሁም የክፍለጦሩን ተወርዋሪ ሻለቃ  ያሳተፈው ይህ ዘመቻ በወላይኖሩ እና በመስቀለ እየሱስ ግንባሮች በከፈተው ድንገተኛ ጥቃት ጠላትን ከመሸገበት ፈርጥጦ እንዲወጣ በማድረግ ከተማዋን እስከ ንጋት ድረስ ለመቆጣጠር ተችሏል።  በዚህ ድንገተኛ ፈጣን ሀገረማርያም ከተማን ለመያዝ በተደረገ ዘመቻ  በመስኖ ግንባር የኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ቃኚ ሻለቃ የደፈጣ ጥቃት በመሰንዘር በመሸሽ ላይ በነበረው ጠላት ላይ ከባድ ዱላ ማሳረፍ ችሏል። በዚህም ሶስት የመከላከያ አባላት ላይመለሱ እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል። በዚህ ዘመቻ በአጠቃላይ ስድስት መከላከያ እከወዲያኛው የተሸኙ ሲሆን አንድ ሚሊሻን ጨምሮ በድምሩ ሶስት የጠላት ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል።  አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ኃቀኛው ይታፈሩ

የነፃነት ማማው መሃንዲስ፦ የሸዋው እንቁ!! የጥንታውያን አባቶችን ወኔ ከዘመኑ ዕውቀት ጋር አቆራኝቶ የተነሳው የጀግናው የታሪክ አጋጣሚ የፈጠረው ሳይሆን፣ ታሪክን ለመለወጥ በአምላክ የተመረጠ የነፃነት መሃንዲስ ​አርበኛ ኢንጂነር ሲያስብ ሽዋ ጥበብንና ቆራጥነትን በአንድነት ይዞ የአማራን የነፃነት ማማ ለመገንባት ድንጋይ የሚፈልጥ ሳይሆን፣ የተሰበረውን ልብ የሚጠግንና የተበታተነውን ሀሳብ እንደ መሃንዲስ አቀናጅቶ ታላቅ ግንብ የሚሰራ ባለሙያ ነው። ​በአንደበቱ ውስጥ የዳግማዊ ምኒልክን ጥበብ፣ በክንዱ ውስጥ ደግሞ የራስ አሳምነው ፅናትን ሰንቋል ንግግሩ እንደ ማለዳ ፀሐይ የሰውን ልብ ያሞቃል፤ እንደ ንጋት ኮከብም በጨለማ ለተዋጠው ወገናዊ ህዝብ የመኖርን ተስፋ ያበራልባታል።​ነፃነት የሚገነባው በአሸዋ ላይ ሳይሆን፣ በማንነት አለትና በደምና አጥንት ትስስር ላይ ነው! ​የሚለው የአርበኛው ቃል በደቡብ አማራ ቀጠና ባሉ ተራራዎች ላይ እንደ ነጎድጓድ ያስተጋባል። የጀግናው ጉዞ እንደ ብርሃን ፍጥነት ፈጣን ነው፤ አስተሳሰቡ ከአድማስ ባሻገር ይወነጨፋል። የአማራን ሕልውና በአንደበቱ ቅኔ፣ በአካሉ ጋሻነት ከትቦ ለትውልድ አጥር ሆኖ ቆሟል። ​በአፋብን ​በደቡብ አማራ ቀጠና፣ በአሳምነው ዕዝ ፊት መሪ ሆኖ ሲቆም ግርማ ሞገሱ የጠላትን ልብ ያርዳል የወዳጅን መንፈስ ግን ያጠነክራል። ኢንጂነር ሲያስብ ሽዋ፣ በቴክኒክ ጥበቡ ምሽግን ብቻ ሳይሆን፣ የማይበገር ህዝባዊ ወኔን የሚነድፍ ታላቅ መሪ ነው። ይህ ጀግና፣ የአማራን የመኖር ነፃነት ዋስትና ለማረጋገጥ ቀን ከሌሊት ይተጋል። እያንዳንዱ እርምጃው የታቀደ፣ እያንዳንዱ ቃሉ የተመዘነ ነው። እርሱ ለሸዋ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው አማራ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ የነፃነት ፋና ወጊ ነው።Dawit Amhara ከንጉሶች መንደር ​ክብር ለታሪክ ሰሪው! ክብር ለነፃነቱ መሃንዲስ!