ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
الذهاب إلى القناة على Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
إظهار المزيد2 952
المشتركون
+424 ساعات
+147 أيام
+38830 أيام
أرشيف المشاركات
ከሁለት ኮሮች የተውጣጡ የተለያዩ ሻለቆች በጥምረት በአገዛዙ ወራሪ ኃይል ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጁ::በደብረብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ ላይ ከፍተኛ ውጊያ የተደረገ ሲሆን ከ3 መኪና በላይ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሃይሎች ተደመሰሱ::
አፋብን ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ
ደብረብረሃን ከተማ ካላት የኢኮኖሚ እና ጅኦ ፖለቲካዊ ፋይዳ አንፃር ከአዲስ አበባ በመቀጠል አገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃይል ያከማቸባት ከተማ ብትሆንም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አካል የሆኑት ወንድማማቾቹ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር እና የአፄ ዘረያዕቆብ ኮር አሃዶች ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከማለዳ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በአንባገነኑ የብልፅግናው ወንበር ጠባቂ የአየር ወለድ እና የኮማንዶ አባላት ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ::
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተጉለት ቀጠና በደበረ ብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ ጣይቱ ክፍለ ከትማ ውስጥ እና በደብረብረሃን ከተማ ዙሪያ እንዲሁም በመሀል አምባና አዲስጌ በሚባሉ አካባቢዎች ከላይ ድሮን ከታች መድፍ , ዙ-23 እና ዲሽቃ ይዞ ወደ ዉጊያ ያመራው የአብይ አህመድ ሰራዊት ባደረገው ተጋድሎ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ከሶስት (3) በላይ መኪና አስክሬንና ቁስለኛ ወደ ደብረብርሃን ሆስፒታል የወሰደ ሲሆነ ውጊያው አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል::
እየተደረገ ባለው ልዩ የቅንጅት ተጋድሎ ከአምደ ፅዮን ኮር የኮሩ ቃኝን ጨምሮ ከ7ለ70፣ ከራንቦና ከምኒልክ ክፍለጦር የተወጣጡ ውስን ሻለቆች የተሳተፉ ሲሆን በደብረብርሃን ከተማ ዙሪያ, በመሃል አምባ እና አድስጌ በተባሉ ቦታዎች ላይ የጠላትን ኃይል እየደመሰሱት ይገኛሉ:: በሌላ በኩል ከዓጼ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ከነጎድጓድ ክፍለጦር እና ከናደው ክፍለጦር የተውጣጡ የተለያዩ ሻለቆች ጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ይገኛሉ::በተመሳሳይ በደብረብረሀን ከተማ ጣይቱ ክፍለከተማ የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ክንፍ ከሆኑት ከ7 ለ 70 ክፍለ ጦር ፣ ከብሩኬደምሴ ክፍለጦር ፣ከአጼ ይኩኖ አምላክ ክፍለጦር እና ከነጎድጓድ ክፍለጦር የተውጣጡ ሻለቆች በተናበበ እና በተቀናጀ ሁኔታ የአብይ አህመድ አረመኔያዊ ኃይል ላይ እየወሰዱት ባለው የተቀናጀ ውጊያ ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን ውጊያው አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል። ቀጣዩን የአውደ ውጊያ ውጤት በነገው ዘገባችን የምንመለስበት ይሆናል::
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 21/2018ዓ.ም
ከሁለት ኮሮች የተውጣጡ የተለያዩ ሻለቆች በጥምረት በአገዛዙ ወራሪ ኃይል ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጁ::በደብረብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ ላይ ከፍተኛ ውጊያ የተደረገ ሲሆን ከ3 መኪና በላይ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሃይሎች ተደመሰሱ::
አፋብን ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ
ደብረብረሃን ከተማ ካላት የኢኮኖሚ እና ጅኦ ፖለቲካዊ ፋይዳ አንፃር ከአዲስ አበባ በመቀጠል አገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃይል ያከማቸባት ከተማ ብትሆንም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አካል የሆኑት ወንድማማቾቹ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር እና የአፄ ዘረያዕቆብ ኮር አሃዶች ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከማለዳ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በአንባገነኑ የብልፅግናው ወንበር ጠባቂ የአየር ወለድ እና የኮማንዶ አባላት ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ::
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተጉለት ቀጠና በደበረ ብርሃን ሪጆ ፖሊታን ከተማ ጣይቱ ክፍለ ከትማ ውስጥ እና በደብረብረሃን ከተማ ዙሪያ እንዲሁም በመሀል አምባና አዲስጌ በሚባሉ አካባቢዎች ከላይ ድሮን ከታች መድፍ , ዙ-23 እና ዲሽቃ ይዞ ወደ ዉጊያ ያመራው የአብይ አህመድ ሰራዊት ባደረገው ተጋድሎ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ከሶስት (3) በላይ መኪና አስክሬንና ቁስለኛ ወደ ደብረብርሃን ሆስፒታል የወሰደ ሲሆነ ውጊያው አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል::
እየተደረገ ባለው ልዩ የቅንጅት ተጋድሎ ከአምደ ፅዮን ኮር የኮሩ ቃኝን ጨምሮ ከ7ለ70፣ ከራንቦና ከምኒልክ ክፍለጦር የተወጣጡ ውስን ሻለቆች የተሳተፉ ሲሆን በደብረብርሃን ከተማ ዙሪያ, በመሃል አምባ እና አድስጌ በተባሉ ቦታዎች ላይ የጠላትን ኃይል እየደመሰሱት ይገኛሉ:: በሌላ በኩል ከዓጼ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ከነጎድጓድ ክፍለጦር እና ከናደው ክፍለጦር የተውጣጡ የተለያዩ ሻለቆች ጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ይገኛሉ::በተመሳሳይ በደብረብረሀን ከተማ ጣይቱ ክፍለከተማ የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ክንፍ ከሆኑት ከ7 ለ 70 ክፍለ ጦር ፣ ከብሩኬደምሴ ክፍለጦር ፣ከአጼ ይኩኖ አምላክ ክፍለጦር እና ከነጎድጓድ ክፍለጦር የተውጣጡ ሻለቆች በተናበበ እና በተቀናጀ ሁኔታ የአብይ አህመድ አረመኔያዊ ኃይል ላይ እየወሰዱት ባለው የተቀናጀ ውጊያ ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን ውጊያው አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ይገኛል። ቀጣዩን የአውደ ውጊያ ውጤት በነገው ዘገባችን የምንመለስበት ይሆናል::
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 21/2018ዓ.ም
May 27, 2026
A Public Safety Directive issued by the Amhara Fano National Movement
The Prosperity Party regime is preparing to hold an “election” on Monday, June 1st, 2026 despite the absence of conducive conditions, particularly the ongoing intensified war in Amhara Region and surroundings which has claimed countless lives including ENDF generals and officers.
The regime has opened new battlefronts in an attempt to expand territorial control, knowing it cannot deliver a credible electoral process through genuine public participation. Rather this is being done to deceive the international community and the Ethiopian people.
As a result, armed engagements between our forces and those of the regime have intensified across numerous fronts. In their desperation regime forces have resorted to inflicting maximal civilian casualties as a tactic of war including through indiscriminate shelling and other destructive weapons. In response to such grave threats to public safety, it has become necessary to issue the following public safety directive.
Accordingly, the public is advised that effective Friday, May 29, 2026, all vehicular activity shall be prohibited on all roads, with the exception of emergency vehicles (ambulances) for five consecutive days. Over this period, we urge the public to cooperate in restricting regular movements and activities to safeguard public safety.
Amhara Fano National Movement
አገዛዙ ለመረጃ ደህንነት ስራ ከላካቸው ፊደራል ፖሊሶች ውስጥ የፊደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ክፍል አባል የነበረችው ረ/ሳጅን መክሊት ታሪክ ከመነሻ እስከ መጨረሻ በተደረገው ከፍተኛ ክትትል አማካኝነት ግንቦት 21/2018 ዓ.ም በእነማይ ወረዳ ማህበረብረሀን ቀበሌ ጀንጅ ጎጥ በ64ኛ ክ/ጦር ቀኝ እና መሃንዲስ በቁጥጥር ስር ውላለች።
ዋና ሳጅን መሐመድን ጨምሮ 9 አድማ ብተና አባላት የተደመሰሱበትን የቦምብ ጥቃት የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሌሊቱ 5:30 አብማ ሆቴል ፊትለፊት ፈፅሟል።
(206ኛ ኮር) ግንቦት 21/2018 ዓ.ም
~~~~~~~
ከ15ኛ ሻለቃ በመነሳት ዋና ሳጅን መሐመድን ከአብማ ሆቴል ለመቀበል አድማ ብተና ጭና በሆቴሉ ፊት ለፊት በቆመችው ፓትሮል ላይ የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን ዋና ሳጅን መሐመድ ወደ ጋቢና በመግባት ላይ እያለ በፈፀመው ቦምብ ጥቃት የአድማ ብተናውን አመራር ጨምሮ 9 አባላት ህይወታቸውን አጠዋል። 7 የሚደርሱት እንዲሁ ከባድ ቁስለኛ መሆናቸው ተረጋግጧል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከ32ኛ ክ/ጦር የ5ኛ ሬጅመንት የሻምበል 2 አባላት የነበሩት
- ቶሎሳ ዳዊት
- ደቻሳ ቀኑ 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጅበላ ሙተራ ሻለቃን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+2
የእንቅስቃሴ ገደቡን ተላልፈው በተገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተጀመ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከግንቦት 21/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት በአማራ ክልል ከአምቡላንሶች በስተቀር ሁሉም መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ ያስቀመጠውን መመሪያ ጥሰው የተገኙ ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ መለስተኛ የማስተማሪያ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ሲል በቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦር አስታውቋል።
#ዘመቻ_አንሻ_ሰይይ
የፊደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል አባል የነበረችው ረ/ሳጅን መክሊት ታሪክ በ64ኛ ክ/ጦር ቀኝ እና መሃንዲስ በቁጥጥር ስር ዋለች!!
ግንቦት 21/2018 ዓ.ም 64ኛ ክ/ጦር
የ64ኛ ክ/ጦር በደርሰው የውስጥ የመረጃ መሰረት የእነማይ ወረዳ ማህበርብረሃን ቀበሌ ጀንጅ ጎጥ ተወላጅ የሆነችው የፊደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል አባል የነበረችው ረ/ሳጅን መክሊት ታሪክ በቁጥጥር በማዋል ምርመራ እያካሄደ ይገኛል።
የፊደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል አባል የነበረችው ረ/ሳጅን መክሊት ታሪክ እንደተናገረችው በአ/አ፣ ኦሮሚያ ሰንዳፋ፣ አዋሳ የመሳሰሉት ከተሞች ላይ ለ4 ዓመት የሰራ መስክ በመሰማራት የሰራች መሆኑን በማስገንዘብ በእነማይ ወረዳ ማህበረብረሃን ቀበሌ ጀንጅ ጎጥ ቤተሰብ ለመጠየቅ የስራ ፍቃድ ይዛ በመጣችበት ወቅት በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ቀኝ እና መሃንዲስ በቁጥጥር ስር ወላለች።
በ4 ዓመት በፊደራል ፖሊስ ስራ የአማራ ህዝብ እየደርሰበት ያለውን ግፍ እና በደል እኔ በምሰራበት ቦታ እና አካባቢ አማራዎች በአማራነታቸው ብቻ በተለያዩ እስር ቤቶች ታጉረው እንደሚገኙ እና የእነዚህ አማራዎች ግፍ እና በደል ለማስቆም ስንጠይቅ እኛም እንደነሱ እንደምንገራገር እና እንደምንታሰር በዛቻ ሁሌም እንደሚንገራገሩ ተናግራለች። እኛም የእንጀራ ነገር ሀኖብን ከአማራነታችን ይልቅ ሆዳችን በልጦብን በዝምታ እዚህ ደርጃ ደረሰናል ብላለች።
በዚህ ሰዓት በአ/አ እና ሌሎች ከተሞች የምንገኝ አማራ የመንግስት የፀጥታ አካላት እና አመራሮች ወደ አማራ ክልል ገብተን ብናይ የአማራ ህዝብ በአገዛዙ በርካታ ግፎች እየተፈፀመበት እንደሚገኝ፣ የአማራ አርሶ አደር በማዳበሪያ እጦት እንደሚሰቃይ፣ በአገዛዙ የሐሰት ምርጫ በህዝባችን ላይ እየፈፀመ መሆኑን በመገንዘብ በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤት ያላቹህ አማራዎች እኔ በአይኔ ከአየውት ትዝብት ግንዛቤ በመውሰድ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍ እና በደል የድርጊቱ ፈፃሚ አካል ተባባሪ ላለመሆን እንድትሰሩ የሚል መልክት አስተላልፋለች።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ!!
ግንቦት 21/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት
በታሪክ አጋጣሚ ህዝብን ይጠብቃል ተብሎ የታመነው የመከላከያ ሰራዊት፣ በአሁኑ ወቅት በአማራ እናቶች፣ እህቶች እንዲሁም በአዲስ አበባ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ እያደረሰ ያለው አስገድዶ መድፈርና ስቃይ የሰራዊቱን ስም ያጎደፈና ህዝባዊ አመኔታን ያጣ ማረጋገጫ ሆኗል። የዐቢይ አሕመድ መከላከያ ሰራዊት በአማራ ግዛቶች ከገባበት እለት ጀምሮ በንፁሃን ላይ የሚፈፅመው ግፍ ይፋዊ ሃቅ ነው።
ሆኖም ግን፣ ይህንን የብልፅግና አረመኔያዊ ጥቃት ዝም ብሎ የማይመለከተው የህዝብ አለኝታው ፋኖ፣ በየግዛቱና በየደጁ የመጣበትን ወራሪ ኃይል በገባበት ገብቶ እያዝረከረከውና የህዝቡን ደህንነት ለማስከበር እየተዋደቀ ይገኛል።
የአሳምነው ዕዝ ታሪኩን ቀጥሏል ሽዋ የሀገር ኩራት !! ከአዲስ አበባ አምሳ ኪ ሜትር ላይ እያጨናነቀው ነው!!
ድሮን ለማስጣል የተላከው ሰላይ ደብረወርቅ መጣያ አካባቢ በፋኖዎች በቁጥጥር ስር ውሏል።
እሱባለው መሰለ ወርቅነህ ይባላል ።የአብይ አሕመድ ስርዓት ለወራት የአማራን ሕዝብ እንዴት መሰለል እንዳለበት ካሰለጠነው እና በርካታ ገንዘብ ከሰጠው በኋላ ከሻውራ ወረዳ በመነሳት ደብረወርቅ ከተማ በመግባት ፋኖን ሲሰልል በፋኖ በፀረ ስለላ አካላት በቁጥጥር ስር ውሏል።
እግሩን በፋሻ በመጠቅለል ክራንች በመያዝ በሽተኛ መስሎ ሲሰልል የተገኘው ወጣት አካባቢውን በማጥናት ድሮን ለማስጣል ተልዕኮ ተሰጦት እንደመጣ ይገልፃል።
በሽተኛ በመምሰል እያነከሰ ከማህበረሰቡ ገንዘብ እየሰበሰብ ራሱን ሲደብቅ የቆየው እሱባለው በፋኖዎች በተደረገበት ጥብቅ ክትትል በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር ሲውል ከማን ተልዕኮ እንደተቀበለ እና የቀጣይ ምን ሊያደርጉ እንዳሰቡ በሰጠው ቃለ ምልልስ ገልጿል።
የትኛውንም ፀጉረ ልውጥ አካል በአካባቢያችሁ ስታገኙ ጥቆማ በመስጠት ሕዝብን ከድሮንና ከባድ መሳሪያ ጥቃት ተከላከሉ ዘንድ የለቱ መልዕክታችን ነው።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት20/2018 ዓ.ም
ሰላም ሰላም ውድ አማራዊያን እንደምን አላችሁ በእያላችሁበት የአማራ ልጅ ፋኖ በሚገርም አመጣጥ እየመጣ ነው ኑ አብረን እናሸንፋ ከዛሬ ጀምሮ ለመወያየት ቤታችን ክፍት ነው። የብልፅግና ሰዎች በሚንሊክ ልጅች አንገታቸውን ደፍተው እያለቀሱ ነው አላችሁ ቤተሰብ!!
🔴 አማራ ከሆንክ፦
👉 SHARE / ሸር ሸር ሸር!
👉 ቻናሉን ጆይን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይተባበሩ! #Dawit #Amhara ከንጉሶች መንደር ቀጥታ ከግንባር #አማራ #ፋኖ #Amhara #Fano #ኢትዮጵያ #Ethiopia #Share
#የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ታላቅ ሰበር ዜና!
ምዕራብ ወሎ ቀጠና ገነቴ ዙሪያ 11 መኪና ሙሉ በሙሉ የብልጽግና ሰራዊት አሁን ከመሼ በጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ገሚሱ ተማርኳል፣ ገሚሱ ተሸኝቷል።
ዘመቻ አንሻ ሰይድ ጀምረነዋል ተጠናክሮ ይቀጥላል!
303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር በሁለት የአውደ ውጊያ ግንባር ውሎዎች በጠላት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር በሁለት የአውደ ውጊያ ግንባሮች ማለትም በግራራይ ግንባርና በፍራንክፈርት ዚዎሎጂካል ሶሳይቲ አቡነ ዮሴፍ ሎጅ ግንባር በመግባት እንጃፋት፣ ድልገንና አቡነ ዮሴፍ ሰፍሮ የነበረውን የብልፅግና ጦር እንደ በረዶ ባለበት ቀልጦ እንዲቀር አድርገውታል።
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ከንጋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ለሙሉ ቀን እስከ አመሻሽ 11:00 ሰዓት ድረስ የአገዛዙ ጦር በሜካናይዝድ ማለትም በመድፍ፣ 107፣ ዙ-23፣ ሞርተር 120 እና ሞርተር 82 የታገዘ መከላከል ቢያደርግም የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር አናብስቶች ስድስት ምሽጎችን በመደረማመስ የጠላትን ቅስም ሰባሪና መርዶ ነጋሪ አኩሪ ድል ተጎናፅፈዋል፤ በአውደ ውጊያውም 14ኛ፣ 16ኛ፣ 19ኛ፣ 21ኛ እና 30ኛ ክፍለ ጦሮች ፊትአውራሪዎች ናቸው።
በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎች:-
👉 ድሽቃ= 02
👉 ብሬን= 03
👉 የብሬን ተተኳሽ= 3500
👉 ስናይፐር= 01
👉 ጥቁር ክላሽ= 118
👉 የክላሽ ተተኳሽ= 5400
👉 መገናኛ ሬድዮ= 03
👉 የድሽቃ ተተኳሽ= 160
👉 የእጅ ቦምብ= 26
👉 የደረትና የወገብ ትጥቅ= 74
👉 ምርኮኛ= 46
👉 የተደመሰሰ:- አመራር= 03 አባል= 236 ሲሆን እንጃፋት ከተማም ከጠላት ነፃ ሆናለች።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 20/ 2018 ዓ.ም
ማሳሰቢያ፦ በሌሎች አውደ ግንባሮች የተገኙ ድሎችን ከቪዲዮ እና ከፎቶ ማስረጃ ጋር አያይዘን በቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል።
አማራዊ የአሸናፊነት ስነ-ልቦናን ተላብሰው በድል ጎዳና እየተራመዱ የሚገኙት የሜጀር ጀነራል ውብአንተ አባተ ልጆች፡ በደብረታቦር ዙሪያ ከቆለይ እስከ ተንሸራታች፣ ከኮካ እስከ ዓለም ሳጋ እንዲሁም ከአርማ እስከ ኮሶ ማርያም በወሰዱት እርምጃ የብልፅግናን አራዊት ሠራዊት ዶግ አመድ በማድረግ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጁ!
በደፈጣ ውጊያ ተጀምሮ ወደ ከባድ የጨበጣ ውጊያ በተሸጋገረው በዚህ ተጋድሎ፡ አገዛዙ የላከው የጥፋት ኃይል በፋኖ የብረት ክንድ አከርካሪው ተሰብሮና መቋቋም አቅቶት ተሽመድምዶ ወድቋል።
ውጊያው፡ የጠላትን ውድቀት በገሃድ ያሳየና የፋኖን እምቅ አቅምና አይበገሬነት ያስገነዘበ አውደ ተጋድሎ ነው።
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር 31ኛ ክፍለጦር ዳውንት ወረዳ ውስጥ ባሉ የአባት አርበኞች ስርዓት ወለድ ሽፍታ ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዷል!
ግንቦት 20/2018 ዓ/ም በዳውንት ወረዳ የብልፅግና ሎሌዎች ከወለጋ አምጥተው በወረዳዋ ህዝብ ላይ ግፍን ይፈፅም የነበረ ስርዓት ወለድ ሽፍታ ላይ በአባት አርበኞች የድምሰሳ እርምጃ ተወስዷል። ስርዓት ወለዱ ሽፍታ ወለጋ ተወልዶ ያደገ ከመሆኑ አንፃር በፋኖ እርምጃ ለመውሰድ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ ቢቆይም፤ በመጨረሻም በአባት አርበኞች እርምጃ ተወስዶበታል።በአንደኛው ግብረአበሩ ላይ እግሩን ተመቶ ተማርኳል!!
የዳውንት ወረዳ የብልፅግና ሎሌዎች ይሄንን ግለሰብ ከወለጋ ያመጡት ሲሆን፤ወለጋ ሁለት አማራዎችን ከብልፅግና ተልኮ ተቀብሎ የፋኖ ስሜት አላችሁ በማለት ገሎ ወደ ዳውንት ወረዳ በብልፅግና አመራሮች በድብቅ አቀባበል ተደርጎለት የወረዳውን ህዝብ በፋኖ ስም እንዲያሰቃይ ተልዕኮ ተሰጥቶት ወደ ፀረ-ህዝብ አላማው ተሰማርቶ ከአራት የማያሱ ግብረአበሮቹን አስከትሎ በወረዳው ህዝብ ላይ፦
1. ከአራት ግለሰብችን ገሏል!
2. ከአምስት ግለሰቦ ላይ የአካል ጉዳት አድርሷል
3. የዳውንት ወረዳ የገርሳ ጤና ጣቢያን ሁለት ጊዜ ዘረፋ ፈፅሞ ሙሉ የጤና ጣቢያ ባለሙያዎችን መሳሪያ ግባራቸው ላይ በመደቀን ስልልካቸውን ዘረፏል!
4. በወረዳው ውስጥ ከመቶ በላይ የግለሰቦችን ስልክ ነጥቆል
5. የግለሰቦችን መሳሪያ ከ17 በላይ ጨለማን ተገን አድርጎ ዘርፏል!
6. አንድ ወፍጮ በቦብ አውድሟል
7. ግለሰቦችን ከመኖሪያ ቤታቸው አፈናቅሎ ለስደት ዳርጓል!
8. የአባዋራዎችን ሚስቶችን ጋሻአግሬዎችን በመጠቀም ደፍሯል!
9. የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን ስልክና ብር ዘረፋ ፈፅሟል
10. አንድ የጤና ፅፈት ቤት ሀላፊን ከስራው አፈናቅሎ አባሯል!
11. የገርሳ ትምህርት ቤት የአንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ መምህራኖች ስልክ በጠቅላላ ዘርፏል። በድምሩ ከ130 በላይ ስልኮችን ዘርፏል!
መዳረሻውን ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ሕዝብ የሕልውና ተጋድሎ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 20/2016 ዓ/ም!!
