ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

إظهار المزيد
4 478
المشتركون
+824 ساعات
+657 أيام
+91030 أيام
أرشيف المشاركات
ባለፉት ቀናት #የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል የምስራቅ አማራ እዝ ሃይሎች በ #አብይአህመድ አገዛዝ ስራዊት ላይ ክፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል፡፡ በአይነቱ የተለየ ድል አስመዝግበዋል። የአማራ ፋኖ በወታደራዊ ዘርፍ አገዛዙን ስራዊት ማንበርከክ እንደሚችል በተደጋጋሚ አረጋግጦአል። #በጎጃም ፣ #በጎንደር፣ #በሽዋ የተናበቡ ፣ የተቀናጅ ተመሳሳይ ወታደራዊ ዘመቻዎች ከተደረጉ የአብይ አህመድ ሰራዊት ሊዋጋ የሚችልበት ስሜቱም ፣ ሞራሉም፣ ፍላጎቱም፣ ፈጽሞ እንደሌለው እርግጠኛ መሆን የሚቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሶአል። ይህ ማለት ከአማራ ክልል ጠራርጎ ማስወጣት ይቻላል። በእርግጥም ፋኖ ይችላል!! ስለሆነም በውጭ የሚገኙ የአማራ አደረጃጀቶች እንዲሁም የትግሉ ወገንተኛ ሚዲያዎች፣ የሶሻል ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ሁሉ ገንቢ ሚና መጫወት ፣ ህብረቱ እውን እንዲሆን ጫና ማድረግ ግዜው አሁን ነው። አሁን የሚታየው ሰፊ ክፍተትና ጉድለት የፋኖ ሃይሎች ለስትራቴጂካዊ ወታደራዊና ፓለቲካዊ ግንባር እስካሁን አለመፈጠሩ ብቻ ነው። ይህን ማርሽ ቀያሪ እርምጃ እንዲወስዱ። እንዲተባበሩ ሁላችንም የምንችለውን ሁሉ ግፊት ማደረግ ድሉን ያፋጥናል፣ የአማራ ህዝብ የተሸከመውን መከራ ያሳጥራል። ድል ለአማራ ህዝብ ! ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ፅንፈኛው_ፋኖ_ወልድያ_ዙሪያ_ተደመሰሰ‼️ መሬት ላይ ድል የራቀው የአሸባሪው የብልፅግና ቡድን የሚዲያ ሚሊሻውን አሰማርቶ ፅንፈኛው ፋኖ ላይ ድል እየተቀዳጀ ነው። አይገርምም😂 ፍኖተ- አማራ የአብይ አህመድ የሚዲያ ሰራዊት የውሸት መረጃዎችን እንደሚያጋራ ህዝቡ ይገነዘብ ዘንድ በማስረጃ እናቀርባለን!! የብልፅግና የሚዲያ ሚሊሾች ዛሬ ወልድያ ላይ የፈጠሩት ድል ከዛሬ 7 ወር በፊት ጎንደር ላይ የተፈጠረ ድል ነው። ቢያንስ እንኳን ፎቶ ቀያይሩ እንጅ የሚዲያ አጥብ አይለብሴ ሚሊሻዎች ፣ ደግሞ በጣም ግርም የሚለው ላስታ አሳምነው ኮር ሙጃ ላይ የማረከውን መሳሪያ እኛ ማረክነው ብለው መጡ😂 በተግባር ያጣኸው ድል #ወሬው ምን ይጠቅማል😂 ምኒሊክ ዕዝ ይችላል 💪 ለማንኛውም እኛ ወደ 4ኪሎ እየመጣን ነው💪 17/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#ዘመቻ_አባ_ናደው💪 ደቡብ ወሎ 11-ወረዳወች ነፃ ወጥተዋል። 12ተኛ ,61ኛ እና 65ተኛክ/ጦሮች ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል ( ታሪክ ሆነዋል)‼️ #አርበኛ_አበበ_ፈንታው የአፋብኃ ምስ/አማራ ምኒሊክ
#ዘመቻ_አባ_ናደው💪 ደቡብ ወሎ 11-ወረዳወች ነፃ ወጥተዋል። 12ተኛ ,61ኛ እና 65ተኛክ/ጦሮች ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል ( ታሪክ ሆነዋል)‼️   #አርበኛ_አበበ_ፈንታው የአፋብኃ ምስ/አማራ ምኒሊክ ዕዝ ህ/ግንኙነት 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

አማራ ነፃ ሳይወጣ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ በስራ ላይ ነን 5 ኦራል እና 1 ከይሱዚ ግትልትል ሰራዊት አሁን ከደሴ ወደ ሀይቅ አቅጣጫ እንደወጣ መረጃ ደርሶናል ።ይሰማል የዋርካው ልጆች ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰበር ዜና! ለአገዛዙ ባሳየው ተላላኪነት የተነሳ የደቡብ ወሎ ዞን ፀጥታ ቢሮን እንዲመራ ታጭቶ የነበረው የደሴ ዙሪያ ወረዳ ሚሊሻ አዛዥ ተገደለ! አዛዡ ትናንት ምሽቱን ከደሴ በቅርብ ርቀት በተደረገ
ሰበር ዜና! ለአገዛዙ ባሳየው ተላላኪነት የተነሳ የደቡብ ወሎ ዞን ፀጥታ ቢሮን እንዲመራ ታጭቶ የነበረው የደሴ ዙሪያ ወረዳ ሚሊሻ አዛዥ ተገደለ! አዛዡ ትናንት ምሽቱን ከደሴ በቅርብ ርቀት በተደረገ ውጊያ ነው በፋኖ ስናይፐር ተኳሾች መኃል አናቱን ተመቶ የተገደለው። በልጅ እያሱ ኮር ስር ከቤተ አምሓራ ክፍለጦር አንድ ሻለቃና ከዕዙ ተወርዋሪ አንድ ሻለቃ የተወጣጡ የፋኖ አባላት በጋራ በመሆን በወሰዱት እርምጃ ነው የሚሊሻ አዛዡን ጨምሮ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን በመግደል ድል መጎናፀፋቸውን የመረብ ሚዲያ የግምባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል። በውጊያው፡ 019 ቀሌ አስግዶ ቀበሌን ጨም ከደሴ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ፦ 020 ሞቴ ቀበሌ 022 አያታ ቀበሌ 026 ፀዲ ገበያ ቀበሌ 028 ቀበሌ 027 ግልብጤ ቀበሌ 029 እሁዲት ቀበሌ 030 አጥንት መስበሪያ ቀበሌ እና ቀይ ገደል ቀበሌ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባታቸው ታውቋል። የፋኖ አባላቱ ከውጊያው ጎን ለጎን በቁጥጥራቸው ባስገቧቸው አከባቢዎች የሲቪል መዋቅር እያዋቀሩ ይገኛሉ።

"እንደምነው ደሴ ወገብ ከወገቡ: እንደምነው ጦሳ ወገብ ከወገቡ: የነሸግየ ሀገር የነ አይጠገቡ" ደሴ ዙሪያ ገባው በፋኖ ጥርቅም ተድጎ ተይዟል። በከተማዋ ዙሪያ ፋኖ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ ነው።የፍተ
"እንደምነው ደሴ ወገብ ከወገቡ: እንደምነው ጦሳ ወገብ ከወገቡ: የነሸግየ ሀገር የነ አይጠገቡ" ደሴ ዙሪያ ገባው በፋኖ ጥርቅም ተድጎ ተይዟል። በከተማዋ ዙሪያ ፋኖ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ ነው።የፍተሻ ኬላዎች ተዘርግተዋል። የደቡብ ወሎ ዞን ካድሬዎች አንድ ሁለት እያሉ ከተማዋን ለቀው እየወጡ ነው።እንዲሁም፡ ደሴ ከተማ የነበሩ የአገዛዙ አሸርጋጅ ባለሀብቶችና የባለስልጣን ገፅታ ገንቢ አክቲቪስቶች ዛሬ ማለዳ ጀምሮ ከተማዋን ለቀው እየወጡ ነው። ደሴ ከተማ ብልፅግና ከሚባል እድፍ ታጥባ ታጥና ልጇቿን እየጠበቀች ነው። 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

🔥#የድሮን_ጥቃት_የጥንቃቄ_መረጃ‼️ መርሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሉን ዛሬ አዳሩን ወይንም በጠዋት የፋኖ ቁስለኛ ይኖራል በሚል ሀሳብ ሆስፒታሉን በድሮን ለመደብደብ ታቅዷልና ከአየር ኃይል መንደር
🔥#የድሮን_ጥቃት_የጥንቃቄ_መረጃ‼️ መርሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሉን ዛሬ አዳሩን ወይንም በጠዋት የፋኖ ቁስለኛ ይኖራል በሚል ሀሳብ ሆስፒታሉን በድሮን ለመደብደብ ታቅዷልና ከአየር ኃይል መንደር ለንስር አማራ የጥንቃቄ መልዕክት ተልኳል‼️ #ጥንቃቄ_ይደረግ‼️ 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ኃይሉን እየገነባ የሚገኘው የብልፅግናውን መንግስት ከመገርሰስ ባሻገር በድህረ ብልፅግናም ለህዝቡ ዘብ ለማቆም ነው::
የአማራ ፋኖ ኃይሉን እየገነባ የሚገኘው የብልፅግናውን መንግስት ከመገርሰስ ባሻገር በድህረ ብልፅግናም ለህዝቡ ዘብ ለማቆም ነው::

#ገቢ_ሆነዋል💪 ዛሬም ገቢ ሆነዋል እንደተለመደው አንዳንዴም ተግደርደሩ እንጅ ወገን😂 #ጅላ_የምርኮ_ስልጠና_ብቻ_ነው_የሚያሰለጥነው?🤔 መስከረም /ዐ1/2018 ዓ.ም
+3
#ገቢ_ሆነዋል💪 ዛሬም ገቢ ሆነዋል እንደተለመደው አንዳንዴም ተግደርደሩ እንጅ ወገን😂 #ጅላ_የምርኮ_ስልጠና_ብቻ_ነው_የሚያሰለጥነው?🤔 መስከረም /ዐ1/2018 ዓ.ም

ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የነ ዉባንተ አባተን መስዋትነት አልረሳነዉም!!! መታወቅ ያለበት አንድ አውነት ቢኖር በገባንበት የህልዉና ትግል ዉስጥ አፋብሃ በ ማንም ሊተካ የማይችል የ አማራው ወካይ ድርጅት ነው : : ለ አፋብሃ ዛሬ መኖር በተለይ ደሞ ሰሜን አማራ በላይ ዘለቀ አዝ ዉስጥ የ አፋህድን ተንኮልና ሴራ ተረድተው መስዋአትነት ከፍለው ዛሬ ላይ የድርጅቱ መሪ የሆኑ ሰወች ቀድሞ መንቃት የ አማራን ትግል አድኖታል አሁን አርቅ ይደረግ አንድ አንሁን ማለት አንድ ነገር ሁኖ ነገር ግን ያን ባሉ ማግስት ሌላ ጦርነት መክፈት ደሞ ሩቅ የሚያስኬድ መንገድ አይደለም ለ ዉባንተ አባተ ያልተመለሰ አካል ለ ሀብቴ ወልዴ ይመለሳልም የሚል አምነት የለኝም ስለዚህ አርበኛ ደረጀ በላይም ልጆቹን የገበረበትን ትግል እንዳይጠፋ አላስፈላጊ መስዋትነም አንዳይከተል ሰከን ማለት የተሻለ አማራጭ ነው አንላለን :: ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ወታደራዊ የጥንቃቄ መረጃ ! ከጊንባ ወደ መካነሰላም 5ት ካሶኒ መከላከያ እየመጣ ነው። ድሮንም እንደተጠየቀ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ተናበብ !

🔥#እናታለም_ደሴ ...#አይዞሽ_አትሽኮርመሚ‼️ "ጦሳ ተራራ ላይ ስሩልኝ ሰገነት ከአፋፉ ላይ ቁሜ ዋርካውን ልይበት"የደሴ ሕዝብ! የደሴ ዙሪያ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። አርበኛ ኑረዲን አበ
+2
🔥#እናታለም_ደሴ ...#አይዞሽ_አትሽኮርመሚ‼️ "ጦሳ ተራራ ላይ  ስሩልኝ ሰገነት ከአፋፉ ላይ ቁሜ ዋርካውን ልይበት"የደሴ ሕዝብ! የደሴ ዙሪያ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። አርበኛ ኑረዲን አበበና ጓዶቹ 17/ዐ1/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና! ለአገዛዙ ባሳየው ተላላኪነት የተነሳ የደቡብ ወሎ ዞን ፀጥታ ቢሮን እንዲመራ ታጭቶ የነበረው የደሴ ዙሪያ ወረዳ ሚሊሻ አዛዥ ተገደለ! አዛዡ ትናንት ምሽቱን ከደሴ በቅርብ ርቀት በተደረገ ውጊያ ነው በፋኖ ስናይፐር ተኳሾች መኃል አናቱን ተመቶ የተገደለው። በልጅ እያሱ ኮር ስር ከቤተ አምሓራ ክፍለጦር አንድ ሻለቃና ከዕዙ ተወርዋሪ አንድ ሻለቃ የተወጣጡ የፋኖ አባላት በጋራ በመሆን በወሰዱት እርምጃ ነው የሚሊሻ አዛዡን ጨምሮ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን በመግደል ድል መጎናፀፋቸውን የመረብ ሚዲያ የግምባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል። በውጊያው፡ 019 ቀሌ አስግዶ ቀበሌን ጨም ከደሴ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ፦ 020 ሞቴ ቀበሌ 022 አያታ ቀበሌ 026 ፀዲ ገበያ ቀበሌ 028 ቀበሌ 027 ግልብጤ ቀበሌ 029 እሁዲት ቀበሌ 030 አጥንት መስበሪያ ቀበሌ እና ቀይ ገደል ቀበሌ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባታቸው ታውቋል። የፋኖ አባላቱ ከውጊያው ጎን ለጎን በቁጥጥራቸው ባስገቧቸው አከባቢዎች የሲቪል መዋቅር እያዋቀሩ ይገኛሉ ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

እንዲህ ነን እኛ የሚኒልክ የበላይ የቴዎድሮስ ደግሞስ የአሳምነው ብትለን
እንዲህ ነን እኛ የሚኒልክ የበላይ የቴዎድሮስ ደግሞስ የአሳምነው ብትለን

በአርበኛ ዘመነ ካሴ እና በአርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች ተጋድሎ ከጠላት መንጋጋ ነፃ የወጣችው መካነ ሰላም የደስታ ማዕበል ውጧታል። ድሉም ተጋድሎውም ይቀጥላል አማራነት ያሸንፋል። እየሄድን ጓዶች!!

ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

4ኛ ቀኑን በያዘው በዘመቻ አደም አሊ ( አባ ናደው ) ወደ መካነ ሰላም የተሻገረው የቴዎድሮስ ዕዝ 9ኛ ክፍለጦር ዓባይ ሸለቆ ብርጌድ ከምኒልክ ዕዝ ጋር በመተባበር መካነ ሰላም ከተማን ተቆጣጥሯል። ብላክ ላዬን ሚዲያ መስከረም 17/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምሥራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ እያደረገው ባለው ማርሽ ቀያሪ ዘመቻ የአገዛዙን ጦር ሽባ አድርጎ በርካታ ከተሞችን ተቆጣጥሯል። ከኮሎኔል እስከ ተራ ወታደር፣ ከኦራል እስከ ፓትሮል፣ ከሞርተር እስከ ክላሽ ድረስ በመማረክ ልዩ ኦፕሬሽን እየፈጸመ ይገኛል። በዚህ ዘመቻም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ወደ ቤተ አማራ ቀጠና ዓባይን በመሻገር ዘመቻውን ተቀላቅሎ ከምኒልክ ዕዝ ጋር በጥምረት ከጠላት ጋር እየተፋለመ የሚገኝ ሲሆን መካነ ሰላም ከተማን ተቆጣጥሯል ሲሉ የፋኖ ኃይላት ገልጸዋል። ኮሎኔል በለጠ የሚባል የአገዛዙ ጦር መሪ ጃማ ደጎሎ ላይ እርምጃ እንደተወሰደበት ሲገለጽ፤ ከንጋት ጀምሮ በወልድያ ከተማ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። ትናንት አገዛዙ ወልድያ ላይ ትልቅ የስም ማጥፋት ድግስ ደግሶ ነበር የተባለ ሲሆን፤ የከተማዋ ካድሬዎች ከክልሉ ፀጥታ ቢሮ በተሰጣቸው ቀጥተኛ ትዕዛዝ ከሐራ ወደ ወልድያ ተመልሰው የመስቀል ደመራ በዓልን ከሕዝቡ ጋር ተቀላቅለው እንዲያከብሩና ወልድያ ሰላም ናት የሚል ፕሮፖጋዳ እንዲሰሩ በታዘዙት መሠረት ወልድያ ላይ ተገኝተው ነበር። ፋኖም ካድሬዎቹን ለመምታት በምወስደው እርምጃ በዓሉን ለማክበር አደባባይ የወጡ የክርስትና እምነት ተከታይ ምዕመናን ይደናገጡብኛል፣ በሚል "ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ" ስልት ተጠቅሞ ውሏል። ህዝበ ክርስቲያኑ በዓሉን አክብሮ ወደ ቤቱ እስኪመለስ ድረስም ተኩስ አቁሞ ነበር። ነገር ግን ዛሬ ከንጋት ጀምሮ ድጋሚ በከፈተው ማጥቃት የከተማዋን አንድ ሦስተኛ በቁጥጥሩ ስር አስገብቷል። በከተማዋ ጉቦ፣ ከፊል መቻሬ፣ኬላ፣ ጎንደር በር፣ አደንጉር፣ መብራት ኃይል፣ ሌሎች የከተማዋ አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል። ውጊያው ቀጥሏል። ትናንት ከክልሉ ፀጥታ ቢሮ በተሰጣቸው ትዕዛዝ መሠረት ከሐራ ወደ ወልድያ ተመልሰው የነበሩ ካድሬዎች እጅ ከፈንጅ እየተያዙ ነው ተብሏል። ወልድያ ያለው የጠላት እግረኛ ጦርም አልቻለም ተፍረክርኳል ብለዋል የግንባር ምንጮች። በከተማዋ ከወደ ፋኖ የተከፈተበትን ጥቃት መቋቋም ላልቻለው፣ በሞትና በሕይወት መካከል ለሚገኘው ሰራዊት እገዛ እንዲያደርግ ቀዩ ጋሪያ እና ቆቦ ላይ የነበረው ጦር የባቡር መንገዱን ተከትሎ እንቅስቃሴ አድርጓል። በተጨማሪም አፋር ቡሬ ግምባር የነበረው በከፊያለው አምዴ የሚመራው ሜካናይዝድ ጦር አጥቢያ ለሊቱን ተጉዞ ወልድያ ገብቷል። ግን መመከት አልቻለም ነው የተባለው። ረፋድ ላይ ባህር ዳር አየር ማረፊያ የሚግ እንቅስቃሴ መኖሩ የተሰማ ሲሆን፤ በተጨማሪም ከንጋት ጀምሮ ሁለት ባይራክታር ድሮኖች በከተማዋ በንፁኋን ላይ ፍጅት ፈጽመዋል። የፋሽስቱ አገዛዝ ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ሳንቃ ከተማ ጤና ጣቢያ ላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም ሃኪሞችን ጨምሮ በርካታ ንፁሃኖች መጨፍጨፉን ምንሊክ ዕዝ ገልጿል። ፋሽስቱ አገዛዝ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተውና ወልድያ ከተማን በፋኖ እንዳይያዝብኝ በሚል ዙሪያውን ከ10 ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል። ፋኖዎቹም፡ ያን መራር ኃያል ክንዳቸውን በአገዛዙ ወታደሮች ምሽግ ላይ ያለ ርህራሔ እያሳረፉ ነው። በአራት አይሱዙ ኤፍኤስ አር ሙሉ የተጫነ የጠላት አስከሬን ከጥቁር ውሃ ወደ ሸህ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲን ስታዲየም ተወስዷል ሲሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል። የአማራ ፋኖ ከተማዋን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር እየተፋለመ ሲገኝ የአገዛዙ ጦር በከተማዋ ብቻ ሁለት ሰው አልባ ድሮንን ጨምሮ መድፍና ከአፋር ባስመጣቸው ተጨማሪ ወታደሮች ራሱን የማዳን ስራ እየሰራ ይገኛል:: በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የብልፅግና አመራሮች ወልድያን ለቀው ከወጡ የሰነበቱ ሲሆን የብልፅግና መከላከያ ኃይልም ሽሽት ላይ እንደሚገኝ የአይን እማኞች ተናግረዋል:: "ህፃናትና ነፍሰጡር ሴቶችን ከጎናችን ካደረግን ፋኖ አይተኩስብንም" በሚል የፋኖን ክንድ መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ኃይል፡ ወልድያ ላይ በየቤቱ እየገባ ነፍሰጡር ሴቶችንና ህፃናትን በግዳጅ አፍሶ ወደ ውጊያው ይዟቸው መግባቱን ለማረጋገጥ ተችሏል። "ህፃናትን ከጎናችን ካደረግን ፋኖ አይተኩስብንም" በሚል የአገዛዙ ኃይል ነፍሰጡር ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ህፃናትና ታዳጊዎችን በግዳጅ አፍሶ ወደ ምሽግ ይዟቸው ገብቷል ነው የተባለው። በዚህም "በከተማዋ ጉቦ እና ኪቢቀሎ ተብሎ በሚጠሩት አከባቢዎች ላይ ታዳጊዎች ምሽግ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል። እናትና አባትም ልጆቻችንን ስጡን በሚል እያለቀሱ ቢለምኑም: ኑ እናንተም ታስፈልጋላችሁ በሚል እዛው አስቀርተዋቸዋል" ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል። የሰሜን ወሎ ዞን ሀገረ ስብከት አመራሮች በከተማዋ እየዞሩ "ከተማዋ ሰላም ናት" የሚል ፕሮፖጋንዳ እንዲሰሩ መመሪያ ወርዷልም ተብሏል። እግረ መንገድ በሐይማኖት አባቶች ላይ ጥቃት የሚፈፅም ቡድንም ተዘጋጅቷል። ይህ ቡድን የፋኖ መለዮ ልብስ የቀድሞው የምስራቅ አማራ ፋኖ ዩኒፎርምን እንዲለብስና ገፅታው ፋኖን እንዲመስል ሜካፕ ተሰርቶ በተጠንቀቅ ቆሟል። የሐይማኖት አባቶች ከዞኑ በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት "ከተማዋ ሰላም ናት" እያሉ በከተማዋ እስከ ምሽት ባለው ጊዜ በተደጋጋሚ ይዞራሉ። ዋና አላማው፡ ሕዝቡ የሐይማኖች አባቶችን መልዕክት ሰምቶ እንቅስቃሴ እንዲጀምርና የንግድ ተቋማትም እንዲከፈቱ ነው። በተጨማሪም እንቅስቃሴ የሚጀምሩ የከተማዋ ነዋሪዎች በሚካሄደው ውጊያ ተባራሪ ጥይት ቢመታቸው "ፋኖ ንፁኋን ላይ ጥቃት ፈፀመ" የሚል ፕሮፖጋንዳ ለመስራ ነው። ነገር ግን ሕዝቡ ከሐይማኖች አባቶች የሚተላለፈውን መልዕክት ሰምቶም እንቅስቃሴ የማይጀምር ከሆነ፡ ቀድሞ የተዘጋጀው ቡድን በሐይማኖች አባቶች ላይ ጥቃት ይፈፅምባቸዋል። ከዚያም "ፋኖ የሐይማኖት አባቶች ላይ ጥቃት ፈፀመ" በሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ ለማካሄድ ለሚዲያ ሰራዊቱ ስምሪት ተሰጥቶታል ሲል መረብ ሚዲያ መረጃውን አጋርቶናል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ በብዐዴን ቤት ውስጥ ከፍተኛ አለመተማምን ተፈጥሯል፣ ምኒልክ ዕዝ እያስመዘገበው ባለው ድል ከባህር ዳር እስከ አዲስ አበባ ጭንቀት ተፈጥሯል፣ የሚይዙትን የሚጨብጡትን አጥተዋል። አብይ አህመድ የከዱኝ እነማን ናቸው አስቸኳይ አጣርታችሁ አሳውቁኝ ብሏል ያሉት ምንጮች። ሌላው ከሁሉም በአማራ ሳይንት ቀጠና ያለው የፋኖ ኃይል ማንሰራራት በከፍተኛ ሁኔታ አበሳጭቷቸዋል። ወልደያ፣ ሳንቃ እና ሌሎች ከተሞች ላይ እየተፈፀመው ያለው የድሮን ጥቃት ፋኖ ከሚሊሻ አመራሮች ጋር ሊደራደር ነው በሚል የድሮን ጥቃቶቹ እንደተፈፀሙ ለማወቅ ተችሏል። በተለይ በትላንትናው ዕለት የወልድያና የሰሜን ወሎ ዞን አመራሮችን አላሳልፍም ያለው ከፋኖ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ነው ተብሎ ተገምግሟል። የወልደያ ከተማ አስተዳደር፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር፣ የሰሜን ወሎ ዞንና የደቡብ ወሎ ዞን አመራሮች እንዲታሰሩ የእስር ማዘዣ እንደወጣ አረጋግጫለሁ ብሏል የመረጃ ምንጫችን። የፋኖ ኃይሎችም ሆነ ሕዝቡ ራሱን ከአስጠቂዎች ይጠብቅ፣ የሃይማኖት አባቶች ከተማውን ከሚዞሩ መከላከያውን ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ እንዲያስወጡ ይስሩም ተብሏል። ©ብላክ ላዬን ሚዲያ እንዳጠናቀረው

"ማንም ወደደም ጠላም ፥ ማንም መረረውም ጣፈጠውም ፤ የነገ ታሪክ በእኛ እጅ ይፃፋል‼️ " ምልክታችንና መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው አብዮታዊ ንግግሮች መካከል... እውነት ነው። ታሪክ
"ማንም ወደደም ጠላም ፥ ማንም መረረውም ጣፈጠውም ፤ የነገ ታሪክ በእኛ እጅ ይፃፋል‼️ " ምልክታችንና መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው አብዮታዊ ንግግሮች መካከል... እውነት ነው። ታሪክ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፣ታሪክ ሰሪ ትውልድ ተፈጥሯል ።በእያንዳንዱ ሸንተር፣ተራራ፣ወንዝና   ሸለቆ አዲሱ ትውልድ በየዕለቱ እጅን በአፍ የሚስጭን ደማቅ ታሪክ እየፃፈ ነው ።የዘመነ ትውልድ  በታሪክ አምድ ውስጥ በጉልህ የሚነገር ደማቅ ታሪክ እሰራ ይገኛል ። ጉዞ ወደ ሽዋ