ar
Feedback
𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

الذهاب إلى القناة على Telegram

- This channel focuses on the Ethiopian University entrance exam to help students achieve better results. • It provides: • Various articles • Photos • Illustrations • Foreign and domestic reference books • Weekly short tests • Education news.

إظهار المزيد
890
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
Family 500 subscribe ከገባን Giveaway 🥰 እርሱ ። እስከዛው #share እያረጋቹ 🙏

‼️Attention‼️ ሰላም ተማሪዎች ኦሞ አካዳሚ ከዚህ በፊት Premium class ምዝገባ መጀመሩ ይታወሳል። 🔰ምዝገባ  ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል! 🔥ይሄ ዕድል ድጋሚ አንዳያመልጣችሁ 🔥 ዛሬ እሁድ50 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ። 🔥 ከነገ ጀምሮ ግን በ100ብር ይቀጥላል። 📖 ትምህርት ሰኞ የሚጀምር ሲሆን ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1.ከተለያዩ ዓመት የውጡ 𝐔𝐄𝐄 ጥያቄዎችን እንሰራለን። 2.በየሳምንቱ የጥናት ፕሮግራም እናወጣለን። 3. በሳምንት 2 ዙር የ𝐋𝐢𝐯𝐞 ፕሮግራም ይኖረናል። 4.ምክሮች፣ ውይይቶች እና አስተያየት የምንሰጠው እና የምንቀበለው ጊዜ ይኖረናል። 5. የተለያዩ መጽሀፍትን በ𝐏𝐝𝐟 ያገኛሉ            👉𝐓𝐨𝐩 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐃𝐢𝐟𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬 6. የተለያዩ አጠሬራ (𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐧𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐟𝐢𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭𝐬 ) 7. 𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐪𝐮𝐢𝐳𝐳𝐞𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐰𝐨𝐫𝐤𝐬𝐡𝐞𝐞𝐭𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭 . 8. ከ 9-12 ድሬስ ሙሉ 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨ችን ከነ𝐏𝐝𝐟 ጋር ስላዘጋጀው በማይታመን ዋጋ ማግኘት ይችላሉ። ዋጋ፡ 50 ብር ብቻ ይህንን አካውንት በመንካት ይመዝገቡ። 👇👇👇👇👇👇👇 ╔═══════════╗    @AMBESSA2024 ╚═══════════╝                ወይም     ╔═══════════╗          @Wases27 ╚═══════════╝ ለማንኛውም መረጃ - 0916999533                             - 0943072741                             - 0963351988 👉ማሳሰቢያ ፡ ዋጋ ጭማሪ ሊኖረው ስለምችል በፍጥነት ይመዝገቡ ! ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═══════════╗   @omo_academy ╚═══════════╝ 𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘             𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !

5,What is the function of red blood cells in the body?   
Anonymous voting

4,Which of the following is responsible for carrying genetic information in cells?   
Anonymous voting

What is the process by which plants release water vapor through their leaves?   
Anonymous voting

2,Which of the following is responsible for regulating metabolism in the body?   
Anonymous voting

1,What is the function of the human heart?   
Anonymous voting

##Multiple Choice Questions and Answers on Biology

ለቀጣይ ብያንስ ለ 5 ሰው #share አርጋቹ @wases27 screenshot በዝህ ላኩ 🥰.

➡️Extreme books series ✅Extreme Maths   Grade 12 ✅password
28jemalmath
#share

ውድ Omo academy ቤተሰቦቻችን ይህንን ቻነል ወዳጅ ለሆኑት፣ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን ! እናንተም ተባበሩ እኛም ደግሞ ለእናንተ ጥያቄ መልስ ይዘን እንመጣለን። ብዙ ሼር ላደረገ ሰው 👇👇👇 ╔═══════════╗   @AMBESSA2024 ╚═══════════╝

ለቀጣይ ብያንስ ለ 5 ሰው #share አርጋቹ @wases27 በዝህ ላኩ 🥰.

➡️Extreme books series ✅Extreme Biology Grade 11 ✅ password
exjemalbio

Family 🥰 የቱ ይለቀቅ ✍️ በ comment አሳውቁን ✍️ 🥰 Extreme Scholastic Aptitude Extreme Chemistry Grade 10 Extreme physics Grade 10 Extreme  History Grade 10 Extreme History   Grade 9 Extreme  Chemistry Grade 9 Extreme physics  Grade 9 Extreme Biology   Grade 12 Extreme Maths   Grade 12 Extreme physics   Grade 12 Extreme  Geography Grade 12 Extreme  History Grade 12 Extreme Chemistry Grade 11 Extreme Biology Grade 11 Extreme History Grade 11 Extreme Chemistry Grade 11

⚠️ ማሳሰቢያ !! ይድረስ የቻናሉ አባላት በሙሉ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ቻናል #UNMUTE የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #UNMUTE ማድረግ የሚፖሰቱ
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ የቻናሉ አባላት በሙሉ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ቻናል #UNMUTE የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #UNMUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል። ⁉️ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #UNMUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም በተጨማሪ የቻናሉን እይታ ይቀንሳል።  ስለዚህ ውድ Omo academy ቤተሰቦቻችን ፎቶው ላይ በምትመለከቱት መሰረት #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት #MUTE የሚለው ላይ ያድርጉት!! ➜Mute 🔕 ✅ ➜Unmute 🔔 ❌ 🙏ቤተሰብ ቻናሉን ሼር ማድረግ እንዳይረሳ ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን🥰

Family 🥰ለ ቻናችን አስተያየት ስጡ 👇✍️ Comment 👇👇 ✍️

‼️Attention‼️ ሰላም ተማሪዎች ኦሞ አካዳሚ ከዚህ በፊት Premium class ምዝገባ መጀመሩ ይታወሳል። 🔰ምዝገባ  ነገ  ማታ ይጠናቀቃል! 🔥ይሄ ዕድል ድጋሚ አንዳያመልጣችሁ 🔥 አሁን ዛሬ ቅዳሜ እና ነገ እሁድ50 ብር ብቻ መመዝገብ ይችላሉ። 🔥 ከሰኞ ጀምሮ ግን በ100ብር ይቀጥላል። 📖 ትምህርት ሰኞ የሚጀምር ሲሆን ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 ይህንን አካውንት በመንካት እና በማናገር ይመዝገቡ። 👇👇👇👇👇👇👇 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓   @AMBESSA2024 ┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛                ወይም     ╔═══════════╗          @Wases27 ╚═══════════╝ ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═══════════╗   @omo_academy ╚═══════════╝ 𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘             𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !

3. Use a subordinating conjunction ( because, since, although) creates a dependent clause that can be joined to an independent clause with a comma. Eg:" The cat 🐈 ran away b/c the dog 🐕 barked." እንግዲህ ለዛሬ እዚህ ጋር ይብቃን። እጄን ደከመኝ🤕🤕🤕 በ react ሞቅ ሞብ አድርጉት ።😊😊😊😊😊 በርቱልን ውዶቻችን አብሬያችሁ የቆየሁት እኔ ከ English department ነው😂😂😂። በቀጣይ word order or jumbled words ላይ ብዙ ጥያቄዎችን እንሰራለን። እስከ ቀጣይ ሳምንት ቸር እንሰንብት 😊😊😊 ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═══════════╗   @omo_academy ╚═══════════╝ 𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘             𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !

ENGLISH CLASS Errors in Sentence structures 1.Fragment *A sentence is called fragment when it misses 3 things. 1.1 Missing of the subject 1.2 Missing of Verb 1.3 Incomplete thought. አንድ ዓ.ነገር fragment ነው የምንለው ከ 3 ነገሮች አንዱ ሲጎድል ወይም ሳያሟላ ሲቀር ነው። እነዚህ 3 ነገሮች 1.1 ባለቤት ከሌለው 1.2 ግስ ካላሟላ እና 1.3 ያልተቋጨ ሀሳብ ሲሆን ነው። More ደግሞ በምሳሌ እንየው..... Eg: if enough lavatories are built ብቻ ብሎ ቢያቆም ይህ  fragment ነው የምንለው በምንድነው? ጎበዞች (Incomplete thought) በመሆኑ ነው አደል ስለዚህ fragment እንዳይሆን ላድርገዋ Eg: If enough lavatories are built, The roads will be clean. እንደዚህ ማድረግ እችላለሁ😊😊 so አሁን ይሄ sentence fragment አደለም coz complete thought ስለሆነ። Eg 2: Built a very beautiful house. (Who?) አሁን መቼም ምንድነው fragment ያስባለው ተብላችሁ ብትጠየቁ ትመልሳላችሁ🙈🙈🙈 anyways missing of the subject ነው so እንደዚህ አድርገን እናስተካክለው።✍✍✍ Eg 2: she built a very beautiful house.🏘️ 2. Run-on( fused) sentence * This error occurs when 2 sentences are mixed in the same sentence when they should have been separated by an appropriate conjunctions, semi colon or a full stop. ሁለተኛው error ደሞ 2 ዓ.ነገሮች በ አያያዥ፣ በ ነጠላ ሰረዝ ወይም አራት ነጥብ መለያየት ሲገባቸው ሳናለያይ አንድ ላይ ስንፅፋቸው የሚከሰት error ነው።🛑 Eg: I saw the student around, none of them came to the class.( Run-on) አሁን እዚህ ምሳሌ ላይ ምን አይነት ነገር አስተዋላችሁ🫨🫨🫨 እነዚህ ሁለት ሀሳቦች ራሳቸውን ችለው መቆም የሚችሉ ናቸው ስለዚህ እዚህ ላይ የጎደለው ምንድነው?🧐🧐🧐 Fantastic 🤜🤜 conjunctions ወይም አያያዥ የምንለው ነው። እናስተካክለዋ🙈🙈🙈 Eg: I saw the students around, but none of them came to the class.. ተረዳችሁኝ አደል??? 3. Dangling Modifier #. A modifier-- describe or qualify another part of a sentence. * A dangling Modifier occurs when the intended subject of the modifier is missing from the sentence and instead another subject appears in its place. በአጭሩ አንድ አረፍተ ነገር ውስጥ መገኘት የነበረበት ባለቤት ሌላ ሁኖ ሳለ ሌላ ባለቤት በቦታው ሲገባ ማለት ነው። am I clear?🧐🧐🧐 * Often take the form of an introductors phrase that is connected to the wrong thing. Eg:  Fumbling in her purse 👛, the Key's couldn't be found. (Dangling) Eg: Fumbling in her purse👛, she couldn't find the keys. (Correct) NB✍✍ In general when a sentence does not clearly state the subject being modified, the introductory phrase becomes a dangling Modifier. 4. Faulty Parallelism * Faulty or sentence Parallelism is a writing technique where some grammatical form is used in sentences that are in a serious or list. * This problem occurs when there is inconsistency in the structure or form of items listed in a serious with in a sentence. ይህን በግልፅ ቋንቋ ስለገለፅኩት ተጨማሪ ማብራሪያ አልሰጣችሁም። coz entrance lay ትርጉም አብሮ አይቀርብም እና አንብባችሁ መረዳት የግድ ነው😉😉😉። Eg: she likes reading, writing, and to go swimming.(incorrect) እሺ በተረዳችሁት መሰረት error ያለው የቱ ጋር ነው? ጎበዞች በደንብ ተረድታችሁታል ማለት ነው።።👏👏👏👏👏 እሺ ሲስተካከል ምን ይሆናል ። እዩት👇👇 Eg: she likes reading, writing and swimming. ትክክለኛው መልስ የሚሆነው ከላይ እንደተመለከታችሁት ነው።🤕🤕🤕 5. Comma splice * Is a grammatical error that occurs when two independent clauses are joined together with only a comma.      Well እንግዲህ ይሄ grammatical    error ደሞ የሚፈጠረው ሁለት ጥገኛ                      ያልሆኑ አረፍተ ነገሮች በ comma ብቻ    ሲያያዙ ማለት ነው።🤷🏼‍♀️🤷🏼‍♀️🤷🏼‍♀️ # independent clauses are complete sentences that can stand alone. Eg: "The dog barked, --->independent clause or it is complete thought with a subject and verb.    " The dog barked,the cat ran away." ( Comma splice) *** " The dog barked,so the cat ran away.". ( Correct) NB✍✍ commas are meant to separate items with in a sentence,not to join complete thoughts. # A comma splice makes it difficult to understand their relationship between the two ideas. #To fix a comma splice 1. Use a semicolon - creates a stronger separation b/n the clauses. Eg:" The dog barked 🐕; the cat ran away 🐈." 2. Use a coordinating conjunction (words like and,but, or, so) can connect two independent clauses. Eg: "The dog 🐕 barked, and the cat 🐈 ran away." ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═══════════╗   @omo_academy ╚═══════════╝ 𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘             𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !