𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌
الذهاب إلى القناة على Telegram
- This channel focuses on the Ethiopian University entrance exam to help students achieve better results. • It provides: • Various articles • Photos • Illustrations • Foreign and domestic reference books • Weekly short tests • Education news.
إظهار المزيد890
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-530 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
فبراير '25
فبراير '25
+21
في 0 قنوات
يناير '25
+86
في 6 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+159
في 7 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+341
في 7 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+412
في 6 قنوات
Get PRO
سبتمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+2
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 21 فبراير | +1 | |||
| 20 فبراير | 0 | |||
| 19 فبراير | 0 | |||
| 18 فبراير | +1 | |||
| 17 فبراير | 0 | |||
| 16 فبراير | +3 | |||
| 15 فبراير | 0 | |||
| 14 فبراير | 0 | |||
| 13 فبراير | 0 | |||
| 12 فبراير | +3 | |||
| 11 فبراير | +4 | |||
| 10 فبراير | 0 | |||
| 09 فبراير | 0 | |||
| 08 فبراير | 0 | |||
| 07 فبراير | +3 | |||
| 06 فبراير | +2 | |||
| 05 فبراير | 0 | |||
| 04 فبراير | +1 | |||
| 03 فبراير | 0 | |||
| 02 فبراير | +1 | |||
| 01 فبراير | +2 |
منشورات القناة
ይሄን አስደናቂ ታሪክ ላጋራችሁ
"ዓመታዊ የcompany ስብሰባ እየተካሄደ ነው። አለቃው ከጎኑ ያለውን junaid-ን ጠራውና እስክርቢቶ እንዲሰጠው ጠየቀው። እንዳጋጣሚ junaid ደግሞ እስክርቢቶ አልያዘም ነበር።
ፈጠን ብሎ ሳያዩት በጀርባ በር ወጣና እስክርቢቶ የሚሰጠው ሰው ማፈላለግ ጀመረ። አንድ ጃፓናዊ ጥግ ይዞ ቁጭ ብሏል። ለምን እሱን አልጠይቀውም አለና "ጠጋ ብሎ አንዴ እስክርቢቶህን ልታውሰኝ ትችላለህ እባክህ?" አለው።
ጃፓናዊውም "ችግር የለውም ግን የምትመልስልኝ ከሆነ ነው።" አለው።
በሃሳቡ ተስማምቶ እስክርቢቶውን ይዞ ወደ አለቃው ተመለሰ። ስብሰባው ሲያበቃ ያን ጃፓናዊ የተቀመጠበት ቦታ ጋ ቢፈልገው ጠፋው።
ወረቀት ከማስታወሻው አወጣና "አንተ ደግ ሰው ስላደረክልኝ ነገር ከመጠን በላይ አመሰግናለሁ፣ ስላመንከኝ ደስ ብሎኛል።" ብሎ ከእስክርቢቶው ጋር አስቀምጦት ዞር ሲል። ጃፓናዊው ፊት ለፊት ቆሟል።
"ወዳጄ ምን እያደረግክ ነበር?" አለው junaidን። "እስክርቢቶህን ልመልስልህ ብመጣ አጣውህ። ስለዚህ እዚህ እንድታገኘው አስቀምጨልህ ልሄድ ነበር" ብሎ መለሰለት።
"እስኪ የፃፍከውን ስጠኝ" ብሎ ተመለከተና "by the way የስራ ድርሻህ ምንድን ነው" አለው? junaidም "ቋሚ እንኳን አይደለሁም ግን በኔ ቦታ የነበረው ሰው ለልምድ ልውውጥ እና እውቀት ለማዳበር በሚል ምክንያት 1ዓመት ከ6ወር ስለሄደ በሱ ቦታ ነኝ።"
ጃፓናዊውም "በእውነት አንተ ታማኝ ሰው ነህ። ከጠዋት ጀምረው እስካሁን 4 ሰዎች ከስብሰባው እየወጡ እስክርቢቶ ጠይቀውኛል። ሶስቱ ግን አልመለሱልኝም። ይሄ የምታየው ህንጻ የልጄ ነው። ምን ያክል bussiness-ኡ ላይ ጎበዝ እንደሆነ ላይ መጥቼ ነው። እናም ታማኝነትህንና ትምህርትህን አይቼ አዲስ ለምንከፍተው company ኀላፊ አድርጌ ልሾምህ ነው። ፈቃደኛ ነህ?"
እንግዲህ junaid በሃሳቡ በመስማማቱ የድርጅቱ ኃላፊ ሆኗል።
📌 እና ይሄ ከኛ ጋ ምን ያገናኘዋል የምትሉ አትጠፉም።
እንዴት እንደሚገናኝ ልንገራችሁ።
ሳትዋሹ ራሳችሁን ጠይቁ?
የምታነቡ መስላችሁ መፅሀፍ ገልጣችሁ ስልካችሁን የምትጠቀሙ፣ ጌም የምትጫወቱ የላችሁም?
ለቤተሰብ እያነበባችሁ ለማስመሰል ከስራ ሲመለሱ ጠብቃችሁ ደብተር አንስታችሁ አንብባችሁ አታውቁም?
ክላስ ገብታችሁ ጌም፣social media አትጠቀሙም?
ይሄ ሁሉ የሚያሳየው #ታማኝ አለመሆናችሁን ነው። ምክንያቱም ታማኝ የሚባለው ሰው ስላየው የሚሰራ ሳይሆን ሰው ሳያየው ማድረግ ያለበትን የሚያደርግ ነው። እንደ junaid ማለት ነው።
እንግዲህ junaid በመታመኑ ስራ አገኘ አንተስ entrance-ን/freshman-ን ውጤት ለማግኘት መታመን ያለባችሁ አይመስላችሁም?
ምርጫው ያንተ ነው። ራሳችሁን ጠይቁ ከምር ታማኝ ናችሁ?
| 2 | https://t.me/htjiiadd አድርጉ | 388 |
| 3 | لا يوجد نص... | 381 |
| 4 | ኢንትራንስ ፈተና ስንቅ የሆኑ 5 መሰረታዊ ነጥቦች
1:-) Entrance targeted ቶፒኮች ላይ ትኩረት ያደረገ እና ሽምደዳ ላይ ያልተመሰረተ አጠናንን መከተል
2:-) ካጠናችሁት ቶፒኮች ጋር ብቻ የሚገናኙ የኢንትራንስ ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራት
3:-) በልፋታችሁ ልክ እንደምታገኙ በመገንዘብ ለምታደርጉት እያንዳንዱ ጥረት እራሳችሁን ማድነቅ እና መስራት እንደምትችሉ በራስ መተማመናችሁን በማሳደግ ስነልቦናዊ ዝግጁነታችሁን መጨመር
4:-) የሰው ልጅ በህይወት መንገዱ ላይ ለሚኖረው ስኬትም ሆነ ውድቀት environment ትልቁን ድርሻ ይወስዳል
የምታጠኑበት ቦታ ፣ ጓደኞቻችሁ. .. ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ዙሪያችሁን አስተውሉ!!
5:-) 1,000,000...*0 = 0 ልፋታችሁ እና ጥረታችሁ ፈጣሪን ይዛችሁ ካልሆነ ሁሉንም ነገር በዜሮ እንደምታባዙ እወቁ
ስትጨነቁ ፣ እንደማይሳካላችሁ ሲሰማችሁ የናንተን መውደቅ የሚመኝ ሀይል አለና መፍትሄው እንደየ እምነታችሁ ፈጣሪያችሁ ጋር ተሸሸጉ ፣ ፀልዩ ፣ የምታጠኑትን የምትደክሙትን ፈጣሪ እንዲባርክላችሁ ለምኑ
ከምንም በላይ ደግሞ ስለተደረገላችሁ ነገር አመስግኑ ለምሳሌ ዛሬ አንድ ቶፒክ ካነበባችሁ ማንበብ እየፈለጉ ያላደረጉ ብዙ አሉና ማንበብ እንድትችሉ ስለተሰጣችሁ ጤና ፣ ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር እንድታደርጉ ያስቻላችሁን ፈጣሪን አመስግኑ | 395 |
| 5 | +9 MATHS G-12 FOR SOCIAL 2017R.pdf | 465 |
| 6 | 2017 English First round model examinations (1).pdf | 356 |
| 7 | 💠Teeth and it's parts
🦷Teeth are made of hard, durable materials, designed to withstand the forces of biting and grinding.
🔻Parts of a Tooth:
1⃣ Crown: The visible part of the tooth above the gum line.
It's covered in enamel, the hardest substance in the human body, which protects the tooth from wear and tear.
2⃣ Neck: The narrow portion of the tooth where the crown meets the root.
3⃣ Root: The part of the tooth embedded in the jawbone, anchored by the cementum, a layer of bone-like material.
The root is surrounded by periodontal ligaments which act as shock absorbers.
4⃣ Dental : The layer beneath enamel, it makes up the bulk of the tooth and is harder than bone.
5⃣ Pulp: The soft, living tissue in the center of the tooth containing blood vessels, nerves, and connective tissue.
It provides nourishment and sensation to the tooth.
6⃣ Enamel: The outermost layer of the crown, it's the hardest substance in the body.
7⃣ Cementum: A layer of bone-like material that covers the root and helps anchor the tooth in the jaw.
🔻Types of Teeth:
Humans have four different types of teeth, each with a unique shape and function:
👉 Incisors: The front teeth, shaped like chisels, used for cutting and biting food.
👉 Canines: The pointed teeth next to the incisors, used for tearing food.
👉 Premolars: The teeth behind the canines, with flat surfaces with ridges for crushing and grinding food.
👉 Molars: The largest teeth, located in the back of the mouth, with flat surfaces and several ridges used for grinding and chewing.
🔻Tooth Development:
🦷 Primary / Milk Teeth: Start to erupt around 6 months of age and typically fall out between ages 6 and 12.
🦷 Permanent Teeth: Start to replace baby teeth around age 6 and continue to erupt until about age 21.
🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═════════════╗
@ScienceSpectrums
╚═════════════╝
𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌
ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉! | 571 |
| 8 | Quizz inisira? | 7 |
| 9 | لا يوجد نص... | 442 |
| 10 | لا يوجد نص... | 339 |
| 11 | لا يوجد نص... | 319 |
| 12 | لا يوجد نص... | 288 |
| 13 | لا يوجد نص... | 274 |
| 14 | لا يوجد نص... | 268 |
| 15 | لا يوجد نص... | 283 |
| 16 | لا يوجد نص... | 287 |
| 17 | FUNCTION OF LIVER | 320 |
| 18 | - የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።
2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።
3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።
የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
(ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም) | 363 |
| 19 | +4 Biology Grade 9.pdf | 315 |
| 20 | Old curriculum grade 9 text books | 273 |
