የመልካ ጎራ ት/ቤት መረጃ መስጫ ገፅ(የተማሪ እና የወላጅ)
الذهاب إلى القناة على Telegram
812
المشتركون
-624 ساعات
-67 أيام
-1430 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+22
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+37
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+109
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+30
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+10
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+6
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+9
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+11
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+61
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+58
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+38
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+36
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+17
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+57
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+50
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+49
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+636
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 20 أكتوبر | +2 | |||
| 19 أكتوبر | 0 | |||
| 18 أكتوبر | 0 | |||
| 17 أكتوبر | 0 | |||
| 16 أكتوبر | +1 | |||
| 15 أكتوبر | +1 | |||
| 14 أكتوبر | +1 | |||
| 13 أكتوبر | +4 | |||
| 12 أكتوبر | +5 | |||
| 11 أكتوبر | 0 | |||
| 10 أكتوبر | 0 | |||
| 09 أكتوبر | 0 | |||
| 08 أكتوبر | +1 | |||
| 07 أكتوبر | 0 | |||
| 06 أكتوبر | 0 | |||
| 05 أكتوبر | +2 | |||
| 04 أكتوبر | 0 | |||
| 03 أكتوبر | +2 | |||
| 02 أكتوبر | 0 | |||
| 01 أكتوبر | +3 |
منشورات القناة
ለተማሪዎች ውጤታማ የአጠናን ዘዴዎች!
#የጊዜ አያያዝ እና እቅድ ማውጣት
1. የጊዜ ሰሌዳ መዘርጋት - ለእያንዳንዱ ትምህርት ዓይነት የተወሰነ የጥናት ጊዜ መመደብ
2. ቅድሚያ የሚሰጣቸውን የትምህርት አይነቶችን መለየት
3. እቅድ ማውጣት - መነበብ ያለባቸውን ትምህርቶች በመለየት ዕቅድ ማውጣት
#የጥናት አካባቢ
1. ምቹ የጥናት ቦታ መለየት
2. ንጹህ አየር ያለበት ቦታ መምረጥ
3. ጸጥታ የሰፈነበት ቦታ - ከረብሻ ነፃ የሆነ ቦታ መምረጥ
4· ከስልክ እና ሌሎች ትኩረት ከሚሰርቁ ነገሮች መራቅ
#የማስታወስ ዘዴዎች
1. ቅድመ-ንባብ - አንድን ምዕራፍ ከማጥናቱ በፊት ጠቃሚ ይዘቶችን መለየት
2. መደጋገም - የተማርነውንና ያጠናነውን ወሳኝ ይዘት እንዳይረሳ በተደጋጋሚ መከለስ
3. ጎላ አድርጎ ማጉላት - ዋና ዋና ነጥቦችን በቀለም ማጉላት
4. የጎን ማስታወሻዎች - በደብተር ዳር አጫጭር ማስታወሻዎችን መጻፍ
5. ማጠቃለያ - ካነበብክ በኋላ በራስህ ሀሳብ በአእምሮ ማጠቃለል
6. ቁልፍ ቃላትን መለየት - አስፈላጊ ቃላትን እና ሀረጎችን መጠቀም
7. ቃላት አሳጥሮ መጠቀም - ለማስታወስ አጫጭር ስሞችን መጠቀም
8. ማስተማር - ከሌሎች ጋር መማማር ትምህርቱን ለማጠናከር ይረዳል
9. የማስታወሻ ቦታ ዘዴ - ነገሮችን በቀላሉ ለመያዝ ከቦታዎች ጋር ማዛመድ
10. ተረት መፍጠር - በቀላሉ ለማስታወስ መረጃዎችን በተረት መልክ መያዝ
#ንባብ እና ጽሑፍ
1. ቅድመ-ንባብ - አንድን ምዕራፍ ከማጥናቱ በፊት ወሳኙን ይዘት መለየት
2. ያለፉ ፈተናዎችን መለማመድ - የቀድሞ ፈተናዎችን በመስራት ልምምድ ማድረግ
3. ጎላ አድርጎ መፃፍ - ዋና ዋና ነጥቦችን በቀለም በጉልህ መፃፍ
4. ማጠቃለያ መጻፍ - ካነበብክ በኋላ በራስህ ሀሳብና ቃል ማጠቃለል
#የቡድን ጥናት
1. የጥናት ቡድን መመስረት - ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመሆን መወያየትና መጠያየቅ
2. የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜ - እርስ በርስ መጠያየቅ
3. የቡድን አብሮ መስራት - አብሮ በመስራት መማማር
4. መምህራንን መጠየቅ - ያልተረዳህን ነገር መጠየቅ
5. የፈተና መረጃዎችን መለዋወጥ - ከሌሎች ተማሪዎች ጋር መረጃ መለዋወጥ
#ፈተና ለመፈተን ዝግጅት
1. አስቀድሞ መጀመር - በፈተና ቀን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ
2. ዘና ማለት - በፈተና ወቅት መረጋጋት እና ጥያቄዎችን በጥንቃቄ ማንበብ
3. ጭንቀትን ማስወገድና ዘና ማለት
#ጤና እና ደህንነት
1. በቂ እንቅልፍ መተኛት
3. የአካል እንቅስቃሴ - በየቀኑ ትንሽ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ
4. ውሃ መጠጣት - በቂ ውሃ መጠጣት ለአዕምሮ ትኩረት ይረዳል
5. አጭር ዕረፍት - በማጥናት መካከል አጭር ዕረፍት ማድረግ
| 2 | 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ነገ ሰኞ ይከበራል፡፡ | 364 |
| 3 | የሚኒስትሮች ሹመት ፀደቀ።
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህ/ ተ/ም/ቤት ያቀረቧቸው ዕጩ ሚኒስትሮች በሙሉ ድምጽ ፀድቀዋል።
በዚህም መሰረት፦
1. አቶ ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. አቶ አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር
4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር
5. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር
6. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር
7. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር
8. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
11. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር
12. አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር
14. አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
15. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
16. ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር
17. አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
18. ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
19. አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር
20. ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
22. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር
23. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።
መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ/ም | 463 |
| 4 | 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ያሸጋገረን ፈጣሪ ሀዘናችንን ወደ ደስታ ይለውጥልን!
ድከማችንን ወደ ውጤት ይቀይርልን!
💪ጭንቀታችንን ይይልን
💪ችግራችንን ይሙላልን
💪የምንፈልገው ይሳካልን
💪ደስታ በደስታ ያጎናፅፈን
💪ይሄው ስለቴ ሰመረ ለማለት ያብቃን።
ከመምህር ታዬ❤️
🏵️🏵️🏵️🏵️መልካም አዲስ ዓመት🏵️🏵️🏵️🏵️ | 637 |
| 5 | لا يوجد نص... | 683 |
| 6 | لا يوجد نص... | 561 |
| 7 | لا يوجد نص... | 688 |
| 8 | telebirr 2,000 ብር እየሰጠ ነው 😳
እኔ አሁን ተቀብዬዋለሁ፣ አንተም ደርሶህ እንደሆነ ተመልከት
እዚህ ጠቅ አድርግ 👇
https://uiee.jghxa.xyz/cHWI/?p=t&gver=1 | 779 |
| 9 | telebirr 2,000 ብር እየሰጠ ነው 😳
እኔ አሁን ተቀብዬዋለሁ፣ አንተም ደርሶህ እንደሆነ ተመልከት
እዚህ ጠቅ አድርግ 👇
https://uiee.jghxa.xyz/cHWI/?p=t&gver=1 | 660 |
| 10 | ጎበዝ ተማሪ የመሆን ዋና ዋና አበይት ነጥቦች
ጎበዝ እና ውጤታማ ተማሪ መሆን ድንገት የሚመጣ አጋጣሚ ሳይሆን፣ የትክክለኛ ልማዶች፣ የጽናት እና የጥሩ ስልት ውጤት ነው።
በጥናት እና በተግባር የተረጋገጡ ጎበዝ ተማሪ የመሆን ዋና ዋና ሚስጥሮች የሚከተሉት ናቸው።
1. የማጠናት ስልትን ማሻሻል (Smart Study strategy)
በሰንጠረዥ ማናት (Time Blocking):
ዋና ዋና የሚባሉትን አበይት ነጥቦች እጥር ምጥን ባለ መልኩ ለይቶ ማውጣት
በየቀኑ ለጥናት የሚሆን የተወሰነ ሰዓት መመደብ፤ በጥናት መካከልም አጭር የዕረፍት ጊዜ መውሰድ(ለምሳሌ፦ 25 ደቂቃ አጥንቶ ለ5 ደቂቃ) ማረፍ።
ንቁ ተሳትፎ (Active Recall): ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም። ያነበብነውን መጽሐፍ ዘግተን "ምን ተረዳሁ?" ብለን ራሳችንን መጠየቅ፣ ወይም ማስታወሻ ሳናይ ራስን መፈትን።
ለሌላ ሰው ማስረዳት (Feynman Technique): ያጠናነውን ርዕስ ለጓደኛችን ወይም ለራሳችን በቀላል ቋንቋ ለማስረዳትም ሆነ ለመረዳት መሞክር። ጽንሰ-ሐሳቡን ምን ያህል ጠልቀን መረዳታችንን ለማወቅ የተሻለው መንገድ ይህ ነው።
2. ክፍል ውስጥ ንቁ መሆን
ከፊት መቀመጥና ማስታወሻ መያዝ: ባብዛኛው የምንረዳው ክፍል ውስጥ እንደመሆኑ መጠን አስተማሪው የሚናገረውን/የሚያስረዳውን በአጭር በአጭሩ መያዝ።
ጥያቄ መጠየቅ: ያልገባንን ነገር ወዲያውኑ አስተማሪያችንን ወይም ጓደኞቻችንን ጠይቀን መረዳትና የሚጠየቁ ጥያቄዎችን አለማከማቸት።
3. ጊዜን በአግባቡ መያዝ (Time Management)
ዛሬ የሚሰራውን ለነገ አለማስተላለፍ: የቤት ሥራዎችን፣አሳይመንቶችንና እና ፕሮጀክቶችን በተሰጠው ቀን መጀመርና ሰርቶ ማጠናቀቅ ከፈተና በፊት የሚፈጠርን ጭንቀት ይቀርፋል።
ቅደም ተከተል ማውጣት: አስቸጋሪ ወይም ትኩረት የሚሹ ትምህርቶችን አእምሯችን ሳይደክም ጠዋት ወይም በጥናታችን መጀመሪያ ላይ ማጠናቀቅ።
ቤተ መፅሀፍ ገብተን የምናነብበትን ጊዜ፣ የተለያዩ ትምህርቶችን መለማመጃ/መዘጋጃ ጥያቄዎችን የምንሰራበትን ጊዜ መመጠን ይኖርብናል።
4. የአኗኗር ዘይቤ እና የአእምሮ ዝግጅት
በቂ እንቅልፍ ማግኘት: አእምሮ ያጠናውን ነገር መዝግቦ የሚይዘው እና የሚያድሰው በእንቅልፍ ወቅት ነው (በቀን ከ7–8 ሰዓት እንቅልፍ አስፈላጊ ነው)።
ጤናማ ምግብ እና እንቅስቃሴ: የተመጣጠነ ምግብ መመገብና አካላዊ ጤንነት ለንቁ አእምሮ መሰረት ናቸው።
አዎንታዊ አስተሳሰብ (Growth Mindset): "አልችልም" ከማለት ይልቅ "በደንብ ካጠናሁና ከተለማመድኩ እችላለሁ" የሚል እምነት ሊኖረን ይገባል።
በአጠቃላይ ጎበዝ ተማሪ ማለት በቀን 24 ሰዓት የሚያጠና ሳይሆን፣የሚያጠናበትን ሰዓት በአግባቡና በትኩረት የሚጠቀም ነው። | 662 |
| 11 | لا يوجد نص... | 748 |
| 12 | لا يوجد نص... | 817 |
| 13 | لا يوجد نص... | 906 |
| 14 | لا يوجد نص... | 781 |
| 15 | Never !!!
ወላጆች ልጆቻችሁን . . .
1. በፍጹም ከሌላ ልጅ ጋር (ከእህት ወንድሞቻቸውም ጭምር) በማነጻጸር አትናገሯቸው - ወደ ፊት የሰዎች የተቀባይት ማረጋገጫ (approval) እንደፈለጉ የመኖር ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡
2. በፍጹም ደካማ ጎናቸውን በማጉላት አትጨቅጭቋቸው - ወደ ፊት ስህተት ይገኝብኝና ሰዎች ይፈርዱብኛል ወደሚል ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡
3. በፍጹም ስሜታቸውን ሲገልጹ አታፍኗቸው - ወደ ፊት ሁሉን ነገር በውስጣቸው በመሸከም የመጎዳት ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡
4. በፍጹም አንዳንድ ተግባራቸውን የመከልከልና የመፍቀድ የሚጋጭ መልእክት አታስላፉላቸው - ወደ ፊት ሕግ ተላልፈው እንኳን ሊታለፉና ዝም ሊባሉ ወደማሰብ ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡
5. በፍጹም ስህተት እንዳይሰሩ በማለት ከላይ ከላዩ አትቆጣጠሯቸው - ወደ ፊት ስህተትን በመፍራት በፍጹም የማይንቀሳቀስ ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡
6. በፍጹም ጥሩ ሲሰሩ “እወድሃለው”፣ ሲሳሳቱ ደግሞ “አልወድህም” አትበሏቸው - ወደ ፊት ሰዎች እንዳይጠሏቸው ካመኑበት የሕይወት መስመር የመውጣት ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡ | 660 |
| 16 | لا يوجد نص... | 525 |
| 17 | لا يوجد نص... | 570 |
| 18 | [ ከፈታኝ መምህራን የሚጠበቅ ]
👉🏾 የተፈታኝ ተማሪዎችን ID በአግባቡ በማረጋገጥ ወደ ክፍል እንዲገቡ ማደረግ ይጠበቅባቸዋል።
👉🏾 ተፈታኝ ተማሪዎችን በሥም ዝርዝራቸው መሠረት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
👉🏾 ፈታኝ መምራህን የተማሪዎችን አቴንዳንሰ ይወስዳሉ ፤ ተማሪዎችን ፊርማ ያስፈርማሉ።
👉🏾 በፈተና ክፍል ውስጥ ደምጽ እንዳይሰማ፣ ተማሪዎች ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ ተገቢውን ቁጥጥር ማድረግ አለባቸው።
👉🏾 የፈተናው አጠቃለይ ሂደት በትኩረት መከታተል አለባቸው።
👉🏾 በህመም ምክንያት ተማሪዎች ከክፍል መውጣት ቢፈልጉ ከሱፐርቨዘር ጋር በመነጋገር አስፈላጊውን እርዳታ ያደርጋሉ።
👉🏾 ተማሪዎች በጎናቸው ያለውን ሌላ ተማሪ እንዳይመለከቱ እንዳይኮርጁ መቆጣጠር አለባቸው።
👉🏾 ተማሪዎች ፈተናው ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በፊት እንዳይወጡ መቆጣጠር ይጠበቅባቸዋል።
👉🏾 ሲኮርጂ ወይንም ሲያስኮርጅ የተገኘ ተማሪ ከመፈተኛ ክፍል እንዲወጣ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
👉🏾 ፈተናው ከጀመረ 30 ደቂቃ በኃላ የሚመጣ ተማሪ እንዲገባ ማድረግ የላባቸውም።
👉🏾 የፈተና አፈጻጸም ሪፖርት ለሱፐርቨዘር ማቅረብ | 506 |
| 19 | የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣
➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡
❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡
➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡
❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡
❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡
❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡
❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል።
❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ
⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም።
⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን። | 394 |
| 20 | لا يوجد نص... | 498 |
