fa
Feedback
የረጲ ጃፓን ት/ቤት መረጃ መስጫ ገፅ(የተማሪ እና የወላጅ)

የረጲ ጃፓን ት/ቤት መረጃ መስጫ ገፅ(የተማሪ እና የወላጅ)

رفتن به کانال در Telegram

Quality education for all

نمایش بیشتر
721
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
+1230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+9
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+38
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+36
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+57
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+636
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 ژوئیه+3
04 ژوئیه+2
03 ژوئیه+1
02 ژوئیه+2
01 ژوئیه+1
پست‌های کانال
Never !!! ወላጆች ልጆቻችሁን . . . 1. በፍጹም ከሌላ ልጅ ጋር (ከእህት ወንድሞቻቸውም ጭምር) በማነጻጸር አትናገሯቸው - ወደ ፊት የሰዎች የተቀባይት ማረጋገጫ (approval) እንደፈለጉ
Never !!! ወላጆች ልጆቻችሁን . . . 1.  በፍጹም ከሌላ ልጅ ጋር (ከእህት ወንድሞቻቸውም ጭምር) በማነጻጸር አትናገሯቸው - ወደ ፊት የሰዎች የተቀባይት ማረጋገጫ (approval) እንደፈለጉ የመኖር ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡ 2.  በፍጹም ደካማ ጎናቸውን በማጉላት አትጨቅጭቋቸው - ወደ ፊት ስህተት ይገኝብኝና ሰዎች ይፈርዱብኛል ወደሚል ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡ 3.  በፍጹም ስሜታቸውን ሲገልጹ አታፍኗቸው - ወደ ፊት ሁሉን ነገር በውስጣቸው በመሸከም የመጎዳት ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡ 4.  በፍጹም አንዳንድ ተግባራቸውን የመከልከልና የመፍቀድ የሚጋጭ መልእክት አታስላፉላቸው - ወደ ፊት ሕግ ተላልፈው እንኳን ሊታለፉና ዝም ሊባሉ ወደማሰብ ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡ 5.  በፍጹም ስህተት እንዳይሰሩ በማለት ከላይ ከላዩ አትቆጣጠሯቸው - ወደ ፊት ስህተትን በመፍራት በፍጹም የማይንቀሳቀስ ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡ 6.  በፍጹም ጥሩ ሲሰሩ “እወድሃለው”፣ ሲሳሳቱ ደግሞ “አልወድህም” አትበሏቸው - ወደ ፊት ሰዎች እንዳይጠሏቸው ካመኑበት የሕይወት መስመር የመውጣት ሕይወት ውስጥ ይገባሉ፡፡

2
+2
بدون متن...
457
3
+1
بدون متن...
522
4
[ ከፈታኝ መምህራን የሚጠበቅ ] 👉🏾 የተፈታኝ ተማሪዎችን ID በአግባቡ በማረጋገጥ ወደ ክፍል እንዲገቡ ማደረግ ይጠበቅባቸዋል። 👉🏾 ተፈታኝ ተማሪዎችን በሥም ዝርዝራቸው መሠረት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል። 👉🏾 ፈታኝ መምራህን የተማሪዎችን አቴንዳንሰ ይወስዳሉ ፤ ተማሪዎችን ፊርማ ያስፈርማሉ። 👉🏾 በፈተና ክፍል ውስጥ ደምጽ እንዳይሰማ፣ ተማሪዎች ከቦታ ቦታ እንዳይዘዋወሩ ተገቢውን ቁጥጥር ማድረግ አለባቸው። 👉🏾 የፈተናው አጠቃለይ ሂደት በትኩረት መከታተል አለባቸው። 👉🏾 በህመም ምክንያት ተማሪዎች ከክፍል መውጣት ቢፈልጉ ከሱፐርቨዘር ጋር በመነጋገር አስፈላጊውን እርዳታ ያደርጋሉ። 👉🏾 ተማሪዎች በጎናቸው ያለውን ሌላ ተማሪ እንዳይመለከቱ እንዳይኮርጁ  መቆጣጠር አለባቸው። 👉🏾 ተማሪዎች ፈተናው ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በፊት እንዳይወጡ መቆጣጠር ይጠበቅባቸዋል። 👉🏾 ሲኮርጂ ወይንም ሲያስኮርጅ የተገኘ ተማሪ ከመፈተኛ ክፍል እንዲወጣ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። 👉🏾 ፈተናው ከጀመረ 30 ደቂቃ በኃላ የሚመጣ ተማሪ እንዲገባ ማድረግ የላባቸውም። 👉🏾 የፈተና አፈጻጸም ሪፖርት ለሱፐርቨዘር ማቅረብ
479
5
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣ ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ+1
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣ ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም። ⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።
377
6
+2
بدون متن...
498
7
ፈተናው በ6 ዙር እንደሚሰጥና በማህበራዊ ሳይንስ በሶስት ዙር በተመሳሳይ በተፈጥሮ ሳይንስ ደግሞ በሶስት ዙር በመሆኑ አንድ ኮምፒዩተር ስድስት ተማሪን ያስተናግዳል ነው ያሉት።   ተማሪዎች የፈተና ስርዓቱን እንዲለማመዱና ትምህርት ቤቶች እና ወላጆች ለተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉም አስገንዝበዋል።   ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
466
8
+3
بدون متن...
553