ar
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

الذهاب إلى القناة على Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

إظهار المزيد
3 203
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-6330 أيام
أرشيف المشاركات
ዋጋ መክፈል አለብህ! ነገን ማሳመር ከፈልክ ዛሬን ዋጋ መክፈል አለብህ! በነፃ የሚገኝ ነገር የለም! ትልቅ ነገር ማሳካት፣ ቤተሰቡን ማኩራት የሚፈልግ ሰው አሁን ራሱን አሳምኖ ለማጥናት ጊዜ መመደብ አለብት! በየቀኑ በፅናት ጥረቱን መቀጠል አለበት!
ESS Study Tips
𝐋𝐢𝐭𝐭𝐥𝐞 𝐚𝐧𝐝 𝐎𝐟𝐭𝐞𝐧!

English Short Note ➡️Grammar 🔗Active and passive voices 🔗Future Tense 📚JOIN : @ess_study_tips

photo content

ተማሪ ሆናቹ ገንዘብ በቀላሉ ማግኘት ከፈለጋቹ አንድ ቀላል መንገድ ልንገራቹ ፡ እሱም የተለያዩ Short Note ና ጥያቄ መሸጥ እንደምትችሉ ልንገራቹ እንዴት ካላቹኝ @ess_store_bot በመጠቀም የተለያዩ File መሸጥና መግዛት ትችላላቹ ። አሁኑኑ ገብታቹ ቼክ አድርጉ

photo content

ውድ ቤተሰቦች በጥናት አውጪ ቦታችት ላይ ችግር ስለተፈጠረ አስከምናስተካክለው በትዕግስት ጠብቁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🙏 ESS Study Tips
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🙏
ESS Study Tips

ብዙዎቻችሁ የጥናት ኘሮግራም እንዳወጣላቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ይህንንም ለማድረግ ቦት ስላዘጋጀሁላቹ እሱን በመጠቀም የጥናት ፕሮግራም ማስወጣት ትችላላቹ። Link👉https://t.me/study_schedule_makerbot

▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips ✨ በ 2018 ዓመቱን ሙሉ ያለመሰላቸት ለማጥናት እንዲህ አድርጉ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 5:03 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕�
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips ✨ በ 2018 ዓመቱን ሙሉ ያለመሰላቸት ለማጥናት እንዲህ አድርጉ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 5:03 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ ☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱

መልካም አዲስ ዓመት! 2018 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!! ESS STUDY TIPS
መልካም አዲስ ዓመት! 2018 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!!  ESS STUDY TIPS

photo content

photo content

▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips ✨ በ 2018 የጥናት ፕሮግራም የምናወጣበት ቀላሉ ዘዴ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 8:00 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞�
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips ✨ በ 2018 የጥናት ፕሮግራም የምናወጣበት ቀላሉ ዘዴ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 8:00 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ ☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱

photo content

▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips ✨ በበዓል የምናጠናበት ቀላሉ መንገድ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 3:01 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips
✨ በበዓል የምናጠናበት ቀላሉ መንገድ
🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 3:01 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ ☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱

photo content

☪ የ እስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ተመኘን! ESS STUDY TIPS
☪ የ እስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ተመኘን!
ESS STUDY TIPS

ጉዞ ወደ ለውጥ! ራሱን መቀየር፣ ውጤታማ መሆን፣ ቤተሰቦቹን ማኩራት የሚፈልግ ሰው ቆራጥ መሆን አለበት! ለራሱ የገባውን ቃል ማክበር አለበት! አጠናለው ካለ ማጥናት አለበት! እያመነቱ ህልምን ማሳካት የለም! 💥ESS STUDY TIPS

╔══════ ═════╗ ብዞዎቻቹ እንዴት ለ Entrance Passkey Class መመዝገብ እንችላለን ብላቹ በውስጥ እየጠየቃቹ ስለምትገኙ የምትመዘገቡበትን መንገድ በዚህ video ማየት ትችላላቹ። ╚══════ ══════╝

photo content