ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 203
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-137 روز
-6330 روز
آرشیو پست ها
3 202
ዋጋ መክፈል አለብህ!
ነገን ማሳመር ከፈልክ ዛሬን ዋጋ መክፈል አለብህ! በነፃ የሚገኝ ነገር የለም! ትልቅ ነገር ማሳካት፣ ቤተሰቡን ማኩራት የሚፈልግ ሰው አሁን ራሱን አሳምኖ ለማጥናት ጊዜ መመደብ አለብት! በየቀኑ በፅናት ጥረቱን መቀጠል አለበት!
ESS Study Tips𝐋𝐢𝐭𝐭𝐥𝐞 𝐚𝐧𝐝 𝐎𝐟𝐭𝐞𝐧!
3 202
ተማሪ ሆናቹ ገንዘብ በቀላሉ ማግኘት ከፈለጋቹ አንድ ቀላል መንገድ ልንገራቹ ፡ እሱም የተለያዩ Short Note ና ጥያቄ መሸጥ እንደምትችሉ ልንገራቹ እንዴት ካላቹኝ @ess_store_bot በመጠቀም የተለያዩ File መሸጥና መግዛት ትችላላቹ ። አሁኑኑ ገብታቹ ቼክ አድርጉ
3 202
ብዙዎቻችሁ የጥናት ኘሮግራም እንዳወጣላቹ እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ይህንንም ለማድረግ ቦት ስላዘጋጀሁላቹ እሱን በመጠቀም የጥናት ፕሮግራም ማስወጣት ትችላላቹ።
Link👉https://t.me/study_schedule_makerbot
3 202
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips
✨ በ 2018 ዓመቱን ሙሉ ያለመሰላቸት ለማጥናት እንዲህ አድርጉ
🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 5:03 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞
📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰
☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰
☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱
3 202
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips
✨ በ 2018 የጥናት ፕሮግራም የምናወጣበት ቀላሉ ዘዴ
🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 8:00 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞
📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰
☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰
☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱
3 202
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 Tips
✨ በበዓል የምናጠናበት ቀላሉ መንገድ🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 3:01 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ ☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱
3 202
☪ የ እስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ተመኘን!
ESS STUDY TIPS
3 202
ጉዞ ወደ ለውጥ!
ራሱን መቀየር፣ ውጤታማ መሆን፣ ቤተሰቦቹን ማኩራት የሚፈልግ ሰው ቆራጥ መሆን አለበት! ለራሱ የገባውን ቃል ማክበር አለበት! አጠናለው ካለ ማጥናት አለበት! እያመነቱ ህልምን ማሳካት የለም!
💥ESS STUDY TIPS
3 202
╔══════ ═════╗
ብዞዎቻቹ እንዴት ለ Entrance Passkey Class መመዝገብ እንችላለን ብላቹ በውስጥ እየጠየቃቹ ስለምትገኙ የምትመዘገቡበትን መንገድ በዚህ video ማየት ትችላላቹ።
╚══════ ══════╝
