ar
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

الذهاب إلى القناة على Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

إظهار المزيد
3 203
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-6330 أيام
أرشيف المشاركات
🌍 ወርልድ ሊንክ ኮሌጅ 🎉 🇺🇸 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው የአሜሪካን ዲግሪ ማግኘት የሚችሉበት። 🎓 በዲግሪ 👉 3+1 ፕሮግራም 📍 3 አመት እዚሁ ወርልድ ሊንክ ኮሌጅ
🌍 ወርልድ ሊንክ ኮሌጅ 🎉 🇺🇸 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው  የአሜሪካን ዲግሪ ማግኘት የሚችሉበት። 🎓 በዲግሪ 👉 3+1 ፕሮግራም 📍 3 አመት እዚሁ ወርልድ ሊንክ ኮሌጅ ተምረው ፣ የመጨረሻውን 1 አመት አሜሪካ ሄደው የሚጨርሱበት ወይም በኦንላይን የትምህርት እድል  እዚህ ሃገራቸው የሚጨርሱበት ። 🎓 በማስተርስ 👉 1+1 ፕሮግራም 📍 1 አመት ኢትዮጵያ፣ 1 አመት አሜሪካ 💸 ከ75% በላይ የስኮላርሺፕ እድል🆓 🌐 ወርልድ ሊንክ ኮሌጅ ከአሜሪካ ፓርትነር ተቋም ጋር በመሆን ይህን አስደናቂ እድል ያቀርባል። 🧠  የሚሰጡት ኮርሶች፦ 💼 Business Management 🌍 International Business 💻 cyber security 🤖 Artificial Intelligence ...እና በሌሎችም የትምህርት ዘርፎች። 🖥️ የአሜሪካ ዲግሪ እዚሁ መጨረስ ለሚፈልጉ በኦንላይን መጨረስ የሚችሉበት እድል ። ⚠️ ያለንቦታ ውስን ነው፣ ይፍጠኑ! 📍 ቦታ: ኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም 🗓️ ቀን: Sep 13-17 (መስከረም 3-7)

photo content

😱እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ
😱እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ

photo content

Repost from N/a
😎 ዶግስ ተመልሰዋል የዛሬ አመት ለብዙውቻችን አሪፍ ብር ያሳፈሰን DOGS በሌላ Task ተመልሷል🥰 እንደድሮው invited ብቻ አደለም አዳዲስ Task መጧል 🔥 በየ 8 ሰዐቱ Claim በማድረግ
😎 ዶግስ ተመልሰዋል የዛሬ አመት ለብዙውቻችን አሪፍ ብር ያሳፈሰን DOGS በሌላ Task ተመልሷል🥰 እንደድሮው invited ብቻ አደለም አዳዲስ Task መጧል 🔥 በየ 8 ሰዐቱ Claim በማድረግ እና ሰው በመጋበዝ መሰብሰብ ትችላላቹ ላልጀመራቹ በዚ ሊንክ እየገባቹ ጀምሩ ትብብራቹን እንጠይቃለን 🙏 👉 https://t.me/DogscoinHolidaySeasonBot/app?startapp=tr_bB7EJCkV0qtYaR7gUVez 👀 1ወር ከ3 ቀን የሚቆይ Airdrop ነው ፍጠኑ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

photo content

▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬 📣የራሳችንን የአጠናን ዘዴ የምናውቅበት ዘዴ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 6:03 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬 📣የራሳችንን የአጠናን ዘዴ የምናውቅበት ዘዴ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 6:03 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ ☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱

photo content

የ Pomodoro ዘዴ መመሪያ.pdf8.57 KB

photo content

💰ፈጣን የ ONLINE ስራ💰 ➤ገንዘብ የምናገኝበት መንገድ ➽Data Share በማድረግ ➽Game በመጫወት ➽Survey በመስራት ➽Task በመስራት ➽ሰዎችን በመጋበዝ ➣Withdraw ማድረጊያ መን
💰ፈጣን የ ONLINE ስራ💰 ➤ገንዘብ የምናገኝበት መንገድ ➽Data Share በማድረግ ➽Game በመጫወት ➽Survey በመስራት ➽Task በመስራት ➽ሰዎችን በመጋበዝ ➣Withdraw ማድረጊያ መንገዶች ➽Paypal ➽Gift Card ➽Visa Card ➣በቀን ምን ያህል ይሰራል ➽ከ $1 - $6 ሊሰራ ይችላል ➽data Share በማድረግ ደግሞ በወር ከ $1 - $100 ይሰራል ➣Withdraw Threshold ➽Min $5 ➣Riffer Code ➢𝟏𝟔𝟔𝟎𝟏𝟒𝟖𝟔 ➽Ref.code ስትጠቀሙ $1 ታገኛላቹ ➣Vpn አትጠቀሙ ➽App Link https://discoverpawns.eu/16601486 ☛Paypal Account ከለላቹ በኔ በኩል መቀበል ትችላላቹ

Repost from N/a
════════════════ ➡︎ውድ የ ETHIO Online Money ቤተሰቦች በዚህ ቻናል የተለያዩ በOnline ገንዘብ የምናገኝበትን መንገድ እርስ በእርሳችን ሼር የምንደረራግበት ሲሆን ማንኛውንም
════════════════ ➡︎ውድ የ ETHIO Online Money ቤተሰቦች በዚህ ቻናል የተለያዩ በOnline ገንዘብ የምናገኝበትን መንገድ እርስ በእርሳችን ሼር የምንደረራግበት ሲሆን ማንኛውንም ገንዘብ የምናገኝበት መንገዶችን ከ ሀ - ፐ ድረስ የምናይበት ሲሆን ለናንተ የምናቀርበው ከነ ማረጋገጫ ሲሆን ነገዎን ከእኛ ጋር ያሳምሩ እንላለን!! ➡︎የተለያዩ መንገዶችን የምንጠቀም ሲሆን Applicationንና Website ይካተቱበታል ➢ስልክና ኢንተርኔት ካሎት ማንኛውንም የ online ስራ መስራት እንደምትችሉ እናረጋግጥሎታለን። ➢ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር ሼር አድርጉ ━━━━━━ ◦ ❖ ◦ ━━━━━━ https://t.me/ethio_online_money2 https://t.me/ethio_online_money2 ━━━━━━ ◦ ❖ ◦ ━━━━━━

photo content

🕛የ Pomodoro ዘዴ ምንድነው? ➮💥Pomodoro ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም የሚረዳን ዘዴ ሲሆን ትኩረታችንን እንድንጨምርና መሰላቸትን (Burnout) እንድናስወግድ የሚረዳን መንገድ ነው
🕛የ Pomodoro ዘዴ ምንድነው? ➮💥Pomodoro ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም የሚረዳን ዘዴ ሲሆን ትኩረታችንን እንድንጨምርና መሰላቸትን (Burnout) እንድናስወግድ የሚረዳን መንገድ ነው። ➤📖የምታጠኑበትን ጊዜ በ 25 ደቂቃ ስትከፋፍሉት (pomodoro) ይባላል። 25 ደቂቃውንም በ 5 ደቂቃ እረፍት ትከፋፍሉታላቹ። ➥🕛1 Pomodoro = የ 25 ደቂቃ ንባብ + የ 5 ደቂቃ ዕረፍት ➥🕛ከ 4 Pomodoro በኃላ ከ 15 - 30 ደቂቃ ዕረፍት አድርጉጥቅሙ ምንድነው❓ጭንቅላታቹን ንቁ እንዲሆን ያደርጋል ➩ድብርትንና መሰላቸትን ያስወግዳል ➩Discipline እንድትገነቡ ያደርጋል ➩ለረጅም ሰዓት ሳትሰላቹ እንድታነቡ ያደርጋል ይቀጥላል....

photo content

🚀 Entrance Passkey Private Class 2018 – ምዝገባ ጀምረናል! 🎓የ 2018 የ Entrance ተፈታኝ ከሆናቹ በጣም እድለኛ ናቹ ። በ ESS Study Tips የተዘጋጀ ለ ተፈታ
🚀 Entrance Passkey Private Class 2018 – ምዝገባ ጀምረናል! 🎓የ 2018 የ Entrance ተፈታኝ ከሆናቹ በጣም እድለኛ ናቹ ። በ ESS Study Tips የተዘጋጀ ለ ተፈታኞች የተለየ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል። በሀገራችን ለፈተና ዝግጅት የሚረዱ ብዙ PRIVATE ክላሶች አሉ ነገር ግን አንዳቸውም እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹ አይነግሩዋቹም። የኛ PRIVATE ክላስ በተለየ መንገድና በተመጣጣኝ ዋጋ እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹና ፈተናውን የምታልፉበት መንገድ ሊያሳያቹ ብቅ ብሏል ። ✅ ከ Private Classሱ ምን አገኛለሁ? 🧠 የጥናት ዘዴዎችንና የፈተና Tricks 🕒 የ ጊዜ አጠቃቀምና Plan 💪 የ ሳይኮሎጂ ምክርና Motivation 🏆ያለፉ ተማሪዎች ምክር 🏃‍♂️Entrance የማለፊያና (300) የመስቀያ መንገዶች (500+) 📙የጥናት ሰሌዳ 👨‍🎓የ 4 ዓመት ትምህርት የማጥኛና የማስታወስ መንገዶችን 👨‍👩‍👧‍👧የተለያዩ የ ቡድን ውይይቶች 💥ትምህርቱ የሚሰጠው በምንድነው? 🎯 በ Telegram PRIVATE ግሩፕ የሚሰጥ ሲሆን– በውስጡ text, images, audioና video ያካተተ ነው 📍 መስከረም 1 ይጀመራል – ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ 💰 450 ብር ብቻ በመክፈል መቀላቀል ይችላሉ ለመመዝገብ 📩 DM @entranceexamclassbot ላይ ያናግሩን ''Your key to Entrance Exam''

▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬 📣የማንበብ ልማድ የምንገነባበት መንገድ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 6:01 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬 📣የማንበብ ልማድ የምንገነባበት መንገድ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 6:01 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ ☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱

▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬 📣እነዚህን ነገሮች ሳታስተካክሉ ትምህርት እንዳጀምሩ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 6:05 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢�
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ 📚𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬 📣እነዚህን ነገሮች ሳታስተካክሉ ትምህርት እንዳጀምሩ 🎥𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 6:05 𝐌𝐢𝐧𝐮𝐭𝐞 📺𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣ ☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰𝐄𝐒𝐒 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐲 𝐓𝐢𝐩𝐬☰☰☰☰☰ ☰☰☰☰☰☰☱☰☱☰☰☱☱☱☱☱☱

⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀ ቤተሰቦች በጣም አመሰግናለሁ 🙏 አሳክተነዋል። ጉዞ ወደ 5K ይህንን የምለው በእናንተ ተማምኜ ነው። ⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀
⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀ ቤተሰቦች በጣም አመሰግናለሁ 🙏 አሳክተነዋል። ጉዞ ወደ 5K ይህንን የምለው በእናንተ ተማምኜ ነው። ⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀⚀

ነገ ከምሽቱ 1:00 ላይ ይጠብቁ
ነገ ከምሽቱ 1:00 ላይ ይጠብቁ