cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
70 830
المشتركون
+11824 ساعات
+9097 أيام
+3 47530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በቦሌ አየር መንገድ አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን ኮሚሽኑ ገለጸ የኢትጽያ አየር መንገድ ባወጣው አጭር መግለጫ አደጋው የተከሰተው ከአየር መንገዱ ቅጥር ግቢ ውጭ መሆኑን እና በቃጠሎው ምክንያት በረራ አለመስተጓጎሉን አስታውቋል። https://am.al-ain.com/article/fire-around-bole-airport-extinguished
إظهار الكل...
በቦሌ አውሮፕላን መንገድ አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን ኮሚሽኑ ገለጸ

የኢትጽያ አየር መንገድ አደጋው የተከሰተው ከአየር መንገዱ ቅጥር ውጭ መሆኑን ገልጾ በቃጠሎው ምክንያት ምንም አይነት በረራ አለመስተጓጎሉን አስታውቋል

👏 6👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የሃማስ የፖለቲካ መሪው ኢስማኤል ሃኒየህ ቴህራን ገቡ። ሃኒየህ ከኢራኑ ሃይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ ጋር በመገናኘትም በቀድሞው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። የሃማስ መሪው በዚሁ ወቅት ፍልስጤማውያን በኢራን ባለስልጣናት ህልፈት ጥልቅ ሀዘን ተሰምቷቸዋል ብለዋል። የሩሲያ፣ ኢራቅ፣ ኩዌትን ጨምሮ ከ40 በላይ የተለያዩ ሀገራት ልኡካን በሄሊኮተር አደጋ ህይወታቸውን ባጡት የኢራን ባለስልጣናት የአስከሬሽን ሽኝት ላይ ለመገኘት ቴህራን ገብተዋል። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
إظهار الكل...
👍 46 3
የሚወደውን ክለብ ለመጥቀም በሚል ሶስት ተጫዋቾችን በቀይ ካርድ ያስወጣው ዳኛ የእድሜ ልክ እገዳ ተጣለበት ዳኛው ከቀይ ካርዶቹ በተጨማሪ 15 ጭማሪ ደቂቃዎችንም ያላግባብ ጨምሯል ተብሏል ዋንጫውን ካሸነፈው ክለብ ጋር አብሮ ሲጨፍር የታየው ይህ ዳኛ የተላለፈብኝ እገዳ የተጋነነ ነው ብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ👉https://bit.ly/44SDLC6
إظهار الكل...
የሚወደውን ክለብ ለመጥቀም በሚል ሶስት ተጫዋቾችን በቀይ ካርድ ያስወጣው ዳኛ የእድሜ ልክ እገዳ ተጣለበት

ዋንጫውን ካሸነፈው ክለብ ጋር አብሮ ሲጨፍር የታየው ይህ ዳኛ የተላለፈብኝ እገዳ የተጋነነ ነው ብሏል

😁 59👍 4 1
በሳኡዲ አረቢያ ታሪካዊ የተባለ የፋሽን ትርኢት ተዘጋጀ "እውነት ነው፤ ሀገሪቱ ወግ አጥባቂ ነች። ነገርገን የአረቡን አለም የሚወክል የሚያምር የመዋኛ ልብስ ፋሽን አዘጋጅተናል" ስትል ሞሮኳዊቷ ዲዛይነር ቁንዛል ተናግራለች። https://bit.ly/3wONvkj
إظهار الكل...

😢 55😁 34🤔 8👍 7👏 7🤩 4🔥 2 1
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ኔቶ የሩሲያን ሚሳኤል መ እንዲጥል ጠየቁ የኔቶ አባል ሀገራት በራሳቸው የአየር ክልል ሆነው የሩሲያን ሚሳኤል ቢመቱ ምንም ችግር አያመጣባችሁም ብለዋል ፕሬዝዳንቱ አክለውም ሀገራቱ ባሉበት ሆነው በዩክሬን ሰማይ ላይ የሚገቡ የሩሲያን ሚሳኤል ምቱልን ሲሉ ጠይቀዋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4bsK95I
إظهار الكل...
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ኔቶ የሩሲያን ሚሳኤል መቶ እንዲጥል ጠየቁ

ፕሬዝዳንቱ አክለውም ሀገራቱ ባሉበት ሆነው በዩክሬን ሰማይ ላይ የሚገቡ የሩሲያን ሚሳኤል ምቱልን ሲሉ ጠይቀዋል

😁 139👍 16🤔 1
ኖርዌይ፣አየርላንድ እና ስፔን ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንደሚሰጡ አስታወቁ ኖርዌ፣ ከእስራኤል ጋር ሰላም ይፈጥራል በሚል ተስፋ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንደምትሰጥ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጆኔስ ጋህር ስቶሬ ባለፈው ረቡዕ እለት ተናግረዋል። አየርላንድ እና ስፔንም ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንደሚሰጡ ሮይተርስ ዘግቧል። https://am.al-ain.com/article/norway-ireland-recognizes-israel
إظهار الكل...
ኖርዌይ፣አየርላንድ እና ስፔን ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንደሚሰጡ አስታወቁ

ለፍስጤም የሀገርነት እውቅና በመሰጠት ጉዳይ የአውሮፓ ሀገራት ወደ ሁለት ጎራ ተከፍለዋል

👍 106 27👏 6😁 4🤔 2
ኖርዌይ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና ሰጠች ቴልአቪቭ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና መስጠት ማለት ሀማስ እንዲፈረጥም መፍቀድ ማለት ነው ትላለች። https://bit.ly/3VdZnpC
إظهار الكل...
ኖርዌይ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና ሰጠች

የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስተር ጆናስ ጋርስቶር መንግስታቸው ለፍልሰጤም ሙሉ የሀገርነት እውቅና ለመስጠት መወሰኑን አስታውቀዋል

👏 146👍 32 19😁 7
የሻይ ጤና በረከቶች ምን ምን ናቸው? ሻይ በዓለማችን ከውሀ ቀጥሎ በሰው ልጆች የሚወሰድ ምርት ይወሰዳል ቻይና፣ሕንድ እና ኬንያ የዓለማችን ቀዳሚ ሻይ አምራች ሀገራት ናቸው ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3Kc0XBR
إظهار الكل...
የሻይ ጤና በረከቶች ምን ምን ናቸው?

ቻይና፣ሕንድ እና ኬንያ የዓለማችን ቀዳሚ ሻይ አምራች ሀገራት ናቸው

👏 20👍 17 2😱 2
ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ቀጣዩ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ? የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቀጣይ እጣፈንታ ከኤፍ ኤ ካፕ የዋንጫ ጨዋታ በኋላ ይታወቃል ተብሏል። https://bit.ly/3ypjMyK
إظهار الكل...
ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ቀጣዩ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ?

ቴንሀግ የሚሰናበቱ ከሆነ ፖቼቲኖ ከቶማስ ቱኸል እና ጋሬዝ ሳውዝጌት የተሻለ ክለቡን የመረከብ እድል እንዳላቸው ተገምቷል

😁 22 8👍 7🥰 3😱 1
ሩሲያ በዩክሬን ድንበር የታክቲካል ኒዩክሌር መሳሪያ ልምምድ ጀመረች ልምምዱ ምዕራባውያን በዩክሬኑ ጦርነት ይበልጥ ጣልቃ እንዳይገቡ ለማስጠንቀቅ ያለመ ነው ተብሏል። https://bit.ly/4bsMTQi
إظهار الكل...
ሩሲያ በዩክሬን ድንበር የታክቲካል ኒዩክሌር መሳሪያ ልምምድ ጀመረች

ሞስኮ ከ1 ሺህ 500 በላይ ታክቲካል የኒዩክሌር ጦር መሳሪያዎች እንዳላት ይገመታል

👍 61🔥 22 7👏 5😁 2