ar
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

إظهار المزيد
4 964
المشتركون
+524 ساعات
-197 أيام
+1730 أيام
أرشيف المشاركات
🚩NFT ➡️X Empire ላይ በምስሉ ላይ የምታዩትን የሚላቹ ከሆነ Token Allocation ሲሰራ NFT የደረሰን ሰዎች ከሚደርሰን Token ላይ በ NFT መልኩ የተሰጠን ስለሚቀነስ ነው። የ እ
🚩NFT ➡️X Empire ላይ በምስሉ ላይ የምታዩትን የሚላቹ ከሆነ Token Allocation ሲሰራ NFT የደረሰን ሰዎች ከሚደርሰን Token ላይ በ NFT መልኩ የተሰጠን ስለሚቀነስ ነው። የ እናንተ $X Token NFT ውስጥ ነው ያለው።በቁጥር ላስረዳቹ አንድ ሰው 1ሚልየን $X Token ይደርሰው ከነበረ እና ነገር ግን መጀመርያ 8NFT Mint አድርጎ ወስዶ ከነበር አሁን ላይ በ ቦቱ ውስጥ የሚኖረው ቶከን ብዛት 490K $X Token ብቻ ይሆናል ማለት ነው ሌላው በ እጁ በያዘው NFT ውስጥ ብቻ ይሆናል የሚገኘው። ➡️NFT ቮቸሩን ወደ Fungable Token ቀይረን መላክ የምንችለው ከ October24 በኋላ ነው ማለትም ከ ሊስቲንግ በኋላ። @EthCryptopia

🚩X Empire ➡️X empire ለመላክ የትኛው Wallet ይሻላል? ➡️መጀመርያ እናንተ ወደፈለጋቹበት Exchange ልካቹ መጠቀም ትችላላቹ።እንደ እኔ ግን Reward የምታገኙበት እድል ካለ ወደ
🚩X Empire ➡️X empire ለመላክ የትኛው Wallet ይሻላል? ➡️መጀመርያ እናንተ ወደፈለጋቹበት Exchange ልካቹ መጠቀም ትችላላቹ።እንደ እኔ ግን Reward የምታገኙበት እድል ካለ ወደ እዛ exchange ልካቹ እድላቹን መጠቀም ትችላላቹ።እንደ Recommendation Bitget OKX Bybit መጠቀም ትችላላቹ። ➡️Telegram Wallet አትጠቀሙ ያልንበት ምክንያት ደግሞ አብዛኛውን ግዜ Token Distribution ይዘገያል ከ እሱ በተጨማሪ ደግሞ የሰዉን ብዛት መቋቋም ስለማይችል  ሌሎች ሰዎች ሽጠው ከጨረሱ በኋላ ነው ቦቱ ፈንክሽናል የሚሆነው በዚ ምክንያት ነው።ምርጫቹ እሱ ከሆነ ግን መጠቀም ትችላላቹ። ➡️ Not Eligible ? ➡️Not Eligible or Your Activity is not Enough ካላቹ የሰበሰባቹት Point በጣም አነስተኛ ነው ወይም ደግሞ ካስቀመጡት Requirement ውስጥ እናንተ ያላሟላቹት ስላለ ነው ከ እነሱም መካከል ✅Wallet Connect ✅Ton Transaction (Optional) ✅ሰው መጋበዝ ✅Negotiate ማድረግ እርግጠኛ አይደለሁም ግን የ Game አካል ስለነበር ይሄንን ያደረገ እና ያላደረገ እኩል አይታይም ✅PPH ማሳደግ Game Money Value የለውም ብለው ተናግረዋል ✅በተጨማሪም Eligible ሆናቹ TON and Star Deposit ላደረገ Token ላይ Bonus ይኖረዋል ብዬ አስባለው በግሌ ➡️Airdrop Size ዝቅተኛ የሆነው ወይ የሚጨምረው ከምን አንጻር ነው ➡️የ Airdrop Size የወሰነው አንደኛው እና ዋናው የምትጋብዟቸው ሰዎች መኖራቸው ሱሆን ሌላው ደግሞ ያሳደጋቹት PPH ነው ከ እሱ በተጨማሪ ሌሎች Tap2Earn Project ላይ እያየነው እንዳለን TON And Star Deposit ማድረግ ከፍተኛ ልዩነት እንዲኖረው ያደርገዋል።ከሁሉም ግን ይሄ ፕሮጀክት ሲጀመር ያካተታቸውን Feature መጠቀምም እንደ ዋና ነገር ሊታይ የሚገባ ይመስለኛል። ➡️On chain Deposit መቼ ይጀምራል ➡️On Chain Deposit ማለትም ወደተለያዩ Non-Custodial Wallet ከ አሁን ጀምሮ ማድረግ ትችላላቹ Claim ለማድረግ 0.1 Ton ለGas Fee መክፈል ይኖርባቿል። ➡️በ አጠቃላይ Token Distribution የሚሆነው ከ ሊስቲንግ በፊት ነው ወደተለያዩ Exchange የላካቹ ቀድሞ ይገባላቿል።On Chain Deposit ያደረጋቹ እንደ TON Network መጨናነቅ ይወስነዋል በጣም ከተጨናነቀ መዘግየት ይኖራል። ➡️Account Verify ያላደረጋቹ Non Custodial Wallet ብትጠቀሙ ይሻላል።ወደ Telegram Wallet ከላካቹ Telegram ወደሚጠቀም ሰው መላክ ትችላላቹ ነገር ግን Verify ሳታደርጉ P2P ላይ መገበያየት አትችሉም። ➡️Ebi Exchange አትጠቀሙ ዋጋው የሞተ ነው ሚሆነው እዛ ላይ። 💬አሁንም ያልተመለሰላቹ ጥያቄዎች ካሉ Comment Section ላይ አስቀምጡልን። @EthCryptopia

MEMEFI Secret Combo😁 ------------------------------------------- 1: 1) Head - one hit 2: 3) Belly - one hit 3: 3) Belly - on
MEMEFI Secret Combo😁 -------------------------------------------
1: 1) Head - one hit 2: 3) Belly - one hit 3: 3) Belly - one hit 4: 2) Neck - one hit 5: 4) Legs - one hit 
🚨 በፍጥነት ነው የምነኩት ደሞ😅
@EthCryptopia

⭐️Daily puzzle 19.10 in 👉Major Puzzle : 12-10-4-1
⭐️Daily puzzle 19.10 in 👉Major Puzzle : 12-10-4-1

🌐OKX X $X🚩 ➡️Reward 1.5B $X Token ➡️Criteria ➡️⬅️Step 1: Participate in the Campaign. campaign Link ➡️⬅️Step 2: Deposit at
+1
🌐OKX X $X🚩 ➡️Reward 1.5B $X Token ➡️Criteria ➡️⬅️Step 1: Participate in the Campaign. campaign Link ➡️⬅️Step 2: Deposit at least 100 USDT ማንኛውም Cryptocurrency መሆን ይችላል ።Deposit የምታደርጉን ግን እስከ November 7 ማውጣት የለባቹም Eligable ለመሆን። ➡️⬅️Trade a minimum 300$ Worth $X pairs. Sell /Buy እያላቹ 300$ Worth የሚያደርግ Trade ማድረግ ይኖርባቿል። ➡️ይሄ Event ለ 20ቀን የሚቆይ ሲሆን በማንኝውም ግዜ Event ከማለቁ በፊት ተሳትፋቹ ሁሉንም Task ከጨረሳቹ ከሁሉም ከተሳተፉት Equal Share $X Token ይሰጣቿል። @EthCryptopia

Current presale! @EthCryptopia
Current presale! @EthCryptopia

↔️BITGET X $X🚩 ➡️Bitget ላይ ቀድመው Deposit ለሚያደርጉ ሰዎች ከ5-100$ Reward አለው Exchange ከመምረጣቹ በፊት በእንደዚ አይነት Reward የምትጠቀሙበትን አማራጭ ፈ
↔️BITGET X $X🚩 ➡️Bitget ላይ ቀድመው Deposit ለሚያደርጉ ሰዎች ከ5-100$ Reward አለው Exchange ከመምረጣቹ በፊት በእንደዚ አይነት Reward የምትጠቀሙበትን አማራጭ ፈልጉ።

➡️በስህተት እንኳን እንዳትነኩት ሙሉውን ነው Donate የምታደርጉት
➡️በስህተት እንኳን እንዳትነኩት ሙሉውን ነው Donate የምታደርጉት

💬 በ X Empire ዙርያ ያላቹን ጥያቄ እዚ Comment section ላይ አስቀምጡልን በቻልነው መጠን በ አንድ Post እናዘጋጃለን

👀ሰው ከእኔ በላይ የሰራው ነገርስ
👀ሰው ከእኔ በላይ የሰራው ነገርስ

🙆‍♂ ይህ ግለሰብ $X በ 0.0001 List ቢደረግ እራሱ ከ $500 በላይ ነው የሚሰራው😂 እናስ ይህ አድሚን ማነው እንዳትሉኝ😅! @EthCryptopia
🙆‍♂ ይህ ግለሰብ $X0.0001 List ቢደረግ እራሱ ከ $500 በላይ ነው የሚሰራው😂
እናስ ይህ አድሚን ማነው እንዳትሉኝ😅!
@EthCryptopia

በተቻላቹ መጠን Telegram Wallet እንዳትጠቀሙ $X Claim ለማድረግ! @EthCryptopia
በተቻላቹ መጠን Telegram Wallet እንዳትጠቀሙ $X Claim ለማድረግ! @EthCryptopia

🚩X Empire ➡️Check Your $X Token Allocation 🔥

🍅 $TOMA Allocation Checker now Added @EthCryptopia
🍅 $TOMA Allocation Checker now Added @EthCryptopia

✔️ Today's $HRUM quote of the day answer Answer: Friedrich Nietzsche ለመጀመር➡️ START_HRUM @EthCryptopia

🔔Whitelist ነው ዝም ብላቹ በብዙ Account ተመዝገቡ እና ጠብቁ

Praxis recently secured $525 million in funding to build a global online community, also known as a "Network State." They are
Praxis recently secured $525 million in funding to build a global online community, also known as a "Network State." They are focusing on creating a connected community, with governance as a key part of their project, hinting at a potential token launch in the future. Interested in joining? Follow these steps: 1. Visit praxisnation.com/join 2. Complete the form 3. Submit your application 4. Apply for the Steel Visa Citizenship This significant funding round marks a major milestone for Praxis.

⏰ TIMEFARM - Oracle of Time Sep 12, 2021 @EthCryptopia
TIMEFARM - Oracle of Time
Sep 12, 2021
@EthCryptopia

Tomato🍅 Daily Combo @EthCryptopia
Tomato🍅 Daily Combo @EthCryptopia

⚠️EIGENLAYER TWITTER HACKED ➡️ማንኛውም ሊንክ እንዳትነኩ እዛ Twitter Account ላይ ያለ በተለይ በቅርብ ሰአት Post የተደረጉ።
⚠️EIGENLAYER TWITTER HACKED ➡️ማንኛውም ሊንክ እንዳትነኩ እዛ Twitter Account ላይ ያለ በተለይ በቅርብ ሰአት Post የተደረጉ።