Eth-cryptopia
رفتن به کانال در Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
نمایش بیشتر4 964
مشترکین
+524 ساعت
-197 روز
+1730 روز
آرشیو پست ها
4 964
🚩NFT
➡️X Empire ላይ በምስሉ ላይ የምታዩትን የሚላቹ ከሆነ Token Allocation ሲሰራ NFT የደረሰን ሰዎች ከሚደርሰን Token ላይ በ NFT መልኩ የተሰጠን ስለሚቀነስ ነው። የ እናንተ $X Token NFT ውስጥ ነው ያለው።በቁጥር ላስረዳቹ አንድ ሰው 1ሚልየን $X Token ይደርሰው ከነበረ እና ነገር ግን መጀመርያ 8NFT Mint አድርጎ ወስዶ ከነበር አሁን ላይ በ ቦቱ ውስጥ የሚኖረው ቶከን ብዛት 490K $X Token ብቻ ይሆናል ማለት ነው ሌላው በ እጁ በያዘው NFT ውስጥ ብቻ ይሆናል የሚገኘው።
➡️NFT ቮቸሩን ወደ Fungable Token ቀይረን መላክ የምንችለው ከ October24 በኋላ ነው ማለትም ከ ሊስቲንግ በኋላ።
@EthCryptopia
4 964
🚩X Empire
➡️X empire ለመላክ የትኛው Wallet ይሻላል?
➡️መጀመርያ እናንተ ወደፈለጋቹበት Exchange ልካቹ መጠቀም ትችላላቹ።እንደ እኔ ግን Reward የምታገኙበት እድል ካለ ወደ እዛ exchange ልካቹ እድላቹን መጠቀም ትችላላቹ።እንደ Recommendation Bitget OKX Bybit መጠቀም ትችላላቹ።
➡️Telegram Wallet አትጠቀሙ ያልንበት ምክንያት ደግሞ አብዛኛውን ግዜ Token Distribution ይዘገያል ከ እሱ በተጨማሪ ደግሞ የሰዉን ብዛት መቋቋም ስለማይችል ሌሎች ሰዎች ሽጠው ከጨረሱ በኋላ ነው ቦቱ ፈንክሽናል የሚሆነው በዚ ምክንያት ነው።ምርጫቹ እሱ ከሆነ ግን መጠቀም ትችላላቹ።
➡️ Not Eligible ?
➡️Not Eligible or Your Activity is not Enough ካላቹ የሰበሰባቹት Point በጣም አነስተኛ ነው ወይም ደግሞ ካስቀመጡት Requirement ውስጥ እናንተ ያላሟላቹት ስላለ ነው ከ እነሱም መካከል
✅Wallet Connect
✅Ton Transaction (Optional)
✅ሰው መጋበዝ
✅Negotiate ማድረግ እርግጠኛ አይደለሁም ግን የ Game አካል ስለነበር ይሄንን ያደረገ እና ያላደረገ እኩል አይታይም
✅PPH ማሳደግ Game Money Value የለውም ብለው ተናግረዋል
✅በተጨማሪም Eligible ሆናቹ TON and Star Deposit ላደረገ Token ላይ Bonus ይኖረዋል ብዬ አስባለው በግሌ
➡️Airdrop Size ዝቅተኛ የሆነው ወይ የሚጨምረው ከምን አንጻር ነው
➡️የ Airdrop Size የወሰነው አንደኛው እና ዋናው የምትጋብዟቸው ሰዎች መኖራቸው ሱሆን ሌላው ደግሞ ያሳደጋቹት PPH ነው ከ እሱ በተጨማሪ ሌሎች Tap2Earn Project ላይ እያየነው እንዳለን TON And Star Deposit ማድረግ ከፍተኛ ልዩነት እንዲኖረው ያደርገዋል።ከሁሉም ግን ይሄ ፕሮጀክት ሲጀመር ያካተታቸውን Feature መጠቀምም እንደ ዋና ነገር ሊታይ የሚገባ ይመስለኛል።
➡️On chain Deposit መቼ ይጀምራል
➡️On Chain Deposit ማለትም ወደተለያዩ Non-Custodial Wallet ከ አሁን ጀምሮ ማድረግ ትችላላቹ Claim ለማድረግ 0.1 Ton ለGas Fee መክፈል ይኖርባቿል።
➡️በ አጠቃላይ Token Distribution የሚሆነው ከ ሊስቲንግ በፊት ነው ወደተለያዩ Exchange የላካቹ ቀድሞ ይገባላቿል።On Chain Deposit ያደረጋቹ እንደ TON Network መጨናነቅ ይወስነዋል በጣም ከተጨናነቀ መዘግየት ይኖራል።
➡️Account Verify ያላደረጋቹ Non Custodial Wallet ብትጠቀሙ ይሻላል።ወደ Telegram Wallet ከላካቹ Telegram ወደሚጠቀም ሰው መላክ ትችላላቹ ነገር ግን Verify ሳታደርጉ P2P ላይ መገበያየት አትችሉም።
➡️Ebi Exchange አትጠቀሙ ዋጋው የሞተ ነው ሚሆነው እዛ ላይ።
💬አሁንም ያልተመለሰላቹ ጥያቄዎች ካሉ Comment Section ላይ አስቀምጡልን።
@EthCryptopia
4 964
4 964
+1
🌐OKX X $X🚩
➡️Reward 1.5B $X Token
➡️Criteria
➡️⬅️Step 1: Participate in the Campaign. campaign Link
➡️⬅️Step 2: Deposit at least 100 USDT ማንኛውም Cryptocurrency መሆን ይችላል ።Deposit የምታደርጉን ግን እስከ November 7 ማውጣት የለባቹም Eligable ለመሆን።
➡️⬅️Trade a minimum 300$ Worth $X pairs. Sell /Buy እያላቹ 300$ Worth የሚያደርግ Trade ማድረግ ይኖርባቿል።
➡️ይሄ Event ለ 20ቀን የሚቆይ ሲሆን በማንኝውም ግዜ Event ከማለቁ በፊት ተሳትፋቹ ሁሉንም Task ከጨረሳቹ ከሁሉም ከተሳተፉት Equal Share $X Token ይሰጣቿል።
@EthCryptopia
4 964
↔️BITGET X $X🚩
➡️Bitget ላይ ቀድመው Deposit ለሚያደርጉ ሰዎች ከ5-100$ Reward አለው Exchange ከመምረጣቹ በፊት በእንደዚ አይነት Reward የምትጠቀሙበትን አማራጭ ፈልጉ።
4 964
💬 በ X Empire ዙርያ ያላቹን ጥያቄ እዚ Comment section ላይ አስቀምጡልን በቻልነው መጠን በ አንድ Post እናዘጋጃለን
4 964
🙆♂ ይህ ግለሰብ $X በ 0.0001 List ቢደረግ እራሱ ከ $500 በላይ ነው የሚሰራው😂
እናስ ይህ አድሚን ማነው እንዳትሉኝ😅!@EthCryptopia
4 964
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer
Answer:
Friedrich Nietzsche
ለመጀመር➡️ START_HRUM
@EthCryptopia4 964
Praxis recently secured $525 million in funding to build a global online community, also known as a "Network State." They are focusing on creating a connected community, with governance as a key part of their project, hinting at a potential token launch in the future.
Interested in joining? Follow these steps:
1. Visit praxisnation.com/join
2. Complete the form
3. Submit your application
4. Apply for the Steel Visa Citizenship
This significant funding round marks a major milestone for Praxis.
4 964
⚠️EIGENLAYER TWITTER HACKED
➡️ማንኛውም ሊንክ እንዳትነኩ እዛ Twitter Account ላይ ያለ በተለይ በቅርብ ሰአት Post የተደረጉ።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
