cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዳዕዋ ሰለፍያ በሙጎ ጨንጨን 🌹🌹🌹🌹

https://dawaselefyabemugochenchen هذه قناة الدعوة السلفية في موغو تنتن (مسجد الأثار) تهتم بنشر الدروس والخطب والمحاضرات من مسجد الأثار وكذلك ينشر فيها ما تيسر من صوتيات أهل السنة من محاضرات وفتاوى وغير ذلك من الفوائد بإذن الله تعالى فاهتموا بالمشار፡፡

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
222
المشتركون
+224 ساعات
+97 أيام
+1530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📥📥📥 ✍ ሸይኻችን አቡ አብዱረህማን ጀማል ብን ያሲን حفظه الله ሙወፈቅ እንደነበረ አሁን እየደረስኩበት ነው‼️ ለወንድማማችነት ከምንም በላይ የሚለፋ እና ለደዕዋው የሚያደርገውን ትግል እያየው ነው‼️ ይህን ወንድማማችነትን ግን ላለማስቀጠል የምትለፉ ወንድሞች አደብ ግዙ!! ስሜታችሁን ተው!! ለደዕዋው ቅድሚያ ስጡ‼️ ................. ✍ 🖇 📚👉 https://t.me/abu_zekariya/1036
إظهار الكل...
📥📥📥 ✍ ብርቅዬ የሀበሻ መሻይኾቻችን እና ኡስታዞች 1) ሸይኽ አቡ አብዱረህማን አብራር 2) ሸይኽ አቡ አብዱረህማን ጀማል ያሲን 3) ሸይኽ አቡ ቀታዳ አብዱሏህ ሙዘሚል 4) ሸይኽ አቡ የህያ ከማል ሙሀመድ 5) ሸይኽ አቡ የህያ ኤልያስ አወል 6) ሸይኽ አቡ አብዲሏህ ሙሰፋ ፋሪስ 1) ኡስታዝ አቡ አብዱልመናን ኻሊድ ጧይብ 2) ኡስታዝ አቡ አማር አብዱልአዚዝ 3) ኡስታዝ አቡ አብዲሏህ ያሲን በረካ 4)ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ 5) ኡስታዝ አቡ አብዲሏህ አህመድ ዑመር 6) ኡስታዝ አቡ አብዱልሀሊም ሸምሱ 7) ኡስታዝ አቡ ኢብራሂም ሡልጣን 8) ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ 9) ኡስታዝ አቡ ሰልማን ፋሪስ 10) ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙነወር 11) ኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ 12) ኡስታዝ አቡ አብዱሏህ ሙጂብ 13) ኡስታዝ አቡ ነጃሺ ሙራድ 14) ኡስታዝ አቡ አብደሏህ ሚፍታ 15) ኡስታዝ አቡ ሂባን አብዱሰሚዕ 16) ኡስታዝ አቡበክር ሸምስ 17) ኡስታዝ አቡ ሷላህ አብዱል አዚዝ 18) ኡስታዝ አቡ ሹዓይብ ሚፍታ....... ወላይታ 19) ኡስታዝ አቡ አነስ ሚፍታ............ ወላይታ 20) ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ረሻድ.......... ወራቤ 21) ኡስታዝ አቡ አሲያ አብዱሏህ....... ሐዋሳ 22) ኡስታዝ አቡ ሱሃይል ተውፊቅ....... ቡታጅራ 23) ኡስታዝ አቡ እስሃቅ አብዱሽኩር.... ሳንኩራ 24) ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን...... ጦራ 25) ኡስታዝ አቡ ሷፊያ አብዱሏህ.. ጦራ 26) ኡስታዝ አቡ ፈይሰል አወል..... ጦራ 27) ኡስታዝ አቡ ሙቅቢል አወል.... ደሴ 28) ኡስታዝ አቡ ዙምሩድ ነቢል.... ደሴ 29) ኡስታዝ አቡ አብዲሏህ ጀማል.... ደሴ ............ ሌሎችም ያልተጠቀሱ ይኖራሉ!! ሁላቸውንም አሏህ ይጠብቃቸው!! 🏝🏝🏝 ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ https://t.me/ydirrss https://t.me/ydirrss
إظهار الكل...
🔵ስለ ዲናችን እንመካከር ባረከላሁ بارك الله 🌏

ዲናችን እንረዳ ኡማዉ ዲኑን እንዲያዉቅ የበኩላችን እንወጣ በተቻለን አቅም ነሽር እናድርግ ዳእዋ ባረከ ላሁ ፊኩም بارك الله።።

https://t.me/ydirrss🌏

የመርከዘ አስ ሱና የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ 💥 فضل العلم وبعض آدابه  الجزء الثاني..💥 💥የኢልም ትሩፋቶች እና ከፊል ኣዳቦቹ ክፍል 02...💥 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📆በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 06/11/2016 EC 🔗 https://t.me/merkezassunnah/11190 https://t.me/+Ho866URfuIY0Y2E8
إظهار الكل...
የኢልም ኣዳቦች ክፍል 02.mp39.46 MB
00:26
Video unavailable
🟢🔹 ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ🔸🟢               የግጥሙ ርዕስ     የሚነቃነቅ ጥርስ 🎙በኡስታዝ:–አቡ ዙምሩድ  ነቢል ዐሊ ደሴ                   አላህ ይጠብቀው ሼር ሼር እያደረጋችሁ!!!!!    ባረከሏሁ ፊኩም ههه ههه هه ▪قناة الأخ/ أبي إبراهيم سلطان بن يوسف الحبشي وفقه الله https://t.me/sultanyusuf1
إظهار الكل...
4.98 MB
ተጨምቆ ሲሰጣ                    ተጨምቆ ሲሰጣ                  ተክፊሪው ሙስጠፋ                             በመዝረዓው ጀግኖች                              ለሱና ተሟጋች                                      ሌትተቀን ሚለፉ  ለነብዩሡና                 ደሊል አነፍናፊ በሰለፎች አቅዋል                የጎሮሮ አጥንት ብሎም ለህዝቢያ                 የታጠቁ ናቸው በደሊል በቡርሃን                   ልዘባርቅ የሚል በነብዩ ሡና                  ያንበረክኩታል ቢልኪታብ ወሡና                  ጀማልም አለልህ ብሎም አቡየህያ               አህመድ ኡመር አለ አይበገሬው ጀግና                    አስሀበል ሁሉቁ ያሲንቢን በረካ                  ሱልጣንም አለልህ የሡና ጠበቃ           ተክፊሩ ሙስጠፋ ጠፋው መግቢያ መውጫ           በጀግኖች ታጠረ አላማው ባከነ ሆነ እንደሬሳ كتبه أخوكم أبو حفصه عبدالمجيد الحبشي       
إظهار الكل...
🔵👈قناة الحق أقوى من الرجال👉ሀቅ ቢመርህም ያዘው🔵

الدعوة السلفية دعوة صافية نقية لاغبش ولا... በሀበሻዊቷ ምድር ሚሰጡ የተለያዩ ፕሮግራሞችና የሰለፊዮች ሁጥባ ሙሀደራ ከሊማ ግጥሞች ያገኛሉ ይቀላቀላሉ በተቻላቹ መጠን ከዚ የሰለፊዮች ዳዕዋ ሰዎች ይጠቀሙ ዘንድ ሼር በማረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁን بارك الله فيكم

https://t.me/qurannnnnnnh

ለአስታያት መስጫ ሳጥን @Teweke

Photo unavailable
የሀሜተኛ ሰው ምሳሌ መንጀኒቅን 🏹 እንዳመቻቸ ሰው ነው ።  (መንጀኒቅ ማለት ወንጭፊን ለመወርወር የተዘጋጀ መሳርያ ማለት ነው) ሀሜተኛ ሰው እንደ ቀስት ነው መልካም ስራዎቹን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ወደ ፀሀይ መውጫ ወደ ፀሀይ መግብያ መልካም ስራዎቹን የሚበትነው። الإمام ابن الجوزي  رحمه الله 🏹 ከዚህ ነገር አሏህ ይጠብቀን። https://t.me/qanathabuqetada
إظهار الكل...
✍    «ስለ ዐሹራ የአላህ መልእክተኛﷺ ከመጾማቸው ውጪ “አድርገውታል” ተብሎ የሚወራው በአጠቃላይ ውሸት ነው።»         [ኢብኑ ተይሚያህ] 🚫ለየት ባለ መልኩ የሚዘጋጅ ምንም ዐይነት የሀዘን መግለጫም ይሁን ድግስ የለም። ሱናው…… 👇   👉 ጾም ነው
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ዳዕዋ ሰለፍያ በሙጎ ጨንጨን 🌹🌹🌹🌹

https://dawaselefyabemugochenchen

هذه قناة الدعوة السلفية في موغو تنتن (مسجد الأثار) تهتم بنشر الدروس والخطب والمحاضرات من مسجد الأثار وكذلك ينشر فيها ما تيسر من صوتيات أهل السنة من محاضرات وفتاوى وغير ذلك من الفوائد بإذن الله تعالى فاهتموا بالمشار፡፡

✍    «ስለ ዐሹራ የአላህ መልእክተኛﷺ ከመጾማቸው ውጪ “አድርገውታል” ተብሎ የሚወራው በአጠቃላይ ውሸት ነው።»         [ኢብኑ ተይሚያህ] 🚫ለየት ባለ መልኩ የሚዘጋጅ ምንም ዐይነት የሀዘን መግለጫም ይሁን ድግስ የለም። ሱናው…… 👇   👉 ጾም ነው https://t.me/chero_msgdelneser
إظهار الكل...
መስጅደ ነስር {ችሮ}

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️

https://t.me/chero_msgdelneser

👉🛑ለማንኛዉም ጨዋታ ጨዋታ ያነሳዋል የግለሰቦች ነዉ፣አላልኩም ወወወወወ እያሉ አቅጣጫ ማሳት መምኑዕ ነዉ በበሩ ግባ ግራ ቀኝ እያልክ አታምታታ ወይ ከተክፊር ተደመር ወይ ተቀነስ:- ✍ሙስጦፋ ተብዬ የተክፊር ወናፍ ከእነዚህ ጥቂት ለናሙና የቀረቡት ላይ ቱብ ቱብ:- ①ኛ♦️ጉغላተል ሙርጂአ ብለህ ሰለፊዮችን አክፍረህ ተነስተሀል ሁክማቸዉ ኩፋሮች ስለሆኑ በራስህም አንደበት ኩፋሮች መሆናቸዉን አስቀምጠሀል።   ②♦️#የሙርጃአ ሴፍቲ ታንከር  ብለሀል። ③♦️#በከራሚያ የነቀዙ ብለህ ተናግረሀል። ④♦️#የሙሽሪክ ጠበቃ# ⑤የአህባሽ ጠበቃ ብለህ ሁክም ሰጥተሀል። ⑥በአቂዳ የደከሙ፣የተኙ፣ፌስታል የሆነ ወወወወ ብለህ ተችተሀል።  ⑦☞ስንትና ስንት አይማዎች አዚሪች ሆነዉ እያለ አንተ ግን አዚሮች በአቂዳ የደከሙ በሽተኛ መሆናቸዉ እናዉቃለን እናስተምራለን ብለሀል። ⑧አዚር ከመንሀጅ ሰለፍ አይደለም ብለሀል ⑨ሁጃ እስከማቆምብህ ድረስ ነዉ አከፍርሀለዉ ብለሀል ①∅ሱፍዮች መች ሰለሙ ብለሀል ①①ኢጅማዕ ነዉ ብለሀል ኢጅማዕ የተቃረነ ሁክሙ ይታወቃል……………… ☞ይህ ከባህር ላይ በማንኪያ ከሆነዉ ማንነትህ የተቀነጨበ ነዉ እና ምን ቀረህና ነዉ። ✍ይህን ቆሻሻ ተሸክመህ ሌላ አጀንዳ ያነገቡ አላዋቂዎች አይ አይደለም ነገሩ ጥሉ የሁለት ሰዎች ነዉ እና በቃ ዝም በሉ ብርድልብስ ዉስጥ ግቡና ተኙ እያሉን ነዉ። ☞ይህን እያያችሁ እየሰማችሁ ዑለማዎች ሲዘረጠጡ ኢንካር አይደረግ የምትሉ ከዑለማ አትከላከሉ የምትሉ ጭራሽ ይግለሰቦች ጥል ስትሉ ምን ያህል ወራዳ ጭንቅላት ብትሸከሙ ነዉ:- 👉ወይ አቋማችሁ የሙስጦፋ አቋም ነዉ 👉ወይ ሌላ ምን እንገንዘብ ሁለት ሀሳብ ለማሰብ በራሱ አይመችም እንዴት አልገባችሁም እንበል…………
إظهار الكل...
4_5976523752039518568.mp31.46 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.