cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🔵👈قناة الحق أقوى من الرجال👉ሀቅ ቢመርህም ያዘው🔵

الدعوة السلفية دعوة صافية نقية لاغبش ولا... በሀበሻዊቷ ምድር ሚሰጡ የተለያዩ ፕሮግራሞችና የሰለፊዮች ሁጥባ ሙሀደራ ከሊማ ግጥሞች ያገኛሉ ይቀላቀላሉ በተቻላቹ መጠን ከዚ የሰለፊዮች ዳዕዋ ሰዎች ይጠቀሙ ዘንድ ሼር በማረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁን بارك الله فيكم https://t.me/qurannnnnnnh ለአስታያት መስጫ ሳጥን @Teweke

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 918
المشتركون
-224 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+5030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🤌አዲስ አዲስ በያን ስለ ሙስጠፋ 🤌በደንብ አድርገው በሚያውቁት ሸይኽ አቡ ረዋኻ 🤌የሸይኽ አብዱል ሀሚድ አቋም የኔም አቋም ነው ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ያወጣው በያን በስሜም በስሙም ነው 🤌በሙስጠፋ ምንም ሸክ የለንም ብዙም ቦታ ያለው አይደለም ልንናገርበት የተገባም አይደለም 🤌የበለጠ በያን ካስፈለገ إن شاء الله በያን እናደርጋለን 🤌ታላቁ ሸይኽ አቡ ረዋሀ ኻሊድ አ_ሻርሂይ الله ይጠብቀው https://t.me/alislamhak
إظهار الكل...
2.23 MB
Photo unavailableShow in Telegram
إعلان هام وبشرى سارة لجميع أهل السنة في بلاد الحبشة ✍ኢጅቲማዕዉ አንዋር መስጂድ ነዉ‼️ 👉📕አጓጊዉ እና ተናፋቂዉ የኢጅትማዕ ሙሀደራ በአይነቱ                       እና ☞ የልዩ ልዩ በሆነ ሁኔታ ነገ እሁድ አንዋር መስጅድ ላይ ይደረጋል አንዋር መስጅድ በሰለፊዮች ይደምቃል ። سيكون بإذن الله تعالى اجتماع كبير لجميع أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة يوم غد الأحد 👉የነገዉ እለተ እሁድ ሙሀደራ ከዝሁር በኋላ በከተማችን መሀል አዲስ አበባ     🕌በታላቁ አንዋር መስጂድ ነዉ። 📌في جامع الأنور وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا بعد صلاة ظهر يوم الأحد 📲በالله ፈቃድ አይደለም መቅረት ማርፈድ በፍፁም አይታሰብም አጠቃላይ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ  የሚገኙ ሰለፍዮች በአንድነት ይታደሙበታል إن شاء الله 📱   🛍ይህን የሰማችሁ ሁሉ ላልሰሙት በማሰማት ላይ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ጥሪያችን ነዉ።🩸 👇👌🏻فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله* https://t.me/AlEmanhabssha 💻አል_ኢማን የሰለፍዮች ቻናል!!
إظهار الكل...
البيان في حال مصطفى .mp33.99 MB
💥الرد المفحم على التنبيه المهم💥 👉🔖በሙስጦፋ ተክፊር ጫንቃ ላይ ሁኖ ሱልህን ለማፍረስ መዉተርተር አያዋጣም እኛ በሱልህ ላይ ነን። ለተክፊሩ ተከራካሪ፣ተከላካይ መስሎ ሱልህን ለማፍረስ መጣር፣መሞከር ቀይ መስመር መተላለፍ ነዉ ሱልሁ የያዘዉ ታላላቅ ዑለማዎች ናቸዉ وفيه الردود القوية والمرعشة على كل من عارض الدعوة السلفية في بلاد الحبشة ☞እኛ ዳዕዋዉን የሚጎዳ ነገር ካየን ለዑለማዎች እናቀርባለን። ☞ግልፅ ጥያቄ❓ ሱልሁን አልፈልግም ከሆነ ለዑለማዎች በግልፅ ሱልሁን አልፈልግም በላቸዉ ይህ ነዉ ጀግንነት ከዛ ዉጭ በተክፊር ጫንቃ ላይ አላማን ማሳከት የሚሆን ነገር አይደለም። ☞ዑለማዎች ተጨንቀዉ፣አልቅሰዉ ያመጡትን ሱልህ ያደረጉትን በከንቱ ፋትሀን አስተካክለዉ በማይቀሩ ሱፈሀዎች የምናብክነዉ ይመስልሀል ተዉ እንዛ ሱፈሀዎች ምድር ቢሞሉ እንኳን የሚያመጡት ነገር የለም። ☞ተክፊሩ ሙስጦፋ በሰለፊዮች መሀከል ተህሪሽ በማድረግ እያደረገ ያለዉን እያየን እየሰማን ነዉ በተለይ በዘረኝነት ላይ ደግሞ እየፈፀመ ያለዉን አሳምረን እናዉቀዋለን። ✍#አንድ ነገር በግልፅ እንነጋገር ስለ ሱልሁ ገና ሲጀመር ከተክፊር ጋር ሱልህ አናደርግም ብለናል ለዑለማ ገልፀናል አሁንም ከተክፊር ከለቂጥ ጋር ምንም አይነት ሱፅህ የለንም ከፈለክ እበድ። ☞በጣም የገረመኝ ተክፊሩ ሲናገር:- "ወላሂ ሚስቴ አቡ ቢላል ጥሩ ነዉ ብትለኝ እፈታታለሁ አለ" ይህ ነዉ እንግዲህ ሱፈሀዎች ያጀቡት ከዚህ ተክፊር ለቂጥ ምንም ነገር አትጠብቅ ለማለት ነዉ። 👉እነ ሸይኽ አቡ ቢላል እያሉ ጀማል ላይ መናገር ወደ ላይ መተኮስ ነዉ፣ያሰደጓቸዉ በዉሸት ነዉ ወወወ ይላል… ✍በሸይኻችን አቡ አብድረህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀዉ https://t.me/dawa_alethiopia
إظهار الكل...
4_5785141723021709859.mp34.10 MB
👍 1
👆በ الله ይሁንብህ ጥያቄ ልጠይቅ ብለህ አይደለም እንዲሁም አትለቀቅ በዚህ አውዳሚ ፊክራ ከስራቹሁ ስንቱ እየወደቀ ፈርዱል ዐይን አይደለም ፈርዱል ኪፋያ ነው ዝምታን መምረጥ ወንጀል ነው እንዴ… ፈርዱል ኪፋያ ነው ሲባል ምን ማለት ነው "ከፊል ሰዎች በዚህ ላይ በበቂ ሁኔታ ከተገኙ ከሌሎች ወንጀሉ ወይም ግዴታነቱ ይወድቃል" ማለት ነው ካላቹሁ በተክፊሪዬች ላይ የሚደረገውን ማስጠንቀቅ ሙንከርን ኢንካር ከመድረግ ይቆጠራል ብላቹሁ አርፋቹሁ መቀመጥን ለምን  አልመረጣቹሁም? አስለን መሻኢኾች ዱዐቶች ጡላቦች…ኢንካር የደረጉትን መች አመናቹሁበትና ወደዚህ ቃዒዳ እንዴት እንዴት ብላቹሁ ልትመጡ ቻላቹሁ? ለከተክፊሪ ጠበቃ በመሆን እየተከላከላቹሁ የኡለማዎችን የዱአቶችን ተህዚር ኢንካር ያደረጉትን እያጣጣላቹሁ እያሾፋቹሁ ፈርዱል ኪፋያው ተግኝቷል (በናንተ ተህዚር በያን…ተብቃቅተናል) ጥርስ በኛ ላይ መሳሉ (መወቀሳችን) ለምን አስፈለገ ማለታቹሁ ግለፅ የሆነ አይን ያወጣ ሌብነት ነው እንደሚባለው ግመልን ሰርቆ አጎንብሶ እንደመሄድ ነው ያለቦታው በናንተ ላይ ሙጣቢቅ የማይሆን ካናንተ ጋር የማይሄድ ቃዒዳ እና ተናቁድ ነው الله ን ፍሩ (ንግግራቹሁ ተግባራቹሁን ይኻልፋል) እዚህ ጋር ሊያናግረን የቻለው ለማንም ግልፅ ነው በሌላ ሰው ሳንባ በመተንፈስ ለተክፊሪ ሙሀሚ በመሆን እያለባበሳቹሁ ኢንካር አድራጊዎች ላይ በመናገር፣  ከስራቹሁ በዚህ አውዳሚ ፊክራ ብዙዎች① እየወደቁ በመገኘታቸው ብቻ ነው ልንናገር የቻልነው ወኢላ ፈርዱል ዐይን ነው እያንዳንዱ በዚህ ላይ መቆም መናገር አለበት  ያልተናገረ ያልበየነ ያላስጠነቀቀ ወንጀለኛ ነው አላልንም የጀመዒዮች ታሪክን በድጋሚ አታሰሙን በፊት ጀምዒዬች ለምን ከሂዝቢዬች አታስጠነቅቁም ተብለው ሲጠየቁ ከስር ከስር ጀመዒያቸውን እያቋቋሙ ከሂዝቢያ ሳይላቀቁ: እናንተ በዚህ ላይ በበቂ ስልተገኛቹሁ ፈርዱል ኪፋያው ተገኝቷል እና ዝም በማለታችን ባለማስጠንቀቃችን ልንጠየቅ ልንወቀስ አይገባም ዛሬም የምናየው በድጋሚ ይህንኑ ታሪክ ነው ምንም ያልሰራ ምንም ለተክፊሪ ያልወገነ መሀል ሰፋሪ ፊትናን ራቂ ዝምተኛ ሙተወቂፍ መስሎ በግልፅ የዚህ ተቃራኒ ሆኖ እያየህው "ፈርዱል ኪፈያ ነው በናንተ ተብቃቅተናል  ስለዚህ ዝምታን በመመረጣችን ባለማስጠንቀቃችን ለምን እንወቀሳለን" ምናምን ግመል ሰርቆ አጎንብሶ መሄድ ያለነው ይህው ነው በመጨረሻም ከፃሀፊው ከአጀበን ነገር ከላይ "በአላህ ይሁንብህና አንድ  ጥያቄ ልጠይቅህ" ይላል ከስር: "እንድታውቀው እንጂ እንድትመልስልኝ አልፈልግም" ይልሀል ተበርቼ ሰላም ①ካሳለፈው ለማይማረውና በ الله ስም ለጠየቀውና  ለአምሳያዎቹ የተሰጠ ምላሽ ነው ሁሉንም አይወክልም (በአቋማቸው የፀኑ ሱልህን ወንድማማችነትን የጠበቁ  ቡዙዎች በመኖራቸው ምላሹ ሁሉንም አይወክልም) الحمد لله رب العالمين
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.