cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

📚 አሲያ ወ መርየም የሱናህ ጀመዐ ቻናል

"ሱናህ የኑህ መርከብ ናት! የተሳፈረባት ይድናል ወደ ኋላ የቀረ ይሰጥማል" ◆ ኢማሙ ማሊክ رحمه الله ◆ 📚 📖 📚 📖 📚 📖 📚 📖📚 💡በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል በቻልነው አቅም የትክክለኛውን (የሰለፎች) ትምህርት የምንለቅበት ይሆናል። ተቀላቀሉን እንዲሁም ለሌሎች ሼር ሼር አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
595
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
+2530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 እያንዳንዱ ሰው ስላለበት አማና ✅ አደራን የመወጣት አስፈላጊነት ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ኡስታዝ ያለበት አደራ    ➧ ሚስት ያለባት አማና    ➧ ዶክተር ስላለበት አማና    ➧ ተማሪ ስላለበት አደራ    ➧ ሰራተኞች ስላለባቸው አማና    ➧ የሀገር አስተዳዳሪ ስላለበት አማና    ➧ በየትኛውም ሙያ፤ እድሜ ሁኔታ ወዘተ ያለ ማንኛውም ሰው ስላለበት ሀላፊነት በዝርዝር ተዳሷል።    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
የዲን አማናዎችን መጠበቅ.mp327.58 MB
ታገስ! አላህ ታጋሾችን ያለ ገደብ ይመነዳል!! ———— ትግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!። ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ቢሆንም መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!። አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!። ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል፣ አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም!።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] የትግስት ምንዳ አላህ ዘንድ እጅግ በጣም የላቀ ከመሆኑ አንፃር ታጋሾችን የሚመነዳው ያለ ገደብ ነው። አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:- قُلْ يَا عِبَادِ الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ لِلَّذِينَ أَحْسَنُوا فِي هَٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةٌ ۗ وَأَرْضُ اللَّهِ وَاسِعَةٌ ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ «ጌታችሁ፣ እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ!፡፡ ለነዚያ በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ለሠሩት መልካም ምንዳ አላቸው፡፡ የአላህ ምድርም ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው፣ (ይላል) በላቸው፡፡» አዝ-ዙመር 10 ስለ ትግስት እጅግ በጣም በርካታ የቁርኣን አንቀፆችና ሶሂህ ሀዲሶች አሉ። በግል ጉዳይም ይሁን በጀመዓ ጉዳይ፣ በአኼራ ጉዳይም ይሁን በዱኒያ ጉዳይ በተለያየ መንገድ በሚደርሱ ችግሮችና ፈተናዎች ምንም ያህል ቢበረቱ ዋጥ አድርጎ ታጋሽ ሆኖ በጥንቃቄ ማሳለፍ መጨረሻው ያማረና ገደብ የለሽ ለሆነ ምንዳ ያደርሳል!!። ብዙ ጊዜ ለእኛ ክፉ መስለው የሚታዩን ስለደረሱብን ወይም ስላመለጡን፣ አለያም ሀብት ንብረት ስለወደመ፣ ደክመን ጥረን ሰበብ አድርሰን ከሰራነው ቤት ስለተፈናቀልን… የምንቆጭባቸውና ትግስት የምናጣባቸው ነገሮች በትግስት ዱዓ እያደረግን አላህ እስልምናን እና ጤናን ጨምሮ ሌሎች ተቆጥረው የማያልቁ ፀጋዎችን እንዳጎናፀፈን እያስተዋልን በማመስገን በጥንቃቄ ስናልፋቸው መጨረሻቸው መልካም ሆነው እናገኛቸዋለን!። ታዳ አንተ ምን ጨነቀህ?! ታገሽ ብቻ ሁን!፣ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና። አላህ እንዲህ ብሏል:- يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡» አል-በቀረህ 153 ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ትክክለኛው ወርቅ በእሳት ካልተፈተነ አይታወቅም፣ የእንጨቱ (ዌራ) ሽታ አይታወቅም በእሳት ሲቃጠል ቢሆን እንጂ። እንዲሁም አማኝ የሆነ ሰው አይታወቅም በመፈተን ቢሆን እንጂ። ወንድሜ ሆይ! አደራ በትግስት!፣ እርግጥ ነው በዲንህ ትፈተናለህ፣ በእርግጥም ያፌዙብህ ይሆናል…፣ ታገስ እውነተኛ ሁን! መልእክተኞች ኡሉል ዐዝሞች ላይ የደረሰውን ተመልከት (አስታውስ)። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መስጂደል ሀረም (መካ) አካባቢ ለአላህ ሱጁድ ላይ ሆነው እያለ፣ ከሰዎች ሁሉ ጠማማ የሆኑት ይመጡና የግመል ፈርስና እንግዴ ልጅ ይጥሉባቸው ነበር፣ ሱጁድ ላይ ሆነው ነው ይህን የሚያደርጉባቸው የነበረው፣ ይህ እጅግ በጣም ከባድና ከመልእክተኞችና ኡሉል ዐዝሞች ያልሆነ ሰው የማይታገስበት ተግባር ነው!። በህፃንና በጨቅላ እድሜዋ የነበረችው ልጃቸው ፋጢማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) መጥታ እስክታነሳላቸው ድረስ ሁሉ ይቆይ ነበር፣ እንደዛም ሆኖ ሙሽሪኮች ይስቁ ያላግጡ ነበር። ታገስ! አላህ ዘንድም ምንዳ አገኝበታለሁ ብለህ አስብ፣ እወቅ! የስቃይህና የችግርህ ማብቂያ ሞት ከሆነና ለአላህ ብለህ ታጋሽ ሆነህ ከሞትክ፣ ከአንድ ሀገር ወደተሻለና መልካም ወደሆነ ሀገር ተሸጋግረሃል።” [ተፍሲር ኢብኑ ዑሰይሚን 3/41] ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Repost from N/a
💡 በእውቀት የመሥራት ደረጃዋ!    🎙ሸይኽ ሷሊህአልፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- 📌 ወንድሜ ሆይ አትርሳ እውቀት እኮ  ከስራ ጋር ሰትሆን ታፀዳሀለች !! ባወቅከው ስትሰራ አላህ እውቀት ይጨምርልሀል! 👌 የእውቀት ባልተቤቶች እንዲህ ይላሉ :- 💧(«ባወቀው የሰራ የሆነ አካል,  አላህ የማያውቀውን እውቀት ያስወርሰዋል»)   አላህ እንዲህ ይላል :- {وَاتَّقُوا اللهَ وَيُعَلِّمُكُمُ اللهُ وَاللهُ  بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ} [البقرة:282] (አላህን ፈሩት  እሱ እውቀትን ይለግሳችኋል። አላህ በሁልም ነገር ላይ አዋቂው ነው:) 🍃እውቀት ብሎ ማለት ለሷ ጊዜን አሳልፈው ሊሰጥዋት የሚገባ ት የአእምሮ ባለቤቶችም በስዋ ሊሽቀዳደሙባት የሚገባት ናት ! 🖊በዚች በኢልም  ነው ልብ ህያው ምትሆነው  ስራችንም ለአሏህ ልናጠራ የምትችለው በእውቀት ነው። ! 📚الملخص الفقهي 🖊أصل الدين.. التوحيد! 🍃የእስልምና መሠረቱ ተውሂድ ነው !! ✍️ ابو لقمان السلفي ( حذيفة)                   👇👇 https://t.me/itebikitabwesuna https://t.me/itebikitabwesuna
إظهار الكل...
إتبيع الكتاب والسنا بفهمى السلف هذه الأمة

Etebi kitab wesuna bifhami selefu hazl umaa 🖊أصل الدين.. التوحيد! 🍃የእስልምና መሠረቱ ተውሂድ ነው !! ✍️ ابو لقمان السلفي ( حذيفة)                   👇👇

https://t.me/itebikitabwesuna

https://t.me/itebikitabwesuna

ዛሬ ላይ ተመክሮ ምክርን የሚቀበል በጠፋበት እና ሁሉም ጋጠ^ወጥ በሆነበት ዘቀቅ ብሎ ተመካሪ'ና ምክር ሰሚ መሆን ትልቅ ነገር ነው። ስትመክር ከፊሉ ልክ ሰምቶ የሚተገበር በሚመስል መልኩ ፀጥ ብሎ ያዳምጥህ'ና ካጠገብህ ፈቀቅ ሲል በቀኙ ሰምቶህ ከሆነ በግራዉ ዉጣ ብሎ ያፈሰዋል اللهُ المستعان ሌለኛው ደግሞ በአንዲት ንግግር አፍህን ዝጋ ብሎ ያዘጋሀል ጎድ ነው አሉ ሸይኹና
እየተመከር ለማለት ነው!! እስኪ በሆነ ባልሆነው ትዕቢተኛ አንሁን ዘቀቅ እያልን!
https://t.me/menhaj_Aselefiya
إظهار الكل...
🍥🍃[ اذكار الصباح الصحيحة ]🍃🍥 ❄ የጠዋት አዝካር 🌷 🔘- ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ ﴿ﻗُﻞْ ﻫُﻮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺃَﺣَﺪٌ💮اﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟﺼَّﻤَﺪُ💮ﻟَﻢْ ﻳَﻠِﺪْ ﻭَﻟَﻢْ ﻳُﻮﻟَﺪْ💮ﻭَﻟَﻢْ ﻳَﻜُﻦْ ﻟَﻪُ ﻛُﻔُﻮًﺍ ﺃَﺣَﺪٌ 💮 ﴾ 🔘- ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ ﴿ﻗُﻞْ ﺃَﻋُﻮﺫُ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟْﻔَﻠَﻖِ💮ﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻣَﺎ ﺧَﻠَﻖَ💮 ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻏَﺎﺳِﻖٍ ﺇِﺫَﺍ ﻭَﻗَﺐَ💮ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﺍﻟﻨَّﻔَّﺎﺛَﺎﺕِ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻌُﻘَﺪِ💮ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﺣَﺎﺳِﺪٍ ﺇِﺫَﺍ ﺣَﺴَﺪَ💮 ﴾ 🔘- ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ ﴿ﻗُﻞْ ﺃَﻋُﻮﺫُ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ💮ﻣَﻠِﻚِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ💮 ﺇِﻟَﻪِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ💮ﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ اﻟْﻮَﺳْﻮَﺍﺱِ ﺍﻟْﺨَﻨَّﺎﺱِ💮 ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳُﻮَﺳْﻮِﺱُ ﻓِﻲ ﺻُﺪُﻭﺭِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ💮ﻣِﻦَ ﺍﻟْﺠِﻨَّﺔِ ﻭَﺍﻟﻨَّﺎﺱِ💮﴾⤵️ 🔹- قراءة سورة الاخلاص والمعوذات ﺛﻼﺙ ﻣﺮﺍﺕ [ﺻﺤﻴﺢ ﺍلكلم : 18] 🔘- ﴿ﺍﻟﻠّﻪُ ﻻَ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻻَّ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﺤَﻲُّ ﺍﻟْﻘَﻴُّﻮﻡُ ﻻَ ﺗَﺄْﺧُﺬُﻩُ ﺳِﻨَﺔٌ ﻭَﻻَ ﻧَﻮْﻡٌ ﻟَّﻪُ ﻣَﺎ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻷَﺭْﺽِ ﻣَﻦ ﺫَﺍ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳَﺸْﻔَﻊُ ﻋِﻨْﺪَﻩُ ﺇِﻻَّ ﺑِﺈِﺫْﻧِﻪِ ﻳَﻌْﻠَﻢُ ﻣَﺎ ﺑَﻴْﻦَ ﺃَﻳْﺪِﻳﻬِﻢْ ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠْﻔَﻬُﻢْ ﻭَﻻَ ﻳُﺤِﻴﻄُﻮﻥَ ﺑِﺸَﻲْﺀٍ ﻣِّﻦْ ﻋِﻠْﻤِﻪِ ﺇِﻻَّ ﺑِﻤَﺎ ﺷَﺎﺀ ﻭَﺳِﻊَ ﻛُﺮْﺳِﻴُّﻪُ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻷَﺭْﺽَ ﻭَﻻَ ﻳَﺆُﻭﺩُﻩُ ﺣِﻔْﻈُﻬُﻤَﺎ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﻠِﻲُّ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢُ﴾❄ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ، ﺍﻵﻳﺔ : ٢٥٥❄[ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ ٦٥٨ ] 🍃🍃🍃🍃 🍥ﺃﺻﺒﺤﻨﺎ ﻭﺃﺻﺒﺢ ﺍﻟﻤﻠﻚ ﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ ﻟﻪﺍﻟﻤﻠﻚ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻗﺪﻳﺮ ﺭﺏ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺧﻴﺮ ﻣﺎ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺧﻴﺮ ﻣﺎ ﺑﻌﺪﻩ ﻭﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻭﺷﺮ ﻣﺎ ﺑﻌﺪﻩ ﺭﺏ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺴﻞ ﻭﺳﻮﺀ ﺍﻟﻜﺒﺮ. ﺭﺏ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﻋﺬﺍﺏ ﻓﻲ ﺍﻟﻨﺎﺭ ﻭﻋﺬﺍﺏ ﻓﻲ ﺍﻟﻘﺒﺮ.[مختصر مسلم 1894] 🍃🍃🍃🍃🍃 🍥ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﻚ ﺃﺻﺒﺤﻨﺎﻭﺑﻚ ﺃﻣﺴﻴﻨﺎﻭﺑﻚ ﻧﺤﻴﺎﻭﺑﻚ ﻧﻤﻮﺕ ﻭﺇﻟﻴﻚ ﺍﻟﻨﺸﻮﺭ[ ﺍﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ2٦٢ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃🍃🍃🍃 🍥اﻟﻠﻬﻢ ﺃﻧﺖ ﺭﺑﻲ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ ﺧﻠﻘﺘﻨﻲ ﻭﺃﻧﺎ ﻋﺒﺪﻙ ﻭﺃﻧﺎ ﻋﻠﻰ ﻋﻬﺪﻙ ﻭﻭﻋﺪﻙ ﻣﺎ ﺍﺳﺘﻄﻌﺖﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﺻﻨﻌﺖ ﺃﺑﻮﺀ ﻟﻚ ﺑﻨﻌﻤﺘﻚ ﻋﻠﻲ ﻭﺃﺑﻮﺀ ﺑﺬﻧﺒﻲ ﻓﺎﻏﻔﺮ ﻟﻲ ﻓﺈﻧﻪ ﻻ ﻳﻐﻔﺮ ﺍﻟﺬﻧﻮﺏ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ.[مختصر ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ : 2420] 🍃🍃🍃 🍥ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺑﺪﻧﻲﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺳﻤﻌﻲﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺑﺼﺮﻱﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ اﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﻔﺮ ﻭﺍﻟﻔﻘﺮ ﻭﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﻋﺬﺍﺏ ﺍﻟﻘﺒﺮ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ. ⤵️🔹قراءة 3 ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺮﺍﺕ[ﺻﺤﻴﺢ ﺃﺑﻲ ﺩﺍﻭﺩ 5090 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃🍃🍃 🍥ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻭﺍﻟﻌﺎﻓﻴﺔ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭﺍﻵﺧﺮﺓﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻭﺍﻟﻌﺎﻓﻴﺔ ﻓﻲ ﺩﻳﻨﻲ ﻭﺩﻧﻴﺎﻱ ﻭﺃﻫﻠﻲ، ﻭﻣﺎﻟﻲﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﺳﺘﺮ ﻋﻮﺭﺍﺗﻲ، ﻭﺁﻣﻦ ﺭﻭﻋﺎﺗﻲﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﺣﻔﻈﻨﻲ ﻣﻦ ﺑﻴﻦ ﻳﺪﻱ، ﻭﻣﻦ ﺧﻠﻔﻲ ﻭﻋﻦ ﻳﻤﻴﻨﻲ ﻭﻋﻦ ﺷﻤﺎﻟﻲ ﻭﻣﻦ ﻓﻮﻗﻲ ﻭﺃﻋﻮﺫ ﺑﻌﻈﻤﺘﻚ ﺃﻥ ﺃﻏﺘﺎﻝ ﻣﻦ ﺗﺤﺘﻲ. [ صحيح الكلم :23]-[ﺻﺤﻴﺢ ﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ 3135ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃🍃 🍥اﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻟﻢ ﺍﻟﻐﻴﺐ ﻭﺍﻟﺸﻬﺎﺩﺓ ﻓﺎﻃﺮ ﺍﻟﺴﻤﻮﺍﺕ ﻭﺍﻷﺭﺽ ﺭﺏ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻭﻣﻠﻴﻜﻪ ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ أﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻧﻔﺴﻲ ﻭﻣﻦ ﺷﺮ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﻭﺷﺮﻛﻪ ﻭﺃﻥ ﺃﻗﺘﺮﻑ ﻋﻠﻰ ﻧﻔﺴﻲ ﺳﻮﺀﺍ ﺃﻭ ﺃﺟﺮﻩ ﺇﻟﻰ ﻣﺴﻠﻢ.[صحيح الكلم : 21]-[ﺻﺤﻴﺢ ﺃﺑﻲ ﺩﺍﻭﺩ 5067 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃🍃 🍥ﺑﺴﻢِ ﺍﻟﻠﻪِ ﺍﻟﺬﻱ ﻻ ﻳَﻀُﺮُّ ﻣﻊ ﺍﺳﻤﻪ ﺷﻲﺀٌ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽِ ﻭ ﻻ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀِ ، ﻭ ﻫﻮ اﻟﺴﻤﻴﻊُ ﺍﻟﻌﻠﻴﻢ.ُ⤵️🔹- قراءة 3 ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺮﺍﺕ [صحيح الترمذي : 3388]-[ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ 655 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃🍃🍃 🍥ﺭَﺿِﻴﺖُ ﺑﺎﻟﻠﻪِ ﺭﺑًّﺎ ، ﻭﺑﺎﻹﺳﻼﻡِ ﺩﻳﻨًﺎ ﻭﺑِﻤﺤﻤﺪٍ ﻧﺒﻴًﺎ. [الصحيحه 2686ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ][الضعيفة تحت رقم :5020] 🍃🍃🍃 🍥ﻳﺎ ﺣﻲُّ ﻳﺎ ﻗﻴُّﻮﻡُ ﺑﺮﺣﻤﺘِﻚ ﺃﺳﺘﻐﻴﺚُ ﺃَﺻﻠِﺢْ ﻟﻲ ﺷﺄﻧﻲ ﻛﻠَّﻪ ﻭ ﻻ ﺗَﻜِﻠْﻨﻲ ﺇﻟﻰ ﻧﻔﺴﻲ ﻃﺮﻓﺔَ ﻋَﻴْﻦ.ٍ[ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ ﻭﺍﻟﺘﺮﻫﻴﺐ661ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃 🍥أﺻﺒﺤﻨﺎ ﻋﻠﻰ ﻓِﻄﺮﺓ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﻋﻠﻰ ﻛﻠﻤﺔ ﺍﻹﺧﻼﺹ ﻭﻋﻠﻰ ﺩِﻳﻦ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﻋﻠﻰ ﻣِﻠﺔ ﺃﺑﻴﻨﺎ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺣﻨﻴﻔﺎ ﻣﺴﻠﻤﺎ ﻭﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻣﻦﺍﻟﻤﺸﺮﻛﻴﻦ-[اﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ 2989 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ][ تراجع العلامة : 370] 🍃🍃🍃 🍥ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺑﺤﻤﺪﻩ⤵️ 🔹-قراءة 100ﻣﺎﺋﺔ ﻣﺮﺓ [مختصر مسلم : 1903] [ صحيح أبي داود : 5091] 🍃🍃🍃 🍥ﻻ ﺇﻟﻪَ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪُ ﻭﺣﺪَﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚَ ﻟﻪ ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚُ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪُ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞِّ ﺷﻲﺀٍ ﻗﺪﻳﺮٍ⤵️🔹-قراءة ﻣﺮﺓ واحدة [ﺻﺤﻴﺢ ﺃﺑﻲ ﺩﺍﻭﺩ 5077 ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃🍃🍃 🍥ﺳُﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺑﺤﻤﺪﻩ ﻋﺪﺩ ﺧﻠﻘﻪ ﻭﺭِﺿﺎ ﻧﻔﺴﻪ ﻭﺯﻧِﺔ ﻋﺮﺷﻪ ﻭﻣِﺪﺍﺩ ﻛﻠﻤﺎﺗﻪ⤵️🔹قراءة 3 ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺮﺍﺕ [الصحيحة2156] 🍃🍃🍃 🍥سبحان الله ⬅ مائة مرة 🍥الحمد لله ⬅مائة مرة 🍥الله أكبر ⬅مائة مرة 🍥لا إله إلا الله وحده لا شرك له . له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ⬅مائة مرة [صحيح الترغيب : 658] 🍃🍃🍃 🍥ﻻ ﺇﻟﻪَ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪُ ﻭﺣﺪَﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚَ ﻟﻪ ﻟﻪ ﺍﻟﻤﻠﻚُ ﻭﻟﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪُ ﻳﺤﻴﻲ ﻭ ﻳُﻤﻴﺖُ ﻭﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻛﻞِّ ﺷﻲﺀٍ ﻗﺪﻳﺮٌ⤵️🔹- قراءة 10 ﻋﺸﺮﺓ ﻣﺮﺍﺕ [اﻟﺴﻠﺴﻠﺔﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ2563ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ] 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 ©️
إظهار الكل...
እጅግ በርካታ ነጥቦችን ያካተተ ውብ ሙሐዶራ 🎙 በኡስታዝ መሐመድ ኪርማኒይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/YusufAsselafy
إظهار الكل...
ኡስታዝ_ኪርማኒይ_ሀፊዛሁሏህ_ወሲያ_ለጡላቦች.mp321.34 MB
"••• የግብስብስ መዓት ምን ያክል ቢበዛ በሀቅ ላይ ፀና ምን ወሬ ቢበዛ የባጢል ክምችት መቸም የለው ለዛ የዘንድሮማ ጎርፍ በጣም ያስገርማል ሀቅን በመሸፈን በባጢል ይስማማል ሀቅን በመሸፈን በባጢል ይግማማል መረጃ ስሰጠው መራጃ ያነሳል በባጢል ላይ ሆኖ ምን ጥቅም ይገኛል በሀቅ ፀንቼ መሞት ይሻለኛል ምን ያደርግለታል የውሸት አንድነት ከልብ ሳይሆን ሆኖ  ሆኖ ካንገት ላንገት ኡማውን ሸወዱት በባጢል አንድነት ኡማውም ተበላ መስሎት አንጀት ላንጀት አላህ ይጠብቀን በጭፍን ከመሄድ መረጃ እያለልን በጭፍን አንሂድ የሀቅ ሰዎችን መርጠን እዋደድ " ••• Copy •••
إظهار الكل...
#የምሽት_ስንቅ 2⃣1⃣4⃣ {وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ}🎁 🎁ቁርአን የልብ ብርሀን💫 📖 من سورة.الرَّحْمٰن🍃 🎙القارئ . عبدالله الموسى☘☘ #ቁርአን_ብቻ_የሚለቀቅበት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @quran_becha @quran_becha #ሼር⤴️🍀#join⤴️🔥 🚫ሊንኩ እንዲቆረጥ አንፈቅድም።
إظهار الكل...
4_5911406318345782104.mp34.68 MB
Repost from N/a
🖊أصل الدين.. التوحيد! 🍃የእስልምና መሠረቱ ተውሂድ ነው !! ✍️ ابو لقمان السلفي ( حذيفة)                   👇👇 https://t.me/itebikitabwesuna https://t.me/itebikitabwesuna
إظهار الكل...
إتبيع الكتاب والسنا بفهمى السلف هذه الأمة

Etebi kitab wesuna bifhami selefu hazl umaa 🖊أصل الدين.. التوحيد! 🍃የእስልምና መሠረቱ ተውሂድ ነው !! ✍️ ابو لقمان السلفي ( حذيفة)                   👇👇

https://t.me/itebikitabwesuna

https://t.me/itebikitabwesuna

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.