cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቅድሚያ ለተውሒድ👈 አቡ ሁዘይፋ ቢላል አሶሲይ አሰለፊ

በአላህ ፍቃድ የሰለፊዬች ጠቃሚየሆኑ ጹሁፎችና ሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
277
المشتركون
+124 ساعات
+107 أيام
+1930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አመተ ምህረትም አመተ ልደትም ሳይሆን አመተ እርገት ነው      የሀገራችን ኢትዮጲያ ብዙ ክፍል ማህበረሰብ ኢትዮጲያ ውጪውን አለም ያልተከተለችበት ብዙ አይነት መገለጫዎች አሏት ብለው ያምናሉ። ከነዛ መካከል የራሷ የሆነ አመታት አቆጣጠር እንዳላት ያምናሉ። ይህም አቆጣጠር በሰላሳ የሚቆጠሩ የፀሀይ ቀናቶች ያሏቸው 12 ወራቶች አሉት። የወራቶቹ ስምም የተለየ እና የራሷ ነው። ሌሎች በፀሀይ መውጣት እና መግባት የሚቆጥሩ ሀገራቶች ወራቶቻቸው አንዳን ግዜ 31 ቀን እንደሚኖረው ይነገራል። የኢትዮጲያ ቆጣሪዎች ደግሞ አንዳንዴ የሚመጣውን ትርፉ አንድ ቀን ሰብሰብ አድርገው ጳጉሜ የሚባል አንዳንዶች 13ኛው ወር የሚሉት ቀሪ 5 – 6 ቀናቶች ያተራርፋሉ። ከዛ ቡሀላ ነው እንዳዲስ የቀናቶች እና የወራቶች ቆጠራ የሚጀመረው። በጣም የሚገርመው እስካሁን ያለፉት ትርፍ የጳጉሜ ቀናቶች ሲሰሉ ሰላሳ አመት ሁነው ይገኛሉ። እነሱ እንደሚሉት አመታቱን መቁጠር የጀመሩት ኢስላም ባይቀበለውም (እነሱ እንደሚሉት) ዒሳ (እየሱስ) ከተሰቀለ ግዜ ጀምሮ ነው ይላሉ። ይህ የእየሱስ መሰቀል የምህረት ፍፁም ታላቅ ክስተት ነው ብለው ያምናሉ። ለዛም ነው አቆጣጠሩን አመተ ምህረት ብለው ይጠሩታል። ግን ደግሞ ኢስላም በክስተቱም በአቆጣጠሩም ላይ የተለየ አመለካከት አለው። ክስተቱን በተመለከተ ዒሳ በፍፁም በጭራስ አልተሰቀሉም የሚል እምነት አለው። የተሰቀለው ግን ከሀዋሪያት መሀከል የሆነ ጀነትን ትገባለህ እኔን እንድትመስል ትደረጋለህ በሚል ትእዛዝ ከዒሳ በስተኩል የታዘዘ አንድ ግለሰብ ነው። ሌሎች እንደሚሉት ደግሞ አይ ሰውዬው ዒሳን ለመግደል ከሚሯሯጡት መሀከል አንዱ ነው አላህ እሳቸውን እንዲያርጉ ካደረገ ቡሀላ የሳቸውን ምስል ለሱ አለበሰውና እሱን ሰቀሉት ይላሉ። ይህም ይሁን ያ ዒሳ ዐለይሒ ሰላም አልተሰቀሉም። በዚህም ክስተት ምክንያት የተማረ ማንም ሰው የለም። ስለዚህ ኢስላም አቆጣጠሩን በተመልከተ ግልፅ የሆነ ተቃውሞ አለው። አንደኛ ኢስላም የራሱ የሆነ በዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ የተጀመራ ከዛም ቡሀላ ሙስሊም ሊቃውንቶች ሁሉ የተስማሞበት የሒጅራ አቆጣጠር ስላለው ነው። በመቀጠልም ደግሞ ክስተቱ የምህረት ነው ብሎ ስለማያምን። ከዚህም በመነሳት ብዙ የኢስላም እምነት ተከታዩች ይህን የአቆጣጠር ስያሜ በመቃወም ወደ አመተ ልደት ቀይረው ይጠቀማሉ። አመተ ምህረት የሚለው ከእምነታቸው ጋር ስለማይሔድ። በመሰረቱ በራሳቸው በኢስላም የሒጅራ እና የጨረቃ አቆጣጠርን መጠቀሙ ያዋጣቸዋል። ከተለያዩ የአምልኮው ስነስርአት ጋር የሚሔድላቸው ይህ ነው። የሀገሩን አቆጣጠር ከሀገሩ ብዙ ነዋሪዎች ጋር ለመግባባት ብቻ ቢጠቀሙት ችግር የለውም። ብቻ ግን አመተ ምህረት የሚለውን እንደማይስማሙበት ለመግለፅ አመተ ልደት ይላሉ። እኔ ግን ይህ ትክክል እንዳልሆነ አምናለው። የሀገራን አቆጣጠር ከሀገሩ ብዙ ነዋሪዎች ጋር ለመግባባት ብቻ ብንጠቀምበት ችግር የለውም። ግን ደግሞ አመተ ምህረት የሚለውን ለመቃወም የምንጠቀመው አመተ ልደት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም አቆጣጠሩ የጀመረበት ግዜ እና ስያሜያችን አይገጣጠሙም። ለምን ከተባለ አቆጣጠሩ የጀመረው እንደከሀዲያን ዒሳ ከተሰቀሉበት እንደ ኢስላም ደግሞ ዒሳ ካረጉበት እንጂ ከልዳታቸው ማለትም ከተወለዱበት አይደለም። ከልደታቸው ብለን ስንሰይም ገና ከ2016 ላይ 33 አመት መጨመር ግድ ይለናል። ምክንያቱ መቁጠር የተጀመረው ከተወለዱ ከ 33 አመታት ቡሀላ ነው። ስለዚህ ለዚህ መፍትሄ የሚሆን አንድ ሀሳብ አለኝ። ለመቃረንም በደንብ የጎላ ኢስላም ያፀደቀውን መቃረን በቀጥታ የሚገልፅ እንዲሁም ቆጠራውም ጋር የማይጋጭ የሆነ ስያሜ አለኝ እሱም አመተ እርገት የሚል ነው። ይህ ስያሜ እነሱ የሚያምኑበትን ስቅለት በቀጥታ የሚቃረን ሲሆን አቆጣጠሩም የጀመረበት ጊዜን ይገጥማል። ስለዚህ ይህን የሀገራችን አቆጣጠር ስንጠቀም አመተ እርገት ወይም በአጭሩ ደግሞ (አ እ) የሚለውን ብንጠቀም የተሻለ ነው። ✍ ወንድማችሁ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ https://t.me/abuzekeryamuhamed
إظهار الكل...
ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))

https://t.me/abuzekeryamuhamed

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

Photo unavailableShow in Telegram
"^ እህቴ አንች ነሽ ^"       አንች ውቧ ወጣት የተሽቀረቀርሽው    በተውሂድ   በሱና   ተውበሽ   ያጌጥሽው ሰውን   ለማስደሰት    ያልተሽመደመድሽው    እውነትን   ፈልገሽ    አባረሽ   የያዝሽው        ለጌታሽ     ተጎንባሽ  ቆንጅዬ   ቆፍጣና      ወደ ኋላ ማትይ ለተውሂድ ለሱና            ጉልበት የማትሰስች ሰለፍይ ነሽና     እንዳላጣሽ  ብዬ  እሳሳልሽ እና ናፍቄሽ አድራለሁ    በጧት ተነስቼ ለይሽ እጓጓለሁ   በህልሜ    እየመጣሽ    ታስቸግሪኛለሽ         ነግቶ    አላይሽ    ይሆን    ብዬም    እፈራለሁ       ግን ንጋት   ሲመጣ    እጅግ    እፈጥናለሁ           ውቡ   ማንነትሽን     ማየትን   እሻለሁ    ከደማቋ   ጸሀይ    እወዳደራለሁ        ጸሀይዋ   ሳታይሽ   ማዬት    እመ ኛለሁ      እውነት ነው ሀቢብቲ           አንችኮ    ነሽ    ለኔ    ውዷ    ስጦታዬ    ለትግባር     አጋዤ    ባለ      ውለታዬ   ኢስላሜ   የሰጠኝ   ውቧ   ሥጦታዬ           እና ልሽ የኔ ውድድድድድድድ   አንች    ልጅ   ልንገርሽ   ዝምድናን   አልቆርጥም  ረጅም   ገመድ   ላይ  ቲብቲቦ   አላበዛም እህቴ ነች  ስትይ  ማን ወልዶ ማን?            ብሎ ለጠየቀሽ ?????????         ወደኔጋ   ላኪው    መንገዱን   ጠቁመሽ      የልኬታውን     ልክ    እኔው   ላሥረዳልሽ   የኢሥላም   ትዕዛዝ   ነው    እንዲህ    ያደረገሽ    ያረህማን ስጦታ እህቴ አንችው ነሽሽሽሽሽሽሽ    አልኩሽ እኔ እህት    ነሽሽሽሽሽሽሽ ሰለፍይ ምታደንቅ እህታቹ https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
إظهار الكل...
💎የጧት ዚክር📚         ↷ ⇣🌹⇣↷ ቀንህን በዚክር ጀምረው https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
إظهار الكل...
Morning_Dua_in_Full_أذكار_الصباح_كاملة_بدقة_عالية_بصوت_عمر_هشام.m4a25.86 MB
بسم الله الرحمن الرحيم 🎓Exit ወደክ?🎓🛍~~    🪭🪭 ምን አልባት እኮ መውደቅህ ከማለፍህ ተሽሎ ሆኖ ይሆናል አላህ ለኸይር ሽቶልህ ቢሆንስ፣የማለፍና የመውደቅ ሁኔታ የህይወትህ ስኬት ነፀብራቅ አታርገው ህይወት ከexit በሆላም ይቀጥላል ብቻ አልሀምዱሊላህ በል፣ግን ግን ምንአልባት እኮ ወተህ አልፈህ የረባ ነገር ላታገኝበት ስለሆነ አላህ ሌላ እድል እየሰጠህ ቢሆንስ አንድ መልካም ነገር ለማረግ chance  እየሰጠህ ቢሆንስ?በቃጨአለ አደል የተሻለ ነገር እ... አላህ ምን ይላል በቁርአኑ🛍📕     {كُتِبَ عَلَيۡكُمُ ٱلۡقِتَالُ وَهُوَ كُرۡهٌ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰٓ أَن تَكۡرَهُواْ شَيۡئًا وَهُوَ خَيۡرٌ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّواْ شَيۡئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمۡۗ وَٱللَّهُ يَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ} {መጋደል እርሱ ለእናንተ የተጠላ ሲሆን በእናንተ ላይ ተጻፈ፡፡ አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡}በቀራ 2/216.📕 📚አንድ  የመስጂድ ኢማም ምን ሲሉ ሰማሁኝ መሰለህ የሆነ ጊዜ ረመዳን ላይ አንዳንድ ሰዎች መስጂድ መምጣት ከተከለከሉበት ምክንያት ዒባዳቸው ነው ይላሉ ዒባዳህ በአላህ ቤት እንኮን ደንቡን ጠብቆ መከናወን ሳይችል ሲቀር አላህ አንተን እቤት እንዳትመጣ ይከለክልሀል፣ከምን ጋር ላያይዘው ፈልጌ ነው አኺ/ኡኽቲ ምንአልባት አልፈህ ቢሆን ኖሮ ላንተ ህይወት ጥሩ ባይሆን ኖሮስ አለማለፍህ ደሞ ይበልጥ የተሻለ ቢሆንስ ለተሻለ ስብእናና ማንነት፣ለተሻለ ዝግጅት፣ለተሻለ personality train እያረገህ ቢሆንስ እ?፣አለ አደል በቃ አንተ ምታስበው እኮ ሁሌ ጥሩ ላይሆን ይችላል ማስበውን ጥሩ ከሆን ኸይር አርግልኝ ነው ሚባለውና፣ህይወትህ ቀለል አርጋት የመጨረሻህ አደለም ይሄ ውድቀት፣ትልቁ ኪሳራ አላህን ሳያውቁ ማለፍ ነው በዚ ዱንያ እሱ አውቀውና ፈርተው ከሚገዙት ባሮቹ ያርገንና እ....📚 ~ 🕐🏹🤲እና ግን አደራ አደራ ምልህ/ሽ  በሰብር ላይ ነው። ትግስት ደሞ በዋነኝነት ችግሩ ሲፈጠር ብቻ ነው አደራ አንዴ ችግሩ ሲከሰት ሰብር ካለረግን ልክ ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነገር ነው ሚሆነው በትግስት ላይ የመጣው ማስረጃችንን ደሞ  ወደ ሆላ ሄድ ብለን ማጤን አለብን  እስቲ ረሱል ﷺ የመጣውን ንግግር እንይ .....    ትእግስት ችግሩ በደረሰ በመጀመሪያው ወቅት ላይ የሚደረገው ነው! ከአነስ ቢን ማሊክ (ረድየላሁ አንሁ) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦ ﴿مَرَّ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ بِامْرَأَةٍ تَبْكِي عِنْدَ قَبْرٍ، فَقَالَ : " اتَّقِي اللَّهَ وَاصْبِرِي ". قَالَتْ : إِلَيْكَ عَنِّي فَإِنَّكَ لَمْ تُصَبْ بِمُصِيبَتِي، وَلَمْ تَعْرِفْهُ. فَقِيلَ لَهَا : إِنَّهُ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَأَتَتْ بَابَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَلَمْ تَجِدْ عِنْدَهُ بَوَّابِينَ، فَقَالَتْ : لَمْ أَعْرِفْكَ. فَقَالَ : " إِنَّمَا الصَّبْرُ عِنْدَ الصَّدْمَةِ الْأُولَى﴾ “ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከአንድ ቀብር አጠገብ ሆና በምታለቅስ ሴት ዘንድ አለፉ ‘አላህን ፍሪ ትዕግስት አድርጊ’ አሏት። ‘ዞር በልልኝ! በኔ የደረሰው አልደረሰብህም’ ብላ መለሰችላቸው። አላወቀቻቸውም ነበር። ከዚያም ነቢዩ መሆናቸው ተነገራት። ወደ ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ቤት ሄደች። ቤታቸው ስትደርስ ጠባቂ (ዘበኛ) አልነበራቸውም። እንዲህም አለቻቸው፦ ‘እርሶ መሆኑን ባለማወቄ ነው ይቅርታ።’ እሳቸውም፦ ‘በርግጥም ትዕግስት ሊኖር የሚገባው በመጀመሪያ ችግሩ በደረሰ ግዜ (ወቅት)ነው።’ አሏት።” ቡኻሪ ዘግበውታል: 1283 ~ =============================   🦺👒አንተስ/ቺስ exit አለፍክ/ሽ?ፈሊላሂል ሀምድ ምን ይሳነዋል እሱ ፣ግን ግን exit የህይወትህ ትልቁ ስኬት አታርገው ስኬትህ ሌላ ትልቅ ነገር ነዋ ምንድነው ካልከኝ ስኬትህ/ሽ ለምሳሌ ላስረዳህ/ሽ አኺ/ኡኽቲ?🦺✈️ ~   እንደማንኛውም ወጣት የምትወዳትን ሴት ለማግባት ብዙ ትመኛለህ  የተመኛሀትም ሴት  ያንተ እንድትሆንም ብዙ ትኳትናለህ ፣ ትወጣለህ ትወርዳለህ ትለፋለህ • • • ከዛ አላህም አያስፍርህም ምኞትህን ይሞላልሀል ያንተ ትሆናለች አግብተሀት መኖር ትጀምራላቹ ከዛስ? ከዛማ ያ የጓጓህለት ብዙ የሆንክለት ነገር የሆነ ሰዓት ላይ ኖርማል ሆኖ ታገኘዋለህ ትለምደዋለህ - አንቺም እንደዛው  • • • ካስታወስክ ሀይስኩል እያለህም ዩኒቨርስቲ መግባት ትመኝ ነበር ገባህ -  ቀጥሎም መመረቅና ስራ መያዝ ያጓጓህ ነበር እሱም ሆነ - ከዛ ስራ ይዘህ ራስህን ቻልክ ። በዚህ አያበቃም መኪናና ቤት እንዲኖርህ ትመኛለህ - አሁንም ጌታህ ቸር ነው ይሰጣሀል -  ~ የተመኘሀቸውን ነገሮች ስታገኝ ደስታህ እንደሚሞላና ሁሌም በሀሴት እንደምትኖር ነበር አንተ ምትጠብቀው ነገር ግን  ብዙ የሆንክላቸውና ይሳኩ ማይመስሉህ ነገሮች ሁሉ ጊዜያቸውን ጠብቀው ሲሆኑ ትለምዳቸውና ያ ጉጉትህ ብን ብሎ ሲጠፋ ታየዋለህ ። ምድራዊ ነገሮች እንዲህ ናቸው ። ጣዕማቸው የሆነ ቦታ ላይ ይቆማል ።   ፍላጎቶች ሁሉ ሚሟሉበት ፀጋዎች ማይለመዱበት የራህማን የእዝነት ካፊያ ዳኢም ሚዘንብበት የድሎት ሀገር ጀነት ብቻ ነው - ለሚለመድና ጣዕሙ ለሚያልቀው ዱኒያ ብዙ መጓጓት አያስፈልግም ። 👐🏻           ስኬትህ/ሽ (ግብህ)ጀነት ይሁን።       በመጨረሻም ታላቁ ዓሊም 🔖 💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። 📚አብዘሀኛው በሰውነታችንም ሆነ በቀልባችን ላይ ለሚገኙ አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ በሽታዎች የመፈጠር ሰበብ ትእግስት (ሶብር) ማጣት ነው።📚 📜زاد الـمعاد ٣٠٦/٤ ~ ✨            ✍rawna
إظهار الكل...
🔷 የነጅድ አንበሶች ለተውሒድ የከፈሉት ዋጋ ክፍል አንድ ነጅድ ማለት በሳውዲ ዐረቢያ የሚገኙ ሰፊ ቦታዎችን የሚያካልል ግዛት ስም ነው ። የሳውዲ ዋና ከተማ ሪያድ ነጅድ ውስጥ ነው ያለው ። እንደ ሓኢል ፣ ዲርዒያ ፣ ዑየይናና ፣ ሑረይሚላእ እንዲሁም አሕሳእ የመሳሰሉ ከተሞች ያሉበት አካባቢ ነጅድ በመባል ይታወቃል ። የነጅድ አንበሶች በማለት የፈለግሁበት የሸይኽ ሙሐመድ ዐ/ወሃብ የልጅ ልጆችና የሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ የልጅ ልጆችን ነው ። የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወሀብ የልጅ ልጆች የነጅድ ዑለሞች ሲባል ቅድሚያ ዪዛሉ ። ሳውዲ ( መምለከቱል ዐረቢያ ሱዑዲያ) የሚባለው ሀገር የተመሰረተው በሙሐመድ ኢብኑ ሱዑድና በሸይ ሙሐመድ ኢብኑ ዐ/ወሃብ ነው ። ሸይኽ ሙሐመድ ዐ/ወሃብ ዳዕዋቸውን ሲጀምሩ ሑረይሚላእ ከሚባለው ከተማ ወደ ዑየይና ከዛ ወደ ዲርዒያ እየተሰደዱ መጥተው ዲርዒያ ላይ የሙሐመድ ኢብኑ ሱዑድ ባለቤት በወቅቱ የጎሳ መሪ ለነበረው ባልዋ ይህን ሰው ተቀበለው አላህ ወዳንተ የላከው ስጦታ ነው ብላው ሸይኽ ሙሐመድን ተቀብሎ አክብሮ በነፃነት ዳዕዋ እንዲያደርጉ አደረገ ። በየቦታው ተደብቆ የነበረው የተውሒድ ዳዕዋ የተጠማ በሙሉ የተውሒድ ዳዕዋ ነፃነት ሲሰማ ወደ ዲርዒያ ጎረፈ ። ሸይኽ ሙሐመድ ከየቦታው የሚመጣውን የተውሒድ ተማሪ በማስተማርና ዳዕዋ በማድረግ ዲርዒያን ከፅልመት አውጥተው ወደ ተውሒድ ብርሀን ቀየሯት ። የተውሒድ ባንዲራ ዲርዒያ ላይ ከፍ ብሎ መውለብለብ ጀመረ ። ሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ በእውኑ አይደለም በህልሙም ይሆናል ብሎ ያልጠቀው ክስተት ማየት ጀመረ ። ማህበረሰቡ ተቀየረ ። ቀብር አምልኮ እየመነመነ ሄደ ። በጎሳ ህግ ሲተዳደር የነበረው ገበሬ በቁርኣንና ሐዲስ መመራት ጀመረ ። ሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ የሸይኽ ሙሐመድና የዳዕዋቸው ሁኔታና የተከታያቸው ብዛት ሲያይ ሶስት ነገር ቃል እንዲገቡለት ጠየቃቸው ። 1ኛ — የያዝከው ነገር አላህ ከፍ ሲያደርገው ጥለኸኝ ላትሄድ 2ኛ – በየአመቱ የምቀበለው ግብር አለ ላትከለክለኝ 3ኛ – የዲን ጉዳይ እሳቸው ሊመሩና የዱንያዊው ስልጣን ለሱ እንዲሆን ሸይኽ ሙሐመድ ጥሎ መሄድን በተመለከተ ደሜ ከደማችሁ ጋር ነው ጥዬህ አልሄድም ። የግብሩን በተመለከተ አላህ በምርኮ ይተካልሀል ። የዱንያው ስልጣን ያንተ ነው አሉት ። ከዚህ ስምምነት በኋላ ሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ በስልጣን ዲኑን እየረዳ ሸይኽ ሙሐመድ ዲኑን እየመሩ ዳዕዋው ቀጠለ ። በጋራ ሆነው የሚመለኩ ቀብሮች ላይ የተሰሩ ዶሪሖችን መናድ ጀመሩ ። ሸሪዓ በስራ ላይ ዋለ ። ዝሙት የሰራ እየመጣ ሸሪዓዊ ቅጣት ልቀጣ ማለት ጀመረ ። ሽርክና ቢዳዓ አንገታቸውን ደፉ ። ወንጀል መክሰም ጀመረ ። የተውሒዱ ብርሀን አድማሱን እያሰፋ በአራቱም አቅጣጫ ይኖግድ ጀመር ። ሳውዲ ( መምለከቱል ዐረቢያ ስዑዲያ) የሚባለው ሀገር በሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ አባት ስም ተመሰረተ ። ሳውዲ ከመመስረቷ በፊት ነጅድና አል ጀዚራ አል ዐረቢያ የሚባሉ ግዛቶች በወቅቱ የኢስላሙን ዐለም ሲመራ የነበረው የቱርክ ኤምፓየር አያውቀውም ነበር ። እነዚህ አካባቢዮች በአብዛኛው በጎሳ መሪዮች የሚመሩ የነበሩ ስለሆኑና እንዳጠቃላይ በረሀማ ግመል አርቢ ዘላኖች የሚበዙበት ለስርኣቱ የሚያስገኘው ብዙ ጥቅም ስላልነበረ ከዑስማንዮች ትኩት ተነፍጓቸው የቆዩ ነበሩ ። በተወሰነ መልኩም ቢሆን ትኩረት የሚሰጠው ለመካና ለመዲና ነበር ። ይህም የዐለም ሙስሊሞች ልባቸው የሚንጠለጠልባቸውና ለሐጅና ዑምራ እንዲሁም ለነብዩ መስጂድ ዚያራ የሚፈለጉ ስለነሩ ነው ። በፍቅ የሻፍዕይ መዝሀብ በዐቂዳ ሱፍይ የነበረው የቱርክ ኢምፓየር ስርኣት የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐ/ወሃብና የሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ ሳውዲን መመስረትና የተውሒድ ዳዕዋ ማወጅ የቀብር አምልኮ ማስወገድና ሸሪዓ በስራ ላይ ማዋል የራስ ምታቱ ሆነ ። መስራቾቹ ለትውልድ አስረክበው ሄደዋል ። ማግኘት አይቻልም ። የተመሰረተውን ሀገር ማፍረስና መሪዮቹን ማጥፋት የቱርክ ኤምፓየር ትልቅ የቤት ስራ ሆነ ። አላህ ካለ ይቀጥላል ። https://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

✍ኣንድ ሰው ለሆነ አዋቂ "ምከረኝ" ሲል ጠየቀው።    አዋቂውም፡"ለመፅሓፍ መሸፈኛ ከቨር እንደሚደረገው;ለዲንህም (ለሐይማኖትህ) እንዳይቆሽሽ መሸፈኛ አድርግለት" ኣለው። https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk ጠያቂውም፡የዲን መሸፈኛው ምንድ ነው? አዋቂው፡ "ከመናገር ቅሮታ የሌለው ቦታ ላይ ብቻ መናገር ከርሱ ውጭ ንግግር መተው። አይቀሬ  ከሆነ ነገር ውጭ ዱኒያን መፈለግ መተው። የግድ ካልሆነብህ በቀር ከሰዎች መቀላቀልን መተው" በማለት መለሰለት። 📚[መናዊ ፈይዱል ቀዲር 3/82] https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
إظهار الكل...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

........🎓እንኳን ደስ ኣላችሁ🌹........ አሰላሙ ዐለይኩም ልበል አስቀድሜ ልምድ እንኳን ዬለኝም አላውቅም ገጥሜ ለመግለፅ ያህል ነው ደስታዬን ባቅሜ congra🌹እህቴ congra🌹ወንድሜ habayi liiran takko ልበል በድጋሜ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ጁንታ ከcovid ጋር ቢፈራረቅብን ልፋት ውጣውረድ ምንም ቢበዛብን የስኬቱ ጊዜ  ይመጣል  እያልን ችግር መከራውን በተስፋ ተሻግረን ይሀው ፍሬ አፈራ ብርቱ ልፋታችን ምስጋና ይድረሰው ለአንዱ አምላካችን አልሃምዱሊላሂ ብለን ከልባችን አለህን እናስታውስ ባለውለታችን ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ችግር መከራውን ሁሉንም አልፋች ከዘመድ ቤተሰብ ከሁሉም ርቃችሁ በመልካም እሳቤ አላማ ይዛችሁ ለወደፊት ጉዞ ተስፋን ሰንቃችሁ ዳገት ቁልቁለቱ ምንም ሳይከብዳችሁ እንቅፋቱን ሁሉ በትዕግስት አልፋችሁ ህልማችሁ ተሳክቶ ለዝህ ደረሳችሁ ወንድም እህቶቼ እንኳ ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መራርቼ ሁሊማም ሀበይ አፍሬ ባሙ አለህ በረህመትከ ሊታይ አጄጄሙ በላይ ምካት ቆፈ ሁለምከ አለፍኩሙ ቲከሱይ ናር አፍራን ዮል ቢናም ሀንዤሙ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Congratulation Baga gammachiisa የካፊር ጠላቶች የኢስላም አንበሳ ሳትከፋፈሉ   በቀለም በጎሳ የሚናፍቅ ጊዜ ትዝታው ሲነሳ ዘመን ተሻጋሪ ለትውልድ ሚወሳ ታሪክ ሰርታችዋል መቼም ማይረሳ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሀበይ አፍሬ ባሙ የኢስላም መራርቼ አለህ የቂራሙ አይኒቺም ጥርመቼ የጀመዓችን ድምቀት ወንድም እህቶቼ የፍቅር ተምሳሌት ውድ ጓደኞቼ የኢስላም ወታደር ቆራጥ ወዳጆቼ የመለያ ጊዜዉ መድረሱን አይቼ መኖሩን ሳስበው እናንተን አጥቼ እንቅልፍ እምቢ ኣለኝ በምቾት ተኝቼ መልካም ይግጠማቹ የዲን ወገኖቼ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መታገስ ነው እንጂ የምን መከፋት ቢመጣም ባይመጣም የexit ውጤት አሏህ አዋቂ ነው የቀደር ባለቤት ሙእሚን እሰከሆንን ብንኖርም ብንሞት ጌታችን ቃል ገብቷል እንዲህ በማለት ላ ኸውፉን ዐለይሂም በዱኒያ ህይወት ወላ ሁም የህዘኑን በአኼራም ጀነት ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በሰለፎች መንገድ  በነብያት ሱና ቀጥ ባለው መስመር በእውነት ጎዳና በጥሩ ስነ-ምግባር በሰሃቦች ፋና ወጣ ገባ ሳንል ርቀን ከንፍቅና ከቢደዓ መዕበል ከሙብተዲዕ ዜና ራሳችንን እንጠብቅ ከንደዝህ ፈተና በሰለፎች መንገድ በነቢዩ ሱና ጠንክረን እንሂድ ሀቅ ለይ እንፅና አሏህን እንታዘዝ ገብተን በእስልምና ለዚም ለዛም አለም አዋጪ ነውና ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የዩሱፍ ተከታይ ምርጥ ወንድሞቼ የዘመኑን ፊትና መብዛቱን አይቼ ትንሽ ነገር ልበል ኡስታዝን ሰምቼ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ገንዘብ እኮ አይደለም ሸርጡ ለትዳር ቤት መኪናም ሳይሆን ዋናው ቁልፍ ነገር ቁንጅናም አይደለም የመጣመር ምስጥር ኢማን ቢሆን እንጂ ትልቁ ቁምነገር ሁሉም ቢገኝ ግን ኑሩን ዐላ ኑር አስታውሳለሁኝ ኡስታዝ ብለው ነበር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የመርየም የዐስያ ተተኪ እህቶች የኢስላም ማንነት የሱና ብርሃኖች የሰለፊያን መንገድ ፅኑ ተከታዮች ጥቂት ላስታውሳቹ ስሙኝ ሙእሚናቶች ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መገላለጥ ሳይሆን ኒቃብ ነው ክብር የዝንብ መጫወቻ ልክ እንደ ካፊር መሆን እኮ አይደለም የሴት ልጅ ምስጥር ከኒካህ በፊት ይቅር ሁሉም ነገር ራስን በማዋረድ አይገኝም ትዳር ሁሉም ጊዜ አለው ያስፈልጋል ሰብር ጧይብ ለጧይብ ነው ብሏል አል-ጀባር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ከሰሜን ከአራቱም አቅጠጫ መተን ተሰባስበን የወራቤ ግቢ ነበር ያገናኘን(😂) ወስኖ መለየት ቢከብደኝ እናንተን አመሰግናለሁ ስለ ቆይታችን በጀነተል ፊርደውስ አሏህ ያገናኘን በድጋሜ ልበል congratulation🌹 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ወንድም እህቶቼ በዱዓ አትርሱኝ አሉባልታ ወሬ አበዛው መሰለኝ ሳላውቅ አረዘምኩት እቅርታ አርጉልኝ የናንተን መሀባ መግለፅ ቢያቅተኝ ይህቺን አጭር ግጥም ለመፃፍ ሞከርኩኝ የሰሙት በሙሉ "ጉድ እኮ ነው" ኣሉኝ ከዝህማ ለማለፍ ቃላቶች አጠሩኝ በሉ ደህና ሁኑ ቸር ሰንብቱልኝ ወንድማችሁ ሱልጣን ከወራቤ ነኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹congratulation   🎓 🌹እንኳን ደስ ኣላችሁ    🎓 🌹   ሀበይ ተስ ባለሙ  🎓 🌹 ቦሄ ደስ ባረናሁም    🎓 🌹    ሀበይ አፍሬ ባሙ  🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 ወንድም ሱልጣን አስሲልጢ ከወራቤ
إظهار الكل...
الحزن يضعف القلب ، ويوهن العزم ، ويضر الإرادة،ولا شيء أحب إلى الشيطان من حزن المؤمن. ሀዘን ልብን ዝቅ ያደርጋል ቆራጥነትንም ያደክማል ፍላጎትንም ይጎዳል ለሰይጣ እንደ አማኝ ሀዘን የተወደደ የለም..ወይም ለሰይጣ አንድን አማኝ ሀዘን ላይ ሁኖ እንደማየት የሚያስደሳዉ ነገር የለም. ابن القيم | طريق الهجرتين]]
إظهار الكل...
🔍እንዲያፀናህ ለምን እንጂ ተስፋ አትቁረጥ!! لو شاءَ أن تَصلىَ جَهَنَمَ خالِداَ                           ما كانَ ألهَمَ قَلبَكَ التَوحِيداَ ✍አሏህ ለዘልአለሙ በጀሐነም እንድትቀቀል ቢይሽ ኖሮ ለልብህ ተውሒድ በልጠቆመው ነበር! #ሰቢትና!! #ሰቢትና!! https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
إظهار الكل...
Abdul Halim Al Letemiy

``በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝ፤ብቻህንም ቢሆን በሐቅ ላይ ፅና!!``

🌸⁦👆🏻⁩👂🌿የምሽት ግብዣ 🌹 🌹تـــــلاوة طيبــــہ🌷 🌹طهـــر مسمعــك وارح قلبـــك 🌸 🌹قوران حياتنا ويريه قولوبنا🌷 🌸ቁረዓን ሂወታችን ማንነታችን ብረሃናችን ደስታችን አበሻሪያችን አስጠንቃቂያችን መካሪያችን ፈወሻችን አረጋጊያችን አፅናኛችን ቁረዓን የመኖራችን ሚስጢር ቁረዓን ሁል ነገራችን ስለዚህ አጥብቁና ያዘት ጓደኛችሁ አድርጉት ቁረዓን ማለት የቃላት ዛዛታዎች የማይገልፁት ትልቅ ፀጋችን ነው ። አልሃምዱሊላህ አሏህ ያግራልን እያስተነተን የምንቀራውና የምን ሰማው ያድርገን ያአሏህ ያሰበና ያኢላሃና 🤲 ቁረአንን የማያቅ ከቁረአን የራቀ መስሎትጂ ሂወቱ ባዶ የተመሰቃቀለች የተደበላለቀች የተዘበራረቀች ነች ለዛም ነው የሀያታቸው መመሰቃቀል መንስኤው ቁረአንን ያለማወቃቸውና ቁረዓንን መረቃቸው ነው አሏህ ይምራንና •════••🍃🌺🍃••════• 🌹كوني سلفية على الجادة🌹 https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk
إظهار الكل...
4_5796615547764359766.mp34.12 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.