ar
Feedback
أبو حفص أحمد السانكريአቡ ሀፍሷ አህመድ ሳንኩሪ

أبو حفص أحمد السانكريአቡ ሀፍሷ አህመድ ሳንኩሪ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ከሰዎች ሁሉ በላጭ ማለት ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው

إظهار المزيد
503
المشتركون
+324 ساعات
+377 أيام
+12030 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+44
في 4 قنوات
أغسطس '26
+100
في 41 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+11
في 6 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+8
في 6 قنوات
Get PRO
مارس '26
+17
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+6
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '26
+25
في 6 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+299
في 13 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 28 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+146
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+35
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '250
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+16
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
08 سبتمبر+1
07 سبتمبر+3
06 سبتمبر+2
05 سبتمبر+5
04 سبتمبر+25
03 سبتمبر0
02 سبتمبر+4
01 سبتمبر+4
منشورات القناة
⭕️👉በጣኦት ያልካደን ግለሰብን ሙስሊም ነው ማለት ከባድ የአቂዳ ውድመት ነው‼️ 👌مقطع مفيد عن معنى الطاغوت و الكفر به الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى 👉ዲን ነውና የትኛውም ፈተናዎች ቢበዙም ሃቅን ተቀብለን የሚመጣውን ነገር ለመጋፈጥ መወሰን የግድ ነው‼️‼️‼️ قال ابن القيم رحمه الله: إقبل الحق ممن قاله وإن كان بغيضا، ورد الباطل على من قاله وإن كان حبيبا. 📙 مدارج السالكين 📮አቂዳችን ከሚበላሽ ጥቅማችን ሁሉ ቢበላሽ ይሻላል ደግሞ በፍፁም ጥቅማችን አይበላሽም በል ተጠቃሚዎችና አሸናፊዎች እንሆናልን إن شاء الله ምክንያቱም ሃቅን መቀበል የጀግንነት አንዱ ምልክት ነውና‼️ قبول الحقِّ عِزٌّ وليس ذُلًّا 👌ስለዚህ ሃቅን ተቀብለን በቦታዋ እናስቀምጣት የኔ ጀግና⁉️ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

2
👆ጉዞ ወደ ሚዛን - ሱሉልታ - ተናፋቂ ወደ ሆኑት ወንድሞቻችን ጋ አሏህ በሰላም ያድርሰን በአሏህ ፍቃድ በሱሉልታ ወንድሞቻችን ምክንያት የሱሉልታ ደዓዋ በአጭር ግዜ የላቀ ቦታ እንደ ሚደርስ ተስፋ
👆ጉዞ ወደ ሚዛን - ሱሉልታ - ተናፋቂ ወደ ሆኑት ወንድሞቻችን ጋ አሏህ በሰላም ያድርሰን በአሏህ ፍቃድ በሱሉልታ ወንድሞቻችን ምክንያት የሱሉልታ ደዓዋ በአጭር ግዜ የላቀ ቦታ እንደ ሚደርስ ተስፋ ኣለን ። ለወንድማችን ለኡስታዝ أبو عبد السلام إدريس አሏህ ያግዘው ለወንድሞቻችንም አሏህ የግዛቸው🤲🤲🤲 ⤵️⤵️⤵️⤵️
96
3
📮5️⃣ ነገሮችን ከ 5️⃣ ነገሮች በፊት እንጠቀምባቸው በሚል ርዕስ ልንመከርበት የሚገባ ምክር ይደመጥ👂👂👂 ቁጥር ሶስት --3 🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ ጎሮ አላህ ይጠብቀው። 🕌ቦታ ሰንዳፋ ለገጂላ ሰፈር በረካ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ -----------/👇👇👇/--------- 🔺- t.me/sendafa_medresa/1194
80
4
📮አል_ኢስላም ትልቁ የአላህ ፀጋ 🫴 በሚል ርዕስ በውስጡ ብዙ መካሪ ነጥቦች የተወሱበት መደመጥ ያለበት ሙሐደራ ነው ቁጥር ሁለት --2 🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱሰላም አላህ ይጠብቀው። 🕌 ቦታ ሰንዳፋ ለገጂላ ሰፈር በረካ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ---------/👇👇👇/--------- 🔺- t.me/sendafa_medresa/1192
81
5
📮የተውሒድ አሳሳቢነት በሚል ርዕስ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት በኋላ በሰንዳፋ የተደረገ ሙሀደራ 🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ አህመድ ጎሮ አላህ ይጠብቀው። -------------/👇👇👇/--------------- 🔺- t.me/sendafa_medresa/1191
73
6
ምንም ብትኮፈስ ከዚ አታልፋም ተግባባን እቺነች መጨረሻችን 👇👇👇👇 https://t.me/abuhfsa_ahmed
ምንም ብትኮፈስ ከዚ አታልፋም ተግባባን እቺነች መጨረሻችን 👇👇👇👇 https://t.me/abuhfsa_ahmed
161
7
ኣሚን ኡስታዜ አሏህ ኢኽላሱን ይስጠን። ትንሽ ግን ኡስታዝ ብለህ በመጻፍ አስከፍተሀኛል
168
8
👆🚔እንዘያየር.... 👌👈 عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " أَنَّ رَجُلًا زَارَ أَخًا ل
👆🚔እንዘያየር.... 👌👈  عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " أَنَّ رَجُلًا زَارَ أَخًا لَهُ فِي قَرْيَةٍ أُخْرَى، فَأَرْصَدَ اللَّهُ لَهُ عَلَى مَدْرَجَتِهِ مَلَكًا، فَلَمَّا أَتَى عَلَيْهِ قَالَ : أَيْنَ تُرِيدُ ؟ قَالَ : أُرِيدُ أَخًا لِي فِي هَذِهِ الْقَرْيَةِ. قَالَ : هَلْ لَكَ عَلَيْهِ مِنْ نِعْمَةٍ تَرُبُّهَا ؟ قَالَ : لَا، غَيْرَ أَنِّي أَحْبَبْتُهُ فِي اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ. قَالَ : فَإِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكَ بِأَنَّ اللَّهَ قَدْ أَحَبَّ 🤝 🚔 ዛሬ ጁሙአን ከወንድሜ ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ  ጋር ሁነን ዚያራ ወደ ወንድማችን አቡልሃሪስ - ሳንዳፋ።።። 👌ኢኽላሱን الله ይወፍቀን https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
134
9
🔊 የቋግሜ ላይ ሽርክያቶች በሚል ርዕስ 🎤 በታላቁ አባታችን ሸይኽ አቡ ሀቢባ (حفظه الله ⚡ከአመት በፊት የተደረገ ወቅታዊ የሆነ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩሉዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
26
10
እውቀትን ፈላጊዎች በሙሉ ለምንድን ነው ባወቃችሁት ነገር ሰዎችን ከመምከር የምትዘናጉት??? ተዘናግታቹ ከሆነ ሸይጣን የምያዘናጋቹ ለመሆኑ ከዝህ ጹሁፍ ተረዱ ።።👇👇 [احذر أن يتسللَ إليك اليأسُ ويوسوسَ لك الشَّيطانُ بأنه لا ينتفع من دعوتك أحدٌ!] الدعوةُ إلى اللهِ كلُّها خيرٌ وبركةٌ وحسناتٌ؛ إذ لا تَخلُو من ثلاثةِ أحوال: • أن يستجيبَ المدعوون لدعوتك؛ فلكَ أجرٌ عظيمٌ مثلُ أجورِ من عمل بالهدى الذي دعوتَ إليه؛ فعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ أَنَّ رَسُولَ اللهِ ﷺ قَالَ: «مَنْ دَعَا إِلَى هُدًى كَانَ لَهُ مِنَ الْأَجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئًا، وَمَنْ دَعَا إِلَى ضَلَالَةٍ كَانَ عَلَيْهِ مِنَ الْإِثْمِ مِثْلُ آثَامِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ آثَامِهِمْ شَيْئًا». [مسلم (٢٦٧٤)] • أن لا يستجيبُوا لك؛ فلك أجرُ البلاغِ والدعوةِ والإرشادِ، كما قال تعالى: ﴿فَإِنْ أَعْرَضُوا فَمَا أَرْسَلْنَاكَ عَلَيْهِمْ حَفِيظًا إِنْ عَلَيْكَ إِلا الْبَلاغُ﴾، ويكفيك أن تعلمَ بأنَّ الداعي إلى اللهِ لا أحسن منه قولا، كما قال تعالى: ﴿وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلا مِمَّنْ دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صالحًا وقال إنني من المسلمين﴾. • أن يرفضُوا دعوتك ويحاربوك عليها بالأذى والافتراءِ والتَّكذيبِ والتَّشويهِ؛ فهنا بحرٌ وافرٌ من الحسناتِ تناله مقابلَ ظلمهم وافتراءاتهم وبغيهم، قال تعالى: ﴿إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾ [الزمر:١٠]، وقال سبحانه: ﴿وَاصْبِرُوا إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ﴾ [الأنفال:٤٦]، وهذه المعيةُ تقتضي النَّصرَ والتأييدَ والتوفيق. وقد جعل اللهُ سبحانه وتعالى الصبرَ واليقينَ سبباً لنيلِ مرتبةِ الإمامةِ في الدِّين، قال تعالى: ﴿وَجَعَلْنَا مِنْهُمْ أَئِمَّةً يَهْدُونَ بِأَمْرِنَا لَمَّا صَبَرُوا وَكَانُوا بِآيَاتِنَا يُوقِنُونَ﴾ [السجدة:٢٤]. وقد أوصى اللهُ نبينا محمدًا ﷺ بالاقتداءِ بأولي العزمِ من الرُّسُل في صبرهم على تكذيبِ أقوامهم وأذاهم، فقال: ﴿فَاصْبِرْ كَمَا صَبَرَ أُولُو الْعَزْمِ مِنَ الرُّسُلِ﴾[الأحقاف:٣٥]. بل حتى لو لم يستجب لك أحدٌ في دعوتِك فلا تحزن، فلست بأوحدٍ في هذا الطريق، فإن بعض الأنبياء يأتي يوم القيامة وليس معه أحدٌ، فالحمدلله أولاً وآخراً وظاهراً وباطناً. https://t.me/abuhfsa_ahmed
155
11
✍️  ➡️ መልካም የሆነ ጓደኛ ሲኖርህ ክስተቱ እንዲህ ነው………    ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ። አብረው ጉዞ ወጡና አንድ ሆቴል ክላስ ይዘው አደሩ። በነጋታው ተነስተው ወደ ጉዳያቸው ሊወጡ ሲሉ አንደኛው ከያዘው ገንዘብ 100 ዲናር ያህል ይጠፋበታል። ➡️ለጓደኛው;   "ከነበረኝ ገንዘብ መቶ ዲናር ጠፍቶብኛል አይተህ ነበር እንዴ?" አለው። ➡️ጓደኛው; "አዎን ለሊት ተነስቼ ነበር የሆነ ዕቃ መግዛት ፈለኩኝና ወስጄብሃለው።" አለው። "ነው እንዴ? አብሽር" አለውና ወደ ጉዳያቸው አቀኑ። ➡️ጉዳያቸውን ጨራርሰው ወደ ክላሳቸው ሲመለሱ የሆቴሉ የፅዳት ሰራተኛ ያገኛቸውና…… "ክላሳችሁ ላፀዳ ስገባ 100 ዲናር ወድቆ አግኝቻለሁ" ብሎ ይሰጣቸዋል። ➡️   በዚህ ጊዜ ገንዘብ ጠፍቶት የነበረው በአግራሞት ወደ ጓደኛው ይዞርና "እኔ ወስጃለሁ ብለኸኝ አልነበር እንዴ?" አለው። ➡️ጓደኛውም ሲመልስ   "እንደ ምታየው ከእኔና ከአንተ ውጪ ሌላ ሰው አልነበረም። አላየሁም ብልህ ኖሮ ሸይጣን በመሃላችን ገብቶ ስራውን ሊሰራ ይችላል። ያ እንዳይሆን 100 ዲናሩ በራሴ ላይ እዳ አድርጌው ጓደኝነታችን ለገንዘብ ሲባል እንዳይቋረጥ ልጠብቀው ብዬ ነው ወስጃለሁኝ ያልኩህ።" አለው 🤝ሷሊህ ታማኝ ጓደኛ ካለህ ትልቅ ፀጋ ነውና አደራህ ተንከባከበው!! 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 منقول 👇👇👇 https://t.me/abuhfsa_ahmed
313
12
👂 ስማው ይሄን ጀግና “እኔ አብልተህ አጠጥተህ መንሀጄን የምሸጥልህ የዲን ነጋዴ አይደለሁም ” 🎤ሸይኽ አቡ ኒብራስ(حفظه الله) ከተናገረው 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
45
13
یَرۡفَعِ ٱللَّهُ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمۡ وَٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ ٱلۡعِلۡمَ دَرَجَـٰتࣲۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ خَبِیرࣱ قال شاعر👇👆👇👆 لَوْ كَانَ هَذَا العِلْمُ يَحْصُلُ بِالمُنَى ... مَا كَانَ يَبْقَى فِي البَرِيَّةِ جَاهِلُ إِجْهَدْ وَلَا تكسَلْ وَلَا تَكُ غَافِلًا ... فَنَدَامَةُ العُقبَى لِمَنْ يَتَكَاسَلُ https://t.me/abuhfsa_ahmed
271
14
🔹  ለፈገግታ     አንድ ስስታም ሰው ሐጅ ሊሄድ ሲል ጓደኞቹ ተሰባስበው ጥሩ አድርገው ሸኙት ። እሱም ስመለስ ደግሞ እኔ እጋብዛችኋለሁ ብሏቸው ሄደ ። የሐጅ ስራውን ጨርሶ ተመለሰ ። ጓደኞቹም ሊዘይሩት መጡ, ቀጥለው ቃል የገባህልንን ግብዣ ጋብዘን እንጂ አሉት ። አቶ ስስታምም ከሐጅ በፊት የተናገርኩትን በሙሉ አላህ አውፍ ብሎኛል ። ምክንያቱም ሐጅ ያለፈውን ወንጀል ያስምራል አላቸው ‼ ይባላል ። https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
187
15
لا يوجد نص...
236
16
السلف: هم الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان من أئمة الهدى. المراد بالاتباع: التمسك بما كان عليه النبي ﷺ وأصحابه في العقيدة والعمل والأخلاق، فهذا هو الخير كله. المراد بالابتداء (الخلف): إحداث أمور جديدة في الدين لم تأذن بها الشريعة (البدع)، وكل بدعة ضلالة، والشر كله في مخالفة هدي الأوائل بالابتداع المذموم.
1
17
وكلو خير في التباع من سلف وكلو الشر في البتداع من خلف
762
18
ለወጣቶች ማንቂያ የሆነች ንግግር ቅርዓት ቅርዓት ስባል ስራ ስራ ለሚሉት قال الإمام الشافعي رحمه الله تعال ومن لم يذق مر التعلم ساعة ... تجرع ذل الجهل طول حياته ومن فاته التعليم وقت شبابه ... فكبر عليه أربعا لوفاته 👇👇👇 https://t.me/abuhfsa_ahmed https://t.me/abuhfsa_ahmed
304
19
🔺..............🔺 🔺የብርቅየ ኡስታዞቻችን ቻናል🔺  🔺..............🔺 🔻....................................🔻 🔻የመጀመሪያ ዙር የኡስታዞች🔻 🔻..... ቻናል ትውውቅ.......🔻 🔻.....ሁለተኛም ጠብቁን.....🔻 👌ሌሎችምኡስታዞችከመኖሩጋታዋቂና ለደዕዋ ሰለፍያ ብዙ መከራ ያሳለፉ ከሞላ ጎደል እነዚህ ናቸው:: 🔻...............🔻 🔻https://t.me/deawaselefiyabealansha 🔻...............🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን 🔺https://t.me/nassiru_ddin 🔻....................🔻 🔻..................🔻 🔺የኡስታዝ አቡል አባስ ሀርቡ 🔺https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy 🔻....................🔻 🔻......................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከላላ 🔺https://t.me/abuamrullah 🔻.......................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ 🔺https://t.me/abu_sualih_genete 🔻....................🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር ዴሴ 🔺https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie 🔻.....................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ፈይሶል ልጓማ 🔺https://t.me/Abufeisolalaseri 🔻.....................🔻 🔻.....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 🔺https://t.me/abuametirehman 🔻.....................🔻 🔻.....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አብዱሰላም ከላላ 🔺https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh 🔻..................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ኡሳማ ገራዶ 🔺https://t.me/abu_osama09 🔻....................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሀቢባ ገራዶ 🔺https://t.me/AbuHabiba55 🔻....................🔻 🔻....................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ ወረባቦ 🔺https://t.me/abujuhyfa 🔻....................🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ጎሀ 🔺https://t.me/Abusurkyemamegoha 🔻...................🔻 🔻...................🔻 🔺የኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ ሳውድ 🔺https://t.me/AbuAmetirhman 🔻..................🔻 🔻.................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አነስ ጊራና 🔺https://t.me/amama06 🔻.................🔻 🔻.................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ኡነይስ አልቡኮ 🔺https://t.me/Abu_Ouneis 🔻.................🔻 🔻.................🔻 🔺የኡስታዝ  አብዱረህማን ማሻ 🔺https://t.me/ebadurohman 🔻..................🔻 🔻................🔻 🔺የኡስታዝ አቡ አብዲላህ የጦሳው 🔺https://t.me/yeselefy_ustazoch_dawawech_bcha 🔻................🔻 🔻...............🔻 🔺የኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ሀርቡ 🔺https://t.me/AbujeferHarbu 🔻...............🔻 🔻.............🔻 🔺የኡስታዝ ሙሀመድ ማሻ 🔺https://t.me/AbuAbdiselam_and_Abdilhakim 🔻.....................🔻 🔻ኡስታዝ አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ 🔻https://t.me/abuihsanibrahimgoro 🔻......................🔻 🔻.....................🔻 🔻ኡስታዝ አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ 🔻https://t.me/abuhfsa_ahmed 🔻......................🔻 🔻.........ሸር ይደረግ........🔻 🔺....ወንድማችሁ አቡ ነዋስ...🔺
164
20
       ⭕️👉 የህፃናቶች ፕሮግራም ⭕️  ምቀኝነትን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ ⭕️  ተርቢያን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ 📱👈​وقول الله تعالى:﴿ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الفَلَقِ * مِن شَرِّ مَا خَلَقَ * وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ * وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي العُقَدِ * وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ﴾ [الفلق: 1 - 5].    ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰 29:57🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse      ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰 33:57🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
95