cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Etcare Official®️

This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that produces and sells beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproducts.com +251904467777

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
14 346
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+927 أيام
+49530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#happeningnow #Lifeskill ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና በኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ በኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ሽመልስ አበበ ተሰጥቷል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
إظهار الكل...
👍 14🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
#etcarelifeskilltraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ሽመልስ አበበ የኢቲኬር  ኤክስፐርት አሰልጣኝ The weekly etcare  Life skill training is back Today at etcare Torhailoch branch  starting from 8:00 LT With Shimeles Abebe Etcare  Expert Trainer #etcare #icare #youcare #wecare Facebook    Tiktok   Youtube  Instagram
إظهار الكل...
👍 12🔥 3
#Appriciationpost ባሳለፍነው 2 ወራት ጊዜ ውስጥ ሲካሄድ በቆየው የኢቲኬር የሽያጭ እና የምርት አጠቃቀም ንቅናቄ አንድ አካል በሆነው በኢቲኬር የባዛር ዝግጅት ላይ ስታገለግሉ ለቆያችሁ የኢቲኬር ጀግና የምርት አስተዋዋቂዎች ምስጋናችንን እናቀርባለን። ፎቶ: የኢቲኬር መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በባዛሩ ላይ በመገኘት ያደረጉት ጉብኝት #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
إظهار الكل...
17👍 16🔥 3
#inservicetraining ኢቲኬርን በ ኢንሰርቪስ አገልግሎት ለሚያገለግሉ የምርት አስተዋዋቂዎች ስልጠና ተሰጠ:: ኢቲኬር በሚያዘጋጃቸው በተለያዩ ዝግጅቶች ላይ inservice በመሆን ለሚያገለግሉ የምርት አስተዋዋቂዎች በዛሬው እለት በኢቲኬር ማስተር ትሬይነር ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው ስልጠና ተሰጥቷል። በኢቲኬር 22 ቅርንጫፍ በተካሄደው በዚህ ስልጠና ላይ በርከት ያሉ የ inservice አባላት የተገኙ ሲሆን ይህ ስልጠና ከዚህ በኋላ ለሚኖሩን እጅግ ታላላቅ ዝግጅቶች አይነተኛ ስንቅ የሚሆን የስልጠና መድረክ እንደሆነ ይታመናል #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
إظهار الكل...
👍 32 8
#etcareplus ላለፉት 21 ቀናት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል በተዘጋጀው ባዛር ላይ የኢቲኬርን ስምና ምርት በመያዝ ከድርጅቱ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በሚገባ ለተወጡ እንዲሁም ይህንን የባዛር ዝግጅት በከፍተኛ ስኬት ላጠናቀቁ የኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች የምስጋና እና የእውቅና የምስክር ወረቀት ከኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅና የማርኬቲንግ ክፍል ሀላፊ አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ እጅ ተበርክቶላቸዋል። #etcare #icare #youcare,#wecare @etcareofficial
إظهار الكل...
👍 19 10
#etcareplus በኢቲኬር የምርት እና ሽያጭ ንቅናቄ ከአዲስ አበባ ውጪ በሚገኙ የኢቲኬር ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመጓዝ ስልጠናዎችን እና በክልሎች ለሚገኙ የምርት አስተዋዋቂዎች እገዛዎችን ላደረጉ የኢቲኬር ማስተር እና ኤክስፐርት አሰልጣኞች የምስጋና የምስክር ወረቀት በኢቲኬር ምክትል ስራ አስኪያጅና የህግ ክፍል ሀላፊ አቶ ሱፊያን ሱልጣን ተበርክቷል #etcare #icare youcare #wecare @etcareofficial
إظهار الكل...
👍 12 7🔥 1
#etcareplus ሣምንታዊው የኢቲኬር ፕላስ መድረክ በልዩ ዝግጅት ተካሄደ። በዛሬው እለት በነበረው ዝግጅት ላይ ላለፉት 2 ወራት ሲከናወን የቆየው የሽያጭ እና የምርት አጠቃቀም ንቅናቄ የማጠቃለያ  ዝግጅት የተከናወነ ሲሆን  በዚህ ንቅናቄ ላይ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ማለትም በ  ኢቲኬር የክልል ቅርንጫፎች በመዘዋወር ስልጠናዎችን ለሰጡ የማስተር እና ኤክስፐርት አሰልጣኞች እንዲሁም በኢቲኬር ኤግዚቢሽን ላይ የድርጅቱን ምርቶች ሲያስተዋውቁ ለቆዩ  የኢቲኬር የምርት  አስተዋዋቂዎች  የምስጋና የምስክር ወረቀት ከድርጅቱ ምክትል ስራ አስኪያጆች አቶ ሱፊያን ሡልጣን እና አቶ ሳሙኤል ተክለየሱስ እጅ ተበርክቷል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት  የድርጅቱ መስራችና ባለቤት አቶ  ማቴዎስ መባ ለእንግዶች መልእክቶችን ያስተላለፉ ሲሆን በዚህ የንቅናቄ ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ ምርቶችን በማስተዋወቅ ከፍ ያለ አስተዋጽኦ ላደረጉ የምርት አስተዋዋቂዎች ሽልማቶችን አበርክተዋል። ዝግጅቱ በኬክ ቆረሳ እና በፎቶ መርሀግብር ማጠቃለያውን አድርጓል። #etcare #icare #youcare #wecare
إظهار الكل...
👍 15 5
أرشيف المشاركات