ar
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

الذهاب إلى القناة على Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

إظهار المزيد
1 460
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🥖 ❤️ መልካም ቀን ቤተሰብ ❤️

ያለህን ዋጋ አትርሳ ! ያለህን ዋጋ እወቅ አቅምህን አጥብቀህ ተረዳው ማነኝ ምን እችላለሁ እስከዛሬስ ምን ነበርኩኝ ብለህ አስተውል ነገሮች ሲያዳክሙህ ያለህን ሁሉ እንዳያስረሱህ ተጠንቀቅ !.. ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏 yoni Inspire የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

ፍርሀት ! ፍራ በደንብ አድርገህ ፍራ ከምትሄድባቸው ከምታስባቸው መንገዶች በፍርሀትህ ምክንያት ቅር ከዚያም ግን አስብ መቅረትህ ምን እያሳጣህ ነው ? የልጅነት ህልምህን ? ለእናትህ የገባህላትን ቃል? አባትህ ከአንተ ሲጠብቅ የነበረውን ነገር ? ሁሉን ተወዉ እና ካለህበት ከዚህ ህይወት በእጥፍ ወደአደገ ህይወት የመሄድ እድልህን ሁሉ :- ለማይጠቅም ፍርሀት ስታጣው እና ስታበላሸው ምን ይሰማሀል ? ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ነው የምትፈራው ? የድል ቀን ተመኘን 🙏 yoni Inspire የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

አስታውስ !.. ልክ የማቆም ስሜት ሲሰማህ ፤ ለምን እንደጀመርከው አስታውስ ወደኋላ ከሚያስብልህ ነገር ጀርባ ወደፊት የሚያስኬድህ አንድ ትልቅ ምክንያት አለ ! https://t.me/yeyonii ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

የስኬቱን ጣዕም መቅሰም ትፈልጋለህ አይደለም ታዲያ በመጀመሪያ ችግሮችን ተጋፈጥ። በዚህ አለም ላይ ስኬታማ ናቸው የሚንላቸው ሰዎች በዚህ አለም ላይ ያላዩሁት መከራ ወይም ያላዩት ችግር የለም። ነገር ግን ከችግሮች መሀል እየተጋፈጡ ዛሬ ለብዞች ትምህርት ሆነዋሉ። ከስኬት በፊት ቻሌንጅ መራራ ናት ግን ድሉ በጣም ጣፋጭ ናት። ይህንን አምነህ ተጉዝ የሚገርም ማንነት በሕይወትህ ላይ ታመጣለህ! መልካም የስኬት ቀን ተመኘንላችሁ🙏

እንዲ እንደሚሆን ባውቅ ኖሮ ብዙ 💔🥺😔የማልጀምረው ነገር ነበር 💔🥺😔

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በርካታ ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከሆነ ጥፍራቸውን የሚያሳድጉ ወንዶች አፍንጫቸው እና ጆሮኣቸው ንፁህ እንዳልሆነ የሚሰማቸው እና ጥፍራቸውን እንደ ማፅጃ መሳሪያ የሚጠቀሙ ናቸው 🤣

ይህንን ያዉቃሉ ⁉️ በግምት አራት ሕፃናት በየሰከንዱ ይወለዳሉ። ይህም በደቂቃ ወደ 250 የሚጠጉ ልጆች፣ በሰዓት 15,000 እና በቀን 360,000 ይወለዳሉ። 😅

🛌 ከ 2 ሚልዮን ሰዎች ውስጥ አንድ ሰው በእንቅልፍ ልቡ ከልጋ ላይ ወድቆ ይሞታል። 🦵ከሴቶች እግር ይልቅ የወንዶች እግር ከፍተኛ ላብ ያመነጫል። 🐄 ላሞች ቆመውም ሆነ ተጋድመው ማንቀላፋት ይችላሉ። ህልም ማየት የሚችሉት ግን ተጋድመው ሲተኙ ብቻ ነው። 🐐 በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ለመልካም የአፍ ጠረን ይጠቅማል በማለት የሚጠቀሙት ተፈጥሮኣዊ ኮልጌት የፍየል ወተት ነበር።

ሃበሻ ፍቅሩን መግለፅ አይችልም faxx

በሚስቶችህ ብዛት መች እገረማለሁ ጥላህ ነኝ ዘውረኝ እዚም እዛም አለሁ

photo content

ፍልሰታ #ለማሪያም 🩷

ቀን በቀን 100mb ማን ይሰጣል በዛ ላይ የሆነ የሆነ ቀን የ50 birr ካርድ ዝም ብለው ሚልኩልን ነገር❤️

Safaricom bby🫶🏽ቴሌማ ሊጫወትብን ነበር

እኛ ኢትዮጵያውያን ድንች ባይኖር ምን ይውጠን ነበር 😌

ይህንን ያውቃሉ ❓ በኦሃዮ የአሜሪካ ግዛት አይጥን ለመያዝ የግድ የአደን ፍቃድ ማውጣትን ያስፈልጋል🥵 https://t.me/yeyonii

photo content

photo content