YD airdrop
Ir al canal en Telegram
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
Mostrar más1 460
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-3230 días
Archivo de publicaciones
1 460
ያለህን ዋጋ አትርሳ !
ያለህን ዋጋ እወቅ አቅምህን አጥብቀህ ተረዳው ማነኝ ምን እችላለሁ እስከዛሬስ ምን ነበርኩኝ ብለህ አስተውል ነገሮች ሲያዳክሙህ ያለህን ሁሉ እንዳያስረሱህ ተጠንቀቅ !..
ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏
yoni Inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
ፍርሀት !
ፍራ በደንብ አድርገህ ፍራ ከምትሄድባቸው ከምታስባቸው መንገዶች በፍርሀትህ ምክንያት ቅር ከዚያም ግን አስብ መቅረትህ ምን እያሳጣህ ነው ?
የልጅነት ህልምህን ? ለእናትህ የገባህላትን ቃል? አባትህ ከአንተ ሲጠብቅ የነበረውን ነገር ? ሁሉን ተወዉ እና ካለህበት ከዚህ ህይወት በእጥፍ ወደአደገ ህይወት የመሄድ እድልህን ሁሉ :-
ለማይጠቅም ፍርሀት ስታጣው እና ስታበላሸው ምን ይሰማሀል ? ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ነው የምትፈራው ?
የድል ቀን ተመኘን 🙏
yoni Inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
አስታውስ !..
ልክ የማቆም ስሜት ሲሰማህ ፤ ለምን እንደጀመርከው አስታውስ ወደኋላ ከሚያስብልህ ነገር ጀርባ ወደፊት የሚያስኬድህ አንድ ትልቅ ምክንያት አለ !
https://t.me/yeyonii
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
1 460
የስኬቱን ጣዕም መቅሰም ትፈልጋለህ አይደለም ታዲያ በመጀመሪያ ችግሮችን ተጋፈጥ። በዚህ አለም ላይ ስኬታማ ናቸው የሚንላቸው ሰዎች በዚህ አለም ላይ ያላዩሁት መከራ ወይም ያላዩት ችግር የለም። ነገር ግን ከችግሮች መሀል እየተጋፈጡ ዛሬ ለብዞች ትምህርት ሆነዋሉ። ከስኬት በፊት ቻሌንጅ መራራ ናት ግን ድሉ በጣም ጣፋጭ ናት። ይህንን አምነህ ተጉዝ የሚገርም ማንነት በሕይወትህ ላይ ታመጣለህ!
መልካም የስኬት ቀን ተመኘንላችሁ🙏
1 460
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በርካታ ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከሆነ ጥፍራቸውን የሚያሳድጉ ወንዶች አፍንጫቸው እና ጆሮኣቸው ንፁህ እንዳልሆነ የሚሰማቸው እና ጥፍራቸውን እንደ ማፅጃ መሳሪያ የሚጠቀሙ ናቸው 🤣
1 460
ይህንን ያዉቃሉ ⁉️
በግምት አራት ሕፃናት በየሰከንዱ ይወለዳሉ። ይህም በደቂቃ ወደ 250 የሚጠጉ ልጆች፣ በሰዓት 15,000 እና በቀን 360,000 ይወለዳሉ። 😅
1 460
🛌 ከ 2 ሚልዮን ሰዎች ውስጥ አንድ ሰው በእንቅልፍ ልቡ ከልጋ ላይ ወድቆ ይሞታል።
🦵ከሴቶች እግር ይልቅ የወንዶች እግር ከፍተኛ ላብ ያመነጫል።
🐄 ላሞች ቆመውም ሆነ ተጋድመው ማንቀላፋት ይችላሉ። ህልም ማየት የሚችሉት ግን ተጋድመው ሲተኙ ብቻ ነው።
🐐 በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ለመልካም የአፍ ጠረን ይጠቅማል በማለት የሚጠቀሙት ተፈጥሮኣዊ ኮልጌት የፍየል ወተት ነበር።
