YD airdrop
الذهاب إلى القناة على Telegram
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
إظهار المزيد1 460
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
1 460
ይህንን ያውቃሉ❓
በማስረጃ በተረጋገጠ አንድ ጥናት መሰረት 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞 ከመጣ ቡሀላ የድብርት በሽታ በ68% እና ራስን ማጥፋት ደግሞ በ58% ጨምሯል።https://t.me/yeyonii
1 460
<< #ለመጀመሪያ_ጊዜ_ያለ_ሜካኘ_ታይታ የተፈታችው_ሚስት >>
አንድ የሰላሳ አመት ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ
ለጫጉላ ሽርሽር ዱባይ ይሄዳሉ !"" ሙሽራው
ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስቱን ያያት ያለ ሜካኘ
የተመለከታት ከሰርጋቸው ጥቂት ቀናት በኋላ Al mamzar በተባለ የባህር ዳርቻ ለመዋኘት
በሄዱበት ወቅት ነበር """
በቀቅቱም ለመዋኘት ስትገባ ሜካፗ ሙሉ በሙሉ ታጥቦ ትክክለኛ የፊት ገፀታዋን ከተመለከተ በኋላ በጣም ተደናግጦ ሳይውል
ሳያድር ነበር ፍቺ ጠይቆ የፈፀመው🥶
ለስለንንቦናዋ ደንነት ሲባልም ይሄ መረጃ
ይፍ ሲደረግ ስሟ አልተገለፀም 😨🫨
> #ወንዶች_ተጠንቀቁ ! ወይ ሴቶች እስቲ ኮመንት ላይ ፃፉ የተሰማቹን ።
1 460
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
"ክሊኖማኒያ" ክሊኖድሮማኒያ ወይም ክሊኖዲፕሬሽን በመባልም የሚታወቅ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜውን በአልጋ ላይ ለመተኛት ያለውን ፍላጎት ከልክ ያለፈ ያመለክታል.... ይህ ሁኔታ ከዲፕሬሽን ወይም ከሌሎች የአእምሮ ሕመሞች እንዲሁም ከአካላዊ ሕመሞች ወይም ድካም ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል። 😥
1 460
ይህንን ያውቃሉ ❓
በርካታ ጥናቶች ባረጋገጡት መሰረት ለረዥም ሰአት ከሰው ተለይተን ብቸኛ ሆነን መዋል በቀን 15 ሲጋራ የማጨስ ያክል ለጤንነታችን መጥፎ ነው 🤧
https://t.me/yeyonii
1 460
'አይቻልም እንጂ ቢቻልማ ኖሮ
መሳደብ እንዲያቆም እናቱን አክብሮ
ምጥ ማሳየት ነበር ባለጌን ዘንድሮ!''
ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
https://t.me/yeyonii
1 460
Be Kind, Be Fair, Be Honest, Be true, and all of these things will come back to you.
Always remember, what goes around comes around.
https://t.me/yeyonii
1 460
እኔ ምለዉ መንቃት ስለፈለገ ብቻ ከእንቅልፉ የነቃ አለ እንደ? በራሱ ጥንካሬና ጉልበት ነቅቻለሁ የምል ካለ ይተወ ግን እኔ በእርሱ ምህርትና ቸርነት መንቃት ችያለሁ የሚል ብቻ እግዚአብሔርን ያመስግን። ወዳጄ! ለመነሣት ብለህ አለርም ⏱ስለሞላህ አይደለም የነቃው በአምላክ ምህረት እና ቸርነት ነው ይህን ቀን ለማየት የቻልከው እስቲ ቀናችንን ዛሬ በምስጋና እንጀምር።1 ፈጣሪያችንን በማመስገን። 2 በዙሪያችን ላሉ ሰዎች ምክንያት በማድረግ እናመሰግን። የምር በማመስገን እናተርፋለን እንጂ አንከስርም። በሰላም ዋሉልኝ መልካም ቀን! ማጋራት መተሳሰብ ነውናው።
1 460
ልዩነት!
ሁል ጊዜ በሕይወትህ ላይ ትኩረት ማድረግ ያለብህ የሆነ አይነት ውጤት በማምጣት ላይ ሳይሆን የምትፈልገውን ውጤት ማግኘት የምችል ሰው መሆን ላይ ነው።
