ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ግጥም

ግጥም

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

إظهار المزيد
5 659
المشتركون
+1524 ساعات
+417 أيام
+12330 أيام
أرشيف المشاركات
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referr
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5305703538 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

#ሂጅ ድሮም ልብሽ አልነበረም እኔጋ ምን ያደርግልኛል ነፍስ የሌለው ስጋ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

❗️አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❗️አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#አፋልጉኝ ዓመታት ሆኖታል ከቤቱ ከወጣ ማወቅ አልተቻለም መቼ እንደሚመጣ አፋልጉኝ ፍቅርን ድንገት ካያችሁት ወረታ ከፋይ ነኝ ከልቤ መልሱት ሰው እኮ የጠፋው አፋልጉኝ የበዛው ተስፋ እየቆረጠ ወጥቶ የሚቀረው ቀድሞ ፍቅር ጠፍቶ ጥላቻ ነግሶ ነው አፋልጉኝስ ማለት ዛሬ ፍቅርን ነው @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በዚህ ቻናል የምንጊዜም ታላቅ ተጫዋች NEYMAR JR የሚወራበት ፣ የሚዘከርበት ፣ የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🇧🇷 ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ
በዚህ ቻናል የምንጊዜም ታላቅ ተጫዋች  NEYMAR JR የሚወራበት ፣ የሚዘከርበት ፣ የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🇧🇷 ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

በዚህ ድፍረት ግዜ በዚህ መከራ ዓለም ጥሎ ማለፍ እንጂ መደጋገፍ የለም! @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ማለፍ ብችል በዝምታ ቅድሚያ ብሰጥ ለይቅርታ ሞኝነቴ በዝቶባቸው ይቅርታዬ ቀሎባቸው ዳግም ጥፋት እየሰሩ የልቤን ክር አከረሩ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

•sᴛᴜᴄᴋ ɪɴ ᴀ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡʜᴇʀᴇ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴊᴜsᴛ ᴀ ǫᴜᴏᴛᴇ ᴀɴᴅ ʟʏɪɴɢ ɪs ᴛʜᴇ ɴᴇᴡ ᴛʀᴜᴛʜ°•🚬 https://t.me/OFFICIAL_YANET

sticker.webp0.16 KB

sticker.webp0.39 KB

photo content

#ሰውና_ዘመን ሰው ዘመንን ሲከስ እድሜም ሲገሰግስ ከላይ ያለው ሲስቅ የስሩ ሲጨነቅ ሰውና ዘመንን ሲጠፋ አስታራቂ አዋቂነት ጠፍቶ ሲበዛ ታዋቂ ፤ በእንዲህ አይነት ህይወት እድሜ እየለመኑ አሁን ምን ይባላል ? ማለት ነው ዘመኑ? @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Repost from ZERU_MUSIC 🎶
ይሄን ቦት የማያውቀው አለ ብዬ አላስብም ቴሌግራም ላይ ኦንላይን ብዙ ጌሞችን ለመጫወት ያስችላል ከዛም በላይ በየ24 ሰአት ፍሪ ትኬት ይሰጣቿህ እሱን ስፒን በማድረግ እስከ 20 💎 ድረስ ሊሰጣቹ ይ
ይሄን ቦት የማያውቀው አለ ብዬ አላስብም ቴሌግራም ላይ ኦንላይን ብዙ ጌሞችን ለመጫወት ያስችላል ከዛም በላይ በየ24 ሰአት ፍሪ ትኬት ይሰጣቿህ እሱን ስፒን በማድረግ እስከ 20 💎 ድረስ ሊሰጣቹ ይችላል እድል ካላችሁ👉 💎የማታውቁት ለመጀመር ይሄንፍሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/Gamee?start=ref_5305703538

ሽሽት ሽሽት አለኝ ግን ወዴት ይሸሻል ህይወት ያው ህይወት ነው      ይነጋል ይመሻል ሰውም እንደዘበት ይቀርባል ይርቃል እኮ ወዴት ልሽሽ ውስጤ ይጨነቃል አንድ ፈጣሪ ግን መድረሻዬን ያውቃል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ