cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣ መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዊ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
10 300
المشتركون
+824 ساعات
+337 أيام
+31230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ምኔን ነው የወደድሽው.m4a1.43 MB
إظهار الكل...
ምኔን ነው የወደድሽው.m4a1.43 MB
¶✍️                    ባለፈው ለት' ፈራሻለው ስልሽ፣ እንዲያ አኩርፈሻል                 ትላንትና ደሞ' ውብ ቆንጆ ነሽ ስልሽ እንደዚያ ስቀሻል             ዛሬም ልድገምልሽ እፈራሻለው ከሩቅ፣ አፍርሻለው በደምብ እንደዚያ ባይሆንም፣ የወንድ ወግና ደምብ              አኮረፍሽኝ እንዴ?             ምነው እንዲህ ባንዴ?    የፈሩትን ሁሉ ፣ ይጠሉታል እንዴ?    (ያከበሩትን ሰው አይወዱትም እንዴ?)      በማስፈራትማ  እዝጌሩም  ያስፈራል    ውበቱ ግን ረቂቅ መውደድን ይጭራል                  (  አንቺዬ...) ርቀቷን ሳጠብቅ ፣ ብርሃንሽ ተገልጣ ፀሐይን ደፍሬ ፣ ለምን አይኔን ልጣ?         ደሞ አስቢበት ብርሃንን ስትለቂው ፀሐይ ከሰው ልጆች እንደምን ይርቃል? እዝጌሩን ጠይቂው!        "ሰይጣንምኮ ያስፈራል" ብለሽ ለጠየቅሽው ፍቅር እያወጉ ሰይጣን አይነሳም፣ ወደዚያ መልሽው እንዲያ ባፈቅርሽም        ታስፈሪኛለሽ ይቅር አላይሽም        ግን ደግሞ አልጠላሽም። እንግዳዬሁ ዘሪቱ✍️
إظهار الكل...
17👍 7❤‍🔥 4👏 2
#ከ___እስከ_ያንቺ_ፍቅር የገፋሺኝ ሰሞን ስትይ -አይንህን አልየዉ ልብሽ ላይ መሽቶብኝ -ንጋትን ከቶም አላስበዉ ቀን ጥሎት ይሆን ፍቅሬን... ልብሽ ከልቤ እንዲርቅ -ምክኒያት ሰበብ ሆኖ ከአይንሽ ያራቅሺኝ -ልብሽ በኔ ላይ ጨክኖ ማረፊያ ከሆነኝ ከተጠለልኩበት የማላዉቀዉን አለም ከተመለከትኩበት ከልብሽ ዳስ አርቀሽ ገፍተሺኝ ያላንቺ ህይወትን እንዳይ ካረግሺኝ ከአፍሽ ቃል ወጥቶ ከእንትን አንፃር ተብሎ ፍቅሬ ተለክቶ ካሻሽ እንዲጓዝ ልባችን ለየቅል ዝም እላለዉ እንጂ ሌላ ምንም አልል ብቻ ግን! ብቻ ግን በዚች ባዶ አለም ያላንቺ መኖር ማለት እናት ልጇ ጠፍቶ ስታነባ ማየት መኪና እየነዱ ነፍሰጡር እንደመግጨት በጦር ወዳጅ ሙቶ ሳይቀብሩ እንደመቅረት ከሞት ፍርድ ለመትረፍ አንድ ምስክር ማጣት በእንቅልፍ ልብ ሰዉ አንቆ እንደ መግደል አንድ ምስኪን እናት ፍርድ ላይ መበደል አንቺን ማጣት ማለት በመብረቅ መመታት ሲኦል እንደመግባት አንቺን ትቶ መኖር የሞት በር እያንኳኩ እንደመጠበቅ ከቤተከርስቲያን ገንዘብ እንደመስረቅ ልጅ ወልዶ እንደ መጣል ለጠንቋይ ስለት እንደ መ'ሳል የሚወለድ ጠፍቶ ሟች -ስፍር ቁጥር ሲያጣ ህዝቡ ፈጣሪን ዘንገቶ -ፈጣሪ ሲቆጣ በድቅድቅ ጨለማ እየሄዱ የተኛ ጅብ መርገጥ የነፍሰ ጡር ምጥ እየሰሙ እንደመገልፈጥ ምድር በድርቅ ተመቶ ዝናብ ብርቅ ሲሆን ዘፋኝ ከመድረክ ወርዶ ቄስ እንደመሆን በጥም እሳት ሲ'ፈጅ ምድሩ ሬሳ ሲገፋፋ ሬሳ ተደራራቦ መቅበሪያ መሬት ሲጠፋ ይሆናል... እጥፍ ሁኖ ግለቱ የሚፈጅ የፍቅርሽን ሀሩር ረ'ጥቦ እንድታይዉ ከስሜት ዳርቻ ላይ ባህር በሆሳስ በጆሮዋ ጣቶቼን ጸጉሯ ላይ ልኬዉ አይኖቼን በስስት አይኖቿ ላይ ጥዬዉ ቅንጥብ ቃል ፈልጌ ልነግራት ስል ቀና እንቅልፍ ወስዷቷል ከአንገቴ ስር ሁና። ✍️ዳዊት @eliyasshitahun @eliyasshitahun @betagitim
إظهار الكل...
👍 8 2
ምናብ አለሚቱ✍️ ከህንድ ጠጉርሽን ፣ ከአሜሪካ አፍንጫ አይኖችሽ ካውሮፓ' ፣ ቀለምሽ ሃር ቢጫ ከንፈርሽ ከእስያ ፣ ጡቶችሽ ከአረብ ከየሩሳሌም ስር፣ እንዲኖርሽም ረብ ሃበሻ ተላብሰሽ፣ እንድል ገራገሬ ልብሽ ከኢትዮጵያ፣ ከዚው ከሃገሬ        (ቢቻል የጣይቱን) እንትንሽን ከሰማይ ፣ ከሌለበት ማንም               ለምን? እስክትመጪ ድረስ፣ እኔ ሰው አላምንም። ' ' ከሁሉም ስብጥር ፣ የሳልኩሽ እንደዛ ምናብ አለም ሚስቴ ፣ የኔ ሞናሊዛ እኒያ ጓደኞቼ ፣ አግባት ከተባለህ ወደፊት ምን አይነት ሚስት ታገባለህ? ብለው ሲጠይቁኝ በልጅነት ልቤ በአፍላነት ቀልቤ እንዲያ ብትሆን ብዬ፣ እንደዛ የሳልኩሽ ከአልጋዬ በላይ፣ እንዲያ የሰቀልኩሽ (አንቺዬ) በውኑ አለም ላይ ላገባ ነውና፣ ከምናቤ ውጪ ውጪ ብዬ ስልሽ   ፣   ዳግም እንዳትመጪ             (አግብቻለው) የመጣሽ ለት' ግና ከኔና አንቺ አዳር የት አባቱ ትዳር (ግን እንዳትመጪ) (ከመጣሽ ግን!) እግዚያሩም አይወደው፣ የኔና አንቺን ነገር አስጠፍርሻለው እሪ!..ብዬ በሃገር (እንዳትመጪ) (ከመጣሽ ግን ነይ) እንግዳዬሁ ዘሪቱ ✍️
إظهار الكل...
😁 8👏 4 2👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.