ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ግጥም

ግጥም

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

إظهار المزيد
5 687
المشتركون
+924 ساعات
+497 أيام
+13130 أيام
أرشيف المشاركات
#ተራ_በተራ_ነው ሙታን ለመቀስቀስ ተስካር አትደግሱ ይልቅስ ተግታችሁ ለቆመው አልቅሱ ዓለም ሰልችተው ለሄዱት በግዜ ማዘን አቁማችሁ ለቅሶና ትካዜ ለቆሙት አልቅሶ ደረትም ደልቁ መከራው መኖር ነው እየተጨነቁ ሞትማ ጥሪ ነው በተራ የሚደርስ መኖር ነው አሁን ላይ ከልብ የሚያስለቅስ ይተኙ ተዋቸው ሙታን እፎይ ብለው የዚህች ዓለም ጉዞ ተራ በተራ ነው። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ #መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶

#ጠባችን_ቀደመ ፍቅራችን የውሸት ወረት ያሰከረው በትናንሽ ሰበብ መውደቅ የሚያበዛው ጠዋት ተማምለን ከሰአት ስናፈርስ ምሽት አስጠንቁለን ማለዳ ማስቀደስ ዛሬ ይታይልን እፍ እፍ ማለት አብሮ ነገ ዓይን ለአፈር አፍለኛው ተጋግሮ ፍቅራችን ተጥዶ በስሎ ሳይበላ ጠባችን ቀደመ ተነስቶ ከሗላ በወረት እስክስታ ለቀናት ደልቆ ሀሜት ከተፍ ይላል ፍቅር ወዲያው አልቆ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ሀኑን_ሚዲያና_ማስታወቂያ: ለየት ያሉ አዝናኝና አስተማሪ ታሪኮችን: ልቦለድና ግጥሞች ያገኙበታል። ለድርጅቶችና ለሱቆች ወዘተ.. አሪፍ ማስታወቂያ እንሰራለን።
#ሀኑን_ሚዲያና_ማስታወቂያ: ለየት ያሉ አዝናኝና አስተማሪ ታሪኮችን: ልቦለድና ግጥሞች ያገኙበታል። ለድርጅቶችና ለሱቆች ወዘተ.. አሪፍ ማስታወቂያ እንሰራለን።

#ምሪኝ_ወደ_ጣትሽ የቱ ጋር ነው ጣትሽ ምሬኝ ለቀለበት በዋዛ አይገኝም ለፍተሽ ውሰጂ ንብረት የቀረኝን እድሜ ባንቺ ተደስቼ ውርሱን ሳልናዘዝ በትንፋሽሽ ሞቼ ልፋትሽ በከንቱ እንዳይቀር በሜዳ ምሪኝ ወደ ጣትሽ በቃል ኪዳን እዳ የቱ ጋር ነው ውዴ የቀለበት ጣትሽ ላጥልቅልሽና ያለኝን ላውርስሽ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ቤተሰብ ዛሬ የፍቅር ግጥም ይለቀቅ? 👉20 ❤️ reaction be fast

አንተ ስትሰጠን የንስሐን ዘመን አይተህ እንዳላየ ቀን በቀን ስትምረን እኛ ግን አዋልነው ለክፋት ለበቀል እድሜ ብቻ ቆጥረን ተመርቀን ተንኮል። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#የማንችለው_በዛ በሳቅ መጋረጃ ሀዘን ተደብቆ ጥርስ ከላይ ከላይ በማስመሰል ስቆ ልብ እህ እህ ይላል በስቃይ ዋይታ ለማለፍ ሲያጣጥር ሁሉን በዝምታ። የደረሰበትን በጥርስ ሳቅ ከልሎ ውስጥ እረመጥ ፈጀው የማይቻል ችሎ። ላያስችል አይሰጥም ይባል ነበር ድሮ የማንችለው በዛ እንጃልኝ ዘንድሮ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ #መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶

እናቴ ትሙት join እላለው። ደግሞ ምለሀል በእናት ቀልድ የለም ቶሎ join በል። 🤱 እናትህ ለዘለአለም ትኑርልህ!
እናቴ ትሙት join እላለው። ደግሞ ምለሀል በእናት ቀልድ የለም ቶሎ join በል። 🤱 እናትህ ለዘለአለም ትኑርልህ!

whale.io/?start=819ddb36c91b9b55 Gain crypto currency by playing game

እውነት አፍ ቢኖራት ነገር ተለውጦ ስንቱ እርቃን በቀረ ማንነት ተጋልጦ እውነተኛ መሳይ አስማሳይ በሙሉ አንደበት ቢኖራት እውነት ነበር ቃሉ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲        

https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_14978408 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

@whale Hi! You've been invited to @Whale , #1 Online casino in telegram! Join today ! ✅ https://whale.io/?start=819ddb36c91b9b55

#እናትነት_ብቻ!!! ዘመን ሲለዋወጥ የነበረው ሲቀር እናትነት ብቻ ህያው ነው እያደር ሁሉን ወረት በልቶት በሂደት ሲለወጥ የዓለም አኖኖር ስልት ቀን በቀን ሲናወጥ ባለበት የጸናው ከወረት የራቀ ዘላለም የሚኖር ሁሌ እየደመቀ እናትነት ብቻ ዘመን ያልበረዘው በነበር የጸና ትውልድ ያልቀየረው ከጥንት እስከዛሬ አለ ዋጋ ከፍሎ የእናትነት ሚዛን ዘወትር ፍቅር አዝሎ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲        

#የአገሬ_ሰው_ደጉ የአገሬ ሰው ደጉ ለሞተ ያለቅሳል በተቃራኒ ግን የቆመን ይገድላል በህመም ለሞተ በተፈጥሮ ህጉ እግዜርን ይወቅሳል የአገሬ ሰው ደጉ በተቃራኒው ግን ገድሎ ይፎክራል እግዜር ለገደለው አምርሮ ያነባል። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲           

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

መልካም_ዜና ቀድመው የ #Notcoin ባለቤት ይሁኑ ፣ #Notcoin ሳያልቅቦ ቀድመው ከጆ ያስገቡ ፣ ቴሌግራም በቅርቡ ከ #Bitcoin ጋር የሚስተካከል #Notcoin የሚባል የገንዘብ አይነት አርቅቋል ፣ ይህን #Notcoin ልክ እንደ ፌደራል ባንክ (ገንዘብ አታሚ) የተወሰኑ የዲጂታል #Notcoin ኤክትሮኒክ ገንዘብ ዲጂታሊ አትሞ አዘጋጅቷል ፣ እነዚህን የተዘጋጁ ዲጂታል ገንዘቦች ለተጠቃሚዎቹ በጨዋታ (Game) መልክ በማከፋፈል ላይ ይገኛል ፣ እርሶም የድርሻዋን #ሳያልቅቦ ፈጥነው ይውሰዱ ፣ NB. ይህን ሲስተም (የተወሰኑ ኤሌክትሮኒክ ገንዘቦችን ማተም እና ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች ማከፍፈል) ከዚህ ቀደም #Bitcoin ተጠቅሞታል ፣ በአሁኑ ሰአት የቢትኮይን ዋጋ ከታች የተጠቀሰው ላይ ደርሷል 1 BTC(bitcoin) = $42,600 USD ማን ያውቃል ከሆነ ሰአት በኋላ የ #Notcoin ዋጋ ከፍ ሊል ይችል ይሆናል ። ዋጋው ከፍ ቢልም ባይልም አሁን ላይ ነፃ ስለሆነ ከጃችን ብናስገባው ይጠቅም ይሆን እንጂ አይጎዳንም ፣ ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በመንካት ቀድመው የራሶን ድርሻ ይውሰዱ ፣ https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_14978408

https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_14978408 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

#ዘላለም_የሚኖር ከእናት ገጽታ ላይ ከዓይናቸው መስተዋት ደምቆ የተጻፈ ይነበባል እውነት ማስተዋል ለቻለ ማየት ለታደለ በህይወት ጀርባ ላይ ጥበብን ላዘለ የእናት ገጽታ ነው የእውነት መዳረሻ ዘላለም የሚኖር የፍቅር መናገሻ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ #መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶