ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

إظهار المزيد
732
المشتركون
-124 ساعات
-67 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
2016 ዓ.ም ሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል ክብረበዓል በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የነበረውን አከባበር በፎቶ ማህደራችን ላይ ተሰንዶ ይቀመጥ ዘንድ እነሆ። ሀምሌ 19/2016 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት በስሩ ባሉ አምስት ወረዳ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተጀመረውን የሰ/ት/ቤቶች ስርአተ ትምህርት የሁለተኛ መንፈቅ አመት ማጠቃለያ ፈተና አከናወነ። ሀምሌ 27/2016 ደብረዘይት/ቢሾፍቱ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ #FTM

የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት በትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኙ የህፃናት ሰንበት ተማሪዎች ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ። በውይይቱ መርሀግብር ስለህፃናቱ ስነምግባር ፣ስለህፃናት የአገልግሎት ሁኔታ እና ሌ
+3
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት በትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኙ የህፃናት ሰንበት ተማሪዎች ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ። በውይይቱ መርሀግብር ስለህፃናቱ  ስነምግባር ፣ስለህፃናት የአገልግሎት ሁኔታ እና ሌሎች ጉዳዬች ውይይት በማድረግ እና የወላጆች ኮሚቴ በማዋቀር መርሀግብሩን በፀሎት የዘጋ ሲሆን እንደዚህ አይነት መርሀግብር ለሰንበት ት/ቤቱ ጠቃሚ ነው እና ይበል ይቀጥል ብለን እናሳስባለን። መልካም ቀን ሀምሌ 21/2016 ዓ.ም #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM

የተመረጡ የወላጆች ኮሚቴ እና የሰንበት ት/ቤት ስራ አራር አባላት
+9
የተመረጡ የወላጆች ኮሚቴ እና የሰንበት ት/ቤት ስራ አራር አባላት

እንኳን ለቅዱሳኑ ገብርኤል ሊቀ መላእክት: ቂርቆስ ወኢየሉጣ: በጥላን ጠቢብ እና ሰማዕታተ እስና ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን የሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጀ
+9
እንኳን ለቅዱሳኑ ገብርኤል ሊቀ መላእክት: ቂርቆስ ወኢየሉጣ: በጥላን ጠቢብ እና ሰማዕታተ እስና ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን የሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጀው የ3ቀን ተከታታይ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት 2ኛ ቀን ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ በነገው ዕለት 3ኛ ቀን እና የመጨረሻ ቀን ጉባኤው በሰላም ያድርሰን። መልካም ምሽት https://t.me/felegetibebmedia https://t.me/felegetibebimage