ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

إظهار المزيد
733
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
በ ሀምሌ 14/2016 ዓ.ም ኩሊስ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል ያዘጋጀው የገጠር አብያተክርስቲያናትን ለመደገፍ የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ በ
+6
በ ሀምሌ 14/2016 ዓ.ም ኩሊስ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል ያዘጋጀው የገጠር አብያተክርስቲያናትን ለመደገፍ የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ በፎቶ ካስቀረነው በጥቂቱ። https://t.me/felegetibebimage

ሲጠበቅ የነበረው ከሀምሌ 17-19 በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት ተጀመረ።
+2
ሲጠበቅ የነበረው ከሀምሌ 17-19 በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት ተጀመረ። ጉባኤው በ18 እና በ19 የሚቀጥል ሲሆን የመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበዓል አርብ ጠዋት ላይ በደብሩ የሚከናወን ይሆናል። ፈጣሪያችን ለክብረበዓሉ ያብቃን መልካም ምሽት #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM