️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
前往频道在 Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
显示更多732
订阅者
-124 小时
-67 天
-630 天
帖子存档
2016 ዓ.ም ሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል ክብረበዓል በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የነበረውን አከባበር በፎቶ ማህደራችን ላይ ተሰንዶ ይቀመጥ ዘንድ እነሆ።
ሀምሌ 19/2016 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት በስሩ ባሉ አምስት ወረዳ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተጀመረውን የሰ/ት/ቤቶች ስርአተ ትምህርት የሁለተኛ መንፈቅ አመት ማጠቃለያ ፈተና አከናወነ።
ሀምሌ 27/2016
ደብረዘይት/ቢሾፍቱ
ፈለገ ጥበብ ሚዲያ
#FTM
+3
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት በትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኙ የህፃናት ሰንበት ተማሪዎች ወላጆች ጋር ውይይት አደረገ።
በውይይቱ መርሀግብር ስለህፃናቱ ስነምግባር ፣ስለህፃናት የአገልግሎት ሁኔታ እና ሌሎች ጉዳዬች ውይይት በማድረግ እና የወላጆች ኮሚቴ በማዋቀር መርሀግብሩን በፀሎት የዘጋ ሲሆን እንደዚህ አይነት መርሀግብር ለሰንበት ት/ቤቱ ጠቃሚ ነው እና ይበል ይቀጥል ብለን እናሳስባለን።
መልካም ቀን
ሀምሌ 21/2016 ዓ.ም
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
#FTM
+9
እንኳን ለቅዱሳኑ ገብርኤል ሊቀ መላእክት: ቂርቆስ ወኢየሉጣ: በጥላን ጠቢብ እና ሰማዕታተ እስና ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን
የሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓልን አስመልክቶ የተዘጋጀው የ3ቀን ተከታታይ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት 2ኛ ቀን ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ በነገው ዕለት 3ኛ ቀን እና የመጨረሻ ቀን ጉባኤው በሰላም ያድርሰን።
መልካም ምሽት
https://t.me/felegetibebmedia
https://t.me/felegetibebimage
