ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

إظهار المزيد
732
المشتركون
-124 ساعات
-67 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
በደብረዘይት(ቢሾፍቱ) ወረዳ መአከል መጋቢት 1/2016 ዓ.ም ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 8ኛ ዙር የበገና የማሪዎችን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ። ፈለገ ጥበብ ሚዲያ #FTM

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት በስሩ ባሉ አምስት ወረዳ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተጀመረውን የሰ/ት/ቤቶች ስርአተ ትምህርት የአንደኛ መንፈቅ አመት ማጠቃለያ ፈተና አከናውኗል። በቢሾፍቱ እና አከባቢው ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ፈተናው የተከናወነ ሲሆን በቢሾፍቱ ደ/አሚን ቅ/አርሴማ ቤ/ክ ፈለገ አሚን ሰ/ት/ቤት ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ የዝዋይ ሀመረ ብርሀን መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ጠባቂ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ክቡር መልአከ ምህረት አባ ገ/መድህን ንጉሴ የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ብስራት ቀሲስ ሲሳይ ደምሴ የቢሾፍቱ እና አከባቢው ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ የሀገረስብከቱ የመምሪያ ሀላፊዎች የአድባራት አስተዳዳሪዎች የተገኙ ሲሆን ብፁነታቸውም አባታዊ መመሪያ እና ቃለ ምዕዳን ሰጥተዋል። መጋቢት 1/2016 ደብረዘይት/ቢሾፍቱ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ #FTM