️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
رفتن به کانال در Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
نمایش بیشتر732
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
በደብረዘይት(ቢሾፍቱ) ወረዳ መአከል መጋቢት 1/2016 ዓ.ም ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 8ኛ ዙር የበገና የማሪዎችን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ።
ፈለገ ጥበብ ሚዲያ
#FTM
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት በስሩ ባሉ አምስት ወረዳ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተጀመረውን የሰ/ት/ቤቶች ስርአተ ትምህርት የአንደኛ መንፈቅ አመት ማጠቃለያ ፈተና አከናውኗል።
በቢሾፍቱ እና አከባቢው ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ፈተናው የተከናወነ ሲሆን በቢሾፍቱ ደ/አሚን ቅ/አርሴማ ቤ/ክ ፈለገ አሚን ሰ/ት/ቤት ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ የዝዋይ ሀመረ ብርሀን መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ጠባቂ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ክቡር መልአከ ምህረት አባ ገ/መድህን ንጉሴ የምስራቅ ሸዋ ሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ብስራት ቀሲስ ሲሳይ ደምሴ የቢሾፍቱ እና አከባቢው ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ የሀገረስብከቱ የመምሪያ ሀላፊዎች የአድባራት አስተዳዳሪዎች የተገኙ ሲሆን ብፁነታቸውም አባታዊ መመሪያ እና ቃለ ምዕዳን ሰጥተዋል።
መጋቢት 1/2016
ደብረዘይት/ቢሾፍቱ
ፈለገ ጥበብ ሚዲያ
#FTM
