ar
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

الذهاب إلى القناة على Telegram

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

إظهار المزيد
7 412
المشتركون
-824 ساعات
-317 أيام
-2730 أيام
أرشيف المشاركات
Bybit's 70M & Rising! Trade to claim 7 USDT and invite friends to double your bonus!https://www.bybit.com/promo/campaign/70MANDRising?quality=80&format=webp&ref=ZZQXVMY

❖ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ። #ዕርገት ቤተክርስትያናችን ከምታከብራቸው በዓላት ውስጥ አንዱ የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስ
❖ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ። #ዕርገት ቤተክርስትያናችን ከምታከብራቸው በዓላት ውስጥ አንዱ የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ዕርገት ነው።ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሞት ከተነሳ በ፵ኛው ቀን ማረጉን በማሰብ ቤተክርስትያናችን ዕርገትን ትንሳኤን በተከበረ በ፵ኛው ቀን ታከብራለች።በዚህ ዓመትም ቤተክርስትያናችን ዕርገትን ግንቦት21 ታከብረዋለች።       ዕርገት ልክ እንደ ትንሳኤ ሁሉ ቀኑ ይለዋወጣል። ነገር ግን ምንጊዜም ዕርገት ሐሙስን አይለቅም።ልክ ትንሳኤ እሁድን ስቅለት አርብን እደማይለቅ ሁሉ እርገትም ሐሙስን አይለቅም።             ዐረገ በስብሐት ዐረገ በስብሐት ዐረገ በእልልታ በስብሐት በእልልታ ዐረገ በስብሐት በእልልታ                አዝ ሞትን ደል አድርጎ የሰራዊት ጌታ አረገ በስብሐት በእልልታ                አዝ እየዘመሩለት መልአክት በደስታ አረገ በስብሐት በእልልታ ❖ መልካም በዓል  

track 9_Getinett.MP37.72 MB

+9
ዘማሪ ጌትነት Getinett.MP38.20 MB

7 ዘማሪ ጌትነት ) _Getinet l output.MP35.66 MB

+9
8 ዘማሪ ጌትነት Getinet output.MP37.89 MB

✞ ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ ባንቺ በእናቴ በእመቤቴ አንቺ በመሆንሽ የህይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ስምሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በህይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘለዓለም/2/ ካንቺ ሚለየኝ ማንም የለም/2/      አዝ___ እጅግ የተከፋ ደካማ ሰው አለ መቅደስሽ የቆመ አማልጂኝ እያለ ይቁም ይሄ ልጅሽ ሃዘን የሰበረው ካንቺ በቀር ወገን መጠጊያ የሌለው ያንሳው ኪዳንሽ ከውድቀቱ/2/ ያርግ በእጆችሽ ያ ጸሎቱ/2/      አዝ___ ጽልመት የለበሰ ፈታኝ አደከመኝ የምቋቋምበት ጉልበት አስፈለገኝ በርትቼ እንድፀና ሳትጎዳ ነፍሴ ሁኚኝ እናቴ ሆይ ግርማዬ ሞገሴ ልፅና ደግፊኝ እመቤቴ/2/ ይውለቅ ከእጄ ላይ ሰንሰለቴ/2/        አዝ___ አበው የለበሱሽ የክብራቸው ካባ መዓዛሽ የሚስብ የሮማን አበባ ለውጪው እናቴ የህይወቴን ቃና ባዶ ጋኔን ምልጃሽ ወይን ያስሞላውና አፅጂልኝ በእጅሽ ማድጋዬን/2/ በወይን አስሞዪው እንስራዬን/2/                    መዝሙር            ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ https://t.me/OrtoMezmur121      ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

Invitation link Improve your number in queue by inviting your friends! https://becexy.io/portal/welcome?r=Y4EFDH5V

ልደትሽ ልደታችን ነው ስንል በምክንያት ነው🙏🙏🙏
+4
ልደትሽ ልደታችን ነው ስንል በምክንያት ነው🙏🙏🙏