ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 992 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 340 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 037 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 992 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -211، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.85‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 083 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 674 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 26.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 992
المشتركون
-724 ساعات
-667 أيام
-21130 أيام
أرشيف المشاركات
በልቤ ውስጥ ካንቺ የበለጠ ውድ ነገር አላየሁም፣ ከአንቺም ሌላ ማንንም ተመኝቼ አላውቅም። የአለምን ሀብትና ውድ ማዕድናት ሁሉ ቢሰጡኝ፣ ካንቺ እግር ስር ያለችውን አንዲት ቅንጣት አፈር እንኳ በእነሱ አልለውጥም✍

Repost from N/a
✅ወንዶች ሆይ💎😬ማስተዳዳር ብትችሉ ስንት ሚስት እንዲኖራቹ ነው ምትፈልጉት❓ 💎𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
ወንዶች ሆይ💎😬ማስተዳዳር ብትችሉ ስንት ሚስት እንዲኖራቹ ነው ምትፈልጉት❓ 💎𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

✍ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩኝ አንድ ገጠመኜን ላካፍላችሁ....! ከመግሪብ ሰላት ቡሀላ መስጂድ ውስጥ ተቀምጬ አንድ ሴት ወደኔ መጣች ከዚህ በፊት አይቻት አላውቅም ሚያዳምጣት ሰው ያጣች ግን ትመስላለች። ከዛም ተቀመጠችና ስለ ህይወቷ ስለ ደረሰባት ችግር ብዙ ነገረችኝ ወላሂ በእያንዳንዷ ንግግር መጨረሻ አልሀምዱሊላህ ትል  ነበር ። አልሀምዱሊላህ ያለችበት ብዛት ልነግራቹ አልችልም።ላያት ሰው ችግር የደረሰባት ሳይሆን ፍላጎቷ ሁሉ የተሟላላት ነበር ምትመስለው። እሷ ከችግሮቿ ጋር እንዲህ ካመሰገነች እኛስ ግን የት ነው ያለነው? መቼ ነው ከማማረን ወጥተን አልሀምዱሊላህ ምንለው? الحمد ﷲ على كل نعمة❤️

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

ጉዞ ወደ 500....🥳🥳🥳 እዚ ቻናል የለላችሁ ተቀላቀሉን ቤተሰብ ሁኑ @yusrina_qoute ይሄን ቻናል ለጓደኞቻቹ ሼር ማረግ እንዳትረሱ ወደ መልካም ያመላከተ ከዛ ሰዉ እኩል አጅር ያገኛል!
ጉዞ ወደ 500....🥳🥳🥳 እዚ ቻናል የለላችሁ ተቀላቀሉን ቤተሰብ ሁኑ @yusrina_qoute  ይሄን ቻናል ለጓደኞቻቹ ሼር ማረግ እንዳትረሱ ወደ መልካም ያመላከተ ከዛ ሰዉ እኩል አጅር ያገኛል!!!እስኪ ማነዉ ጀግና ይሄን ቻናል500 የሚያስገባዉ🔥 ፍጠኑ የሌላችዉ join እያላችሁ ለሌላዉ share እያረጋችሁ አስተላልፋ☄

018.mp321.27 MB

when the goal is "Fi Dunya wal Akhirah" 🌟

ሱብሀነላህ እኛ ቸኩለን እንጂ ጌትዬ አርፍዶ አያውቅም "اصبر"🙂

✍እድሜያችን ሳይሆን ሀላፊነቶች ነው እንድንበስል የሚያደርጉን🙂‍↔️

ለኔ ይህ ሚሴጅ መላክ ተጀምሮልኛል እርሶስ ? 😂😂
ለኔ ይህ ሚሴጅ መላክ ተጀምሮልኛል እርሶስ ? 😂😂

Repost from N/a

. 😕

. የምትስቁ ሰዎች ግን ምንድነው ችግራችሁ?😑

Repost from N/a
📣ዛሬ አንድ ነገር ልንገራችሁ የቴሌግራም ቻነል አለ የሚለቀው content በጣም ገራሚ ነው ቻነሉ ኢስላማዊ ነው💡 አሁኑኑ እጠቁማችኋለሁ ሂዳችሁ join እያላችሁ..✉️ ለመቀላቀል..🔗⬇️          https://t.me/+Ldg5z6mKwVY3MDc0 https://t.me/+Ldg5z6mKwVY3MDc0                          

. በህይወት ውስጥ የሆነ ቀን…ቢኖረኝ ያልከው ይኖርሀል…ማሳካት የፈለከው ነገር ይሳካል…ዋናው ነገር ያን ነገር ምን ያህል ትፈልገዋለህ ነው…ለማገኝትስ ምን ያህል ትደክማለህ ነው…ከልብ የፈለግነው ነገር የሆነ ቀን ይሳካል…❤️‍🩹            

ላጤዎች ግን ባቋራጭ መንገድ ስራ ትችላላቹ😂👌
ላጤዎች ግን ባቋራጭ መንገድ ስራ ትችላላቹ😂👌

አንቺ ለኔ አዲስ ዓመት አይደለሽም ያለፈውም ዓመት አይደለሽም አንቺ ለኔ ሙሉ እድሜዬ ነሽ ❤️‍🩹

ስም ብሎ ዝም 😁
ስም ብሎ ዝም 😁