ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 992 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 340 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 037 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 992 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -211، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.85‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 083 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 674 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 26.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 992
المشتركون
-724 ساعات
-667 أيام
-21130 أيام
أرشيف المشاركات

ቀጣይ ረመዳን ከባለቤቴ ጋ ነው ምፆመው ያልሽኝ ልጅ ምን ላይ ደረሽ😂

ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም 🤝 . . ያልቻለ 1 ሰውም ቢሆን ያስታውስ 🙌

😃

ከእናታቹ ተለይታቹ መኖር ስጀምሩ ምትረዷቸው ነገሮች በተለይም ሴቶች ሁሌ ምግብ መስራት ቀላል እንደማይሆን ኩሽናም መቆም ወገብ እንደሚያሳምም ያለ ሷ ሁሌ በጠዋት መነሳት ከባድ እንደሆነ የሷ ድምጽ ደሞ ከalarm በላይ ውድ መሆኑ ልብስ ማጠብ እስከ ለሊት እንደሚያስቆይ ደህንነት ሚሰማን በሩ ስለተቆለፈ ሳይሆን እሷ በመኖሯ መሆኑ ያለ ዱኣዋ መውጣት ከባድ እንደሆነ እና ብርጭቆ ተሰብሮ ላማንሳት ስንሞክር ተዉት እጃቹን ይቆርጣቿል የሚለን ከሷ ውጪ ሌላ እንደሌለ ያ ሰአት ትገነዘቡታላቹ አላህ በህይወት ያሉትን እድሜያቸውን ያርዝመው ያለፉትን ደሞ ራህመቱን ይለግሳቸው🤲🏼

Repost from N/a

የነብዩላህ ያዕቁብ ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹
የነብዩላህ ያዕቁብ ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹

. ህይወትህን ቀለል አድርገህ ኑር እሚሉህን አትስማ…ህይወት ቀላል አደለችም…አንድ ህይወት ነው ያለህ…ደክመህ እና ለፍተህ እራስህን እና ቤተሰብህን ቀይር…      

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

018 Al-Kahf.mp327.94 MB

أجُور مضاعفة🩷

Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵ 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🅰ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️  :-@HudHud_waver🇵🇸

😂

አለች ደሞ መልኩንም ሙያንም ያደላት አራት ሴቶችን የምታስንቅ ©️ ከቲክቶክ መንደር

የነብያት ታሪክ ይፈልጋሉ ? አዎ ከሆነ መልሶ ጆይን ይበሉ

በኢትዮጵያ ልመና እና የጎዳና ህይወት ታሪክ አድርጎ ለማስቀረት እየሰራ ያለ የበጎ አድራጎት ድርጅት !! በጎዳና ህይወት ላይ የነበሩ ችግረኛ ወገኖች ካሉበት አስቸጋሪ ህይወት በማንሳት ማረፊያ መጠሊያ
በኢትዮጵያ ልመና እና የጎዳና ህይወት ታሪክ አድርጎ ለማስቀረት እየሰራ ያለ የበጎ አድራጎት ድርጅት !! በጎዳና ህይወት ላይ የነበሩ ችግረኛ ወገኖች ካሉበት አስቸጋሪ ህይወት በማንሳት ማረፊያ መጠሊያ እና በቀን 3 ግዜ በመመገብ እንዲሁም ከሱስ እንዲላቀቁ በማድረግ እና ስልጠና ሰጥቶ የስራ እድል በማመቻቸት እራሳቸውን ብሎም ሀገራቸውን እንዲጥቅሙ ለማድረግ እየሰራ ያለ የበጎ አድራጎት ድርጅት። በቲክ ቶክ 2F property ላይ ወንድም ካሊድ እያላቹህ ፃፍ  # @2F property https://vm.tiktok.com/ZMD1n9Xu7/ 🔤1️⃣0️⃣ Million Birr Challenge!!! 2F Properties is planning to donate 10 Million ETB, for a selected charity organisation that will be paid over the course of 5 years.

| ካንተ መራቅን አይታገስም ያንተን ቅርበት የለመደ ፡ ካንተ መሸሽንም አይችልም በፍቅርህ ስካር ያበደ ፡ ሰይዱና ሹብልይ ኢላሂ አንተነትህን🖤
|        ካንተ መራቅን  አይታገስም ያንተን ቅርበት የለመደ  ፡ ካንተ መሸሽንም  አይችልም በፍቅርህ ስካር ያበደ ፡     ሰይዱና ሹብልይ     ኢላሂ  አንተነትህን🖤