ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 992 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 340,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 992 名订阅者。
根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -211,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.85%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 083 次浏览,首日通常累积 674 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 26。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 992
订阅者
-724 小时
-667 天
-21130 天
帖子存档
10 992
10 992
በልቤ ውስጥ ካንቺ የበለጠ ውድ ነገር አላየሁም፣
ከአንቺም ሌላ ማንንም ተመኝቼ አላውቅም።
የአለምን ሀብትና ውድ ማዕድናት ሁሉ ቢሰጡኝ፣
ካንቺ እግር ስር ያለችውን አንዲት ቅንጣት አፈር እንኳ በእነሱ አልለውጥም✍
10 992
Repost from N/a
✅ወንዶች ሆይ💎😬ማስተዳዳር ብትችሉ
ስንት ሚስት እንዲኖራቹ ነው ምትፈልጉት❓
💎𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
10 992
✍ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩኝ አንድ ገጠመኜን ላካፍላችሁ....!
ከመግሪብ ሰላት ቡሀላ መስጂድ ውስጥ ተቀምጬ አንድ ሴት ወደኔ መጣች ከዚህ በፊት አይቻት አላውቅም ሚያዳምጣት ሰው ያጣች ግን ትመስላለች። ከዛም ተቀመጠችና ስለ ህይወቷ ስለ ደረሰባት ችግር ብዙ ነገረችኝ ወላሂ በእያንዳንዷ ንግግር መጨረሻ አልሀምዱሊላህ ትል ነበር ። አልሀምዱሊላህ ያለችበት ብዛት ልነግራቹ አልችልም።ላያት ሰው ችግር የደረሰባት ሳይሆን ፍላጎቷ ሁሉ የተሟላላት ነበር ምትመስለው።
እሷ ከችግሮቿ ጋር እንዲህ ካመሰገነች እኛስ ግን የት ነው ያለነው?
መቼ ነው ከማማረን ወጥተን አልሀምዱሊላህ ምንለው?
الحمد ﷲ على كل نعمة❤️
10 992
ጉዞ ወደ 500....🥳🥳🥳
እዚ ቻናል የለላችሁ ተቀላቀሉን ቤተሰብ ሁኑ @yusrina_qoute ይሄን ቻናል ለጓደኞቻቹ ሼር ማረግ እንዳትረሱ ወደ መልካም ያመላከተ ከዛ ሰዉ እኩል አጅር ያገኛል!!!እስኪ ማነዉ ጀግና ይሄን ቻናል500 የሚያስገባዉ🔥
ፍጠኑ የሌላችዉ join እያላችሁ ለሌላዉ share እያረጋችሁ አስተላልፋ☄
10 992
Repost from N/a
🌙ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸው ብቻ
ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር🌙
😀ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️
⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው
10 992
Repost from N/a
📣ዛሬ አንድ ነገር ልንገራችሁ የቴሌግራም ቻነል አለ የሚለቀው content በጣም ገራሚ ነው ቻነሉ ኢስላማዊ ነው💡
አሁኑኑ እጠቁማችኋለሁ ሂዳችሁ join እያላችሁ..✉️
ለመቀላቀል..🔗⬇️
https://t.me/+Ldg5z6mKwVY3MDc0 https://t.me/+Ldg5z6mKwVY3MDc0
10 992
.
በህይወት ውስጥ የሆነ ቀን…ቢኖረኝ ያልከው ይኖርሀል…ማሳካት የፈለከው ነገር ይሳካል…ዋናው ነገር ያን ነገር ምን ያህል ትፈልገዋለህ ነው…ለማገኝትስ ምን ያህል ትደክማለህ ነው…ከልብ የፈለግነው ነገር የሆነ ቀን ይሳካል…❤️🩹
